Great Ethiopian Run

7.8K posts

Great Ethiopian Run banner
Great Ethiopian Run

Great Ethiopian Run

@greatethrun

Make Running a lifestyle for everyone!🏃🏾‍♀️🏃🏾

Addis Ababa, Ethiopia Katılım Şubat 2011
227 Takip Edilen6.2K Takipçiler
Great Ethiopian Run
Great Ethiopian Run@greatethrun·
💫በነጻ በሲቢኢ ብር ፕላስ በመመዝገብ እጅግ አስደሳች እና ማራኪ ጊዜ በእንጦጦ ፓርክ ውስጥ ያሳልፉ 💫 🤩 ለውብ ቅዳሜ ግንቦት 29 እንገናኝ 🤩 ✨እንጦጦ ፓርክ ሲ.ቢ.ኢ. ሩጫ✨ #EntotoCBERun #GreatEthiopianRun #EntotoPark
Great Ethiopian Run tweet media
AM
0
0
0
29
Great Ethiopian Run
Great Ethiopian Run@greatethrun·
🏃🏾 ሩጫ🍦እርጎ ተራራ መውጣት (Hiking) ወይንስ ልዩ የውድድሩ ድምቀቱ 💃 (The vibes)? 🤩 እናንተ ከቦቆጂ ይበልጥ ምኑ ናፈቃችሁ? አስተያየት መስጫው ላይ አሳውቁን! 👇✨ ✨ሰኔ 6 እና 7 ቦቆጂ ላይ ከእኛ ጋር ይሁኑ! ✨
Great Ethiopian Run tweet media
AM
1
0
1
264
Great Ethiopian Run
Great Ethiopian Run@greatethrun·
📌 ምዝገባ ተጀምሯል!  በቀላሉ በሲቢኢ ብር ፕላስ በነፃ አሁኑኑ ይመዝገቡ 📲 🗓 የዚህ ወር እንጦጦ ፓርክ ሲቢኢ ሩጫችን ግንቦት 29 ቀን ይካሔዳል እንጦጦ ፓርክ ሲቢኢ ሩጫ✨ ቅዳሜ - ግንቦት 29 ቀን 2018 ዓ.ም. እንገናኝ! #EntotoParkCBERun #Entoto
Great Ethiopian Run tweet media
AM
0
0
0
51
Great Ethiopian Run
Great Ethiopian Run@greatethrun·
📌 ምዝገባ ነገ ማለዳ 12:00 ላይ ይጀምራል!  በቀላሉ በሲቢኢ ብር ፕላስ በነፃ ይመዝገቡ ✍️  🗓 የዚህ ወር እንጦጦ ፓርክ ሲቢኢ ሩጫችን ግንቦት 29 ቀን ይካሔዳል እንጦጦ ፓርክ ሲቢኢ ሩጫ✨ ቅዳሜ - ግንቦት 29 ቀን 2018 ዓ.ም. እንገናኝ! #EntotoParkCBERun
Great Ethiopian Run tweet media
AM
0
0
1
65
Great Ethiopian Run
Great Ethiopian Run@greatethrun·
የመመዝገቢያ አማራጮች፦ - በቴሌ ብር - ዳሽን ባንክ ቦቆጂ ቅርንጫፍ - ኢትዮቴሌኮም ቦቆጂ ቅርንጫፍ - ቦቆጂ ንግድ ባንክ ዋና ቅርንጫፍ ፊት ለፊት እና በቦቆጂ ከተማ መስተዳድር 💫2018 ኢትዮ ቴሌኮም ታላቁ ሩጫ በቦቆጂ 💫 #GreatEthiopianRun #Bokoji
Great Ethiopian Run tweet media
AM
0
0
1
42
Great Ethiopian Run
Great Ethiopian Run@greatethrun·
🤩ለቦቆጂ ነዋሪዎች የ2018 ኢትዮቴሌኮም ታላቁ ሩጫ በቦቆጂ ምዝገባ ተጀምሯል🤩 ✨ሰኔ 7 ቀን 2018 ዓ.ም.✨
AM
1
0
1
66
Great Ethiopian Run
Great Ethiopian Run@greatethrun·
🤩3ቱን አጠናቀን፤ አሁን ተራው የቦቆጂ ነው! ✨ሰኔ 6 እና 7 ቦቆጂ ከእኛ ጋር ያሳልፉ!✨ 💫2018 ኢትዮ ቴሌኮም ታላቁ ሩጫ በቦቆጂ 💫 ለመመዝገብ ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ! forms.gle/Y7SpDBqne4ASiA…
AM
0
0
0
50
Great Ethiopian Run
Great Ethiopian Run@greatethrun·
🤩ሰኞ ተመዝግበው በእንጦጦ ፓርክ ሮጠው ጤናዎን ይጠብቁ🤩 💫በነጻ ተመዝግበው፣ በነጻ ሮጠው ከሚወዱት ጋር አሪፍ ጊዜ ያሳልፉ💫 ✨እንጦጦ ፓርክ ሲቢኢ ሩጫ ✨ #EntotoCBERun #GreatEthiopianRun #visitaddisababa
Great Ethiopian Run tweet media
AM
0
0
0
39
Great Ethiopian Run
Great Ethiopian Run@greatethrun·
🤩ቅዳሜ ማለዳ ገንፎ ተመግበን ፤ አሪፍ የተራራ የእግር ጉዞ ይኖረናል በብርታት ለእሁድ ሩጫ እንዘጋጃለን🤩 ✨ሰኔ 6 እና 7 በቦቆጂ ምርጥ ጊዜ እናሳልፋለን ✨ 💫2018 ኢትዮ ቴሌኮም ታላቁ ሩጫ በቦቆጂ 💫 #GreatEthiopianRun #DiscoverEthiopiaClassics #Bokoji
Great Ethiopian Run tweet media
AM
0
0
0
60
Great Ethiopian Run
Great Ethiopian Run@greatethrun·
💫ከሩጫ በፊት በማራኪ ተፈጥሯዊ ቦታ ተጉዘን ትኩስ ገንፎ እንዲሁም የቦቆጂ እርጎ ጠጥተን አሪፍ ቅዳሜ እናሳልፋለን💫 🤩ሰኔ 7 ቦቆጂ እንገናኝ!🤩 2018 ኢትዮ ቴሌኮም ታላቁ ሩጫ በቦቆጂ 💫💫 #GreatEthiopianRun #DiscoverEthiopiaClassics #Bokoji
AM
0
0
1
89
Great Ethiopian Run
Great Ethiopian Run@greatethrun·
ኑ - ሁሌም ጀግና አትሌቶችን ለኢትዮዽያ በምታበረክተው ቦቆጂ እንሩጥ! 🤩 ከልጅ እስከ አዋቂ የሚሳተፍባቸው ምርጥ ውድድሮች ሰኔ 7 ይደረጋሉ 🥳 2018 ኢትዮ ቴሌኮም ታላቁ ሩጫ በቦቆጂ 💫💫 #GreatEthiopianRun #DiscoverEthiopiaClassics #Bokoji
Great Ethiopian Run tweet media
AM
0
0
1
70