Hunetan Meredat

22.2K posts

Hunetan Meredat

Hunetan Meredat

@HHunetan

በሴራ ኢትዮጵያን ያላማዳከም አላማ የነገበና ፀረ ኢትዮጵያዊነትን የሚቃወም ኢትዮጵያዊ።

UAE Katılım Mayıs 2023
1.2K Takip Edilen450 Takipçiler
Hunetan Meredat retweetledi
Senay GM
Senay GM@gm_senay·
35 years ago,Isaias named as president of the Transitional government of Eritrea.Still in Transitional Franco Dinero's words(Zero Day)are for Isaias's & who decided to buried in their office √ I respect the recent wishes made by PM Abiy Ahmed to limit his term in office by law.
Senay GM tweet media
English
5
7
21
1.2K
Hunetan Meredat retweetledi
ግሩም የማነ
ግሩም የማነ@YemaneGirum·
The Ethiopian Navy vs. the Eritrean Navy . 😆
ግሩም የማነ tweet media
English
14
5
29
2.2K
Hunetan Meredat retweetledi
AddisKK
AddisKK@Addiskk·
መቼም ከጥቂት ሀገር ወዳዶች በስተቀር እንደ ኢትዮጵያ ዲያስፖራ ለሀገሩ እድገት እንቅፉት የሆነ የሌላ ሀገር ዜጋ ስለመኖሩ እጠራጠራለሁ! በጣም ያሳዝናል 🥲
AM
0
3
17
881
Hunetan Meredat retweetledi
Amhara Media Corporation
Amhara Media Corporation@AMECOONLINE·
የይሁኔ በላይ ገጠመኝ ሕዳር 4፣ 2006 ዓ.ም የተላለፈ
AM
0
3
7
493
Hunetan Meredat retweetledi
Natnael Mekonnen
Natnael Mekonnen@NatnaelMekonne7·
"ባንዳነት ሲገለፅ በአንዳርጋቸው ተሰልቶ መሆን አለበት" ለምሳሌ 1/2ኛ አንዳርጋቸው 3/4ኛ አንዳርጋቸው...እየተባለ ይገለፃል!
AM
13
13
67
4.2K
Hunetan Meredat retweetledi
Shegar Post
Shegar Post@obomboleti87632·
#እጅግ #አሳፋሪ #አዛዉንት!!
8
8
22
1.4K
Hunetan Meredat retweetledi
🇪🇹Semira Jamal🇪🇹
🇪🇹Semira Jamal🇪🇹@Semibintjemal3·
ብልፅግና ነው መንገዳችን ብልፅግና ነው ፓርቲያችን፣ የስንዴ ነዶ ምልክታችን፣ ብልጽግና የነገው ተስፋ፣ ብልጽግና የዛሬው ብርሃን፣ ብልጽግና የኢትዮጵያችን ትንሳኤ ነህና።
🇪🇹Semira Jamal🇪🇹 tweet media🇪🇹Semira Jamal🇪🇹 tweet media🇪🇹Semira Jamal🇪🇹 tweet media🇪🇹Semira Jamal🇪🇹 tweet media
AM
0
7
15
183
Hunetan Meredat retweetledi
Amhara Media Corporation
Amhara Media Corporation@AMECOONLINE·
"የመረጃ ትኩረታችን በዜጎች ሕይወት በሚታዩ ተጨባጭ ለውጦች ላይ መሆን አለበት።" ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
Amhara Media Corporation tweet mediaAmhara Media Corporation tweet mediaAmhara Media Corporation tweet mediaAmhara Media Corporation tweet media
AM
2
7
13
392
Hunetan Meredat retweetledi
Habtish Gurmu (Commentary)
Amhara FANO National Movements fighters have suffered a great loss. These fighters were operating in Gojjam zone of Amhara region.
Habtish Gurmu (Commentary) tweet mediaHabtish Gurmu (Commentary) tweet mediaHabtish Gurmu (Commentary) tweet mediaHabtish Gurmu (Commentary) tweet media
English
3
4
17
1.8K
Hunetan Meredat retweetledi
Sputnik Ethiopia
Sputnik Ethiopia@sputnik_ethio·
🇪🇹 ኢትዮጵያ እ.አ.አ በ2030 የኃይል ምርት አቅሟን ወደ 19,900 ሜጋ ዋት ለማሳደግ እየሠራች ነው - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በሚኒስቴሩ የፐብሊክ ዲፕሎማሲ ዳይሬክተር ጀነራል አምባሳደር ሮዛ የሩቅነህ፣ ኢትዮጵያ የኃይል አቅርቦቷን ለማስፋት በዋናነት እንደ ሃይድሮ፣ ፀሐይ፣ ንፋስ እና ጂኦተርማል ባሉ የታዳሽ ኃይል ምንጮች ልማት ላይ ልዩ ትኩረት ሰጥታ እየሠራች መሆኗን ተናግረዋል፡፡ አምባሳደሯ ይህን ያሉት፣ በኢትዮጵያ የሚገኙ ልዩ የኢኮኖሚ ዞኖችን እየጎበኙ ላሉና መቀመጫቸውን አዲስ አበባ ላደረጉ የተለያዩ አገራት አምባሳደሮች፣ የሚሲዮን መሪዎች እንዲሁም የዓለም አቀፍ ተቋማት ተወካዮች ገለጻ ባደረጉበት ወቅት ነው። 👉 ጉብኝቱ፣ ቦሌ ለሚ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን፣ ቅሊንጦ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን፣ ኢስተርን ልዩ የኢኮኖሚ ዞን እና የአይ.ሲ.ቲ. ፓርክ የሚያካትት መሆኑን የስፑትኒክ አፍሪካ ዘጋቢ ዘግቧል፡፡ 📹 ንግድ እና ኢንቨስትመን ጨምሮ በጉብኝቱ ወቅት ገለጻ የተደረገባቸውን ጉዳዮች ከስፑትኒክ ቪዲዮ ይመልከቱ፡፡
AM
0
15
53
2.5K