𝑯𝒂𝒚𝒖𝒕-ሃዩት ✍️🇪🇹

1K posts

𝑯𝒂𝒚𝒖𝒕-ሃዩት ✍️🇪🇹 banner
𝑯𝒂𝒚𝒖𝒕-ሃዩት ✍️🇪🇹

𝑯𝒂𝒚𝒖𝒕-ሃዩት ✍️🇪🇹

@HayateNass

#PressFreedom, #Democracy, #HumanRights, #FreedomOfExpression, #ILoveEthiopiaFlag of Ethiopia, I'M Pan-African.

Ethiopia Katılım Ekim 2021
2.6K Takip Edilen1.4K Takipçiler
𝑯𝒂𝒚𝒖𝒕-ሃዩት ✍️🇪🇹
ስለ ዓባይ ግድብ 👉 ማስታወሻ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 "እኛ ዓባይን እንገድብ ብንል አቅም የለንም። ቀጣዩ ትውልድ ግን በራሱ ንዋይ ገንዘብ ይገነባዋል። ጥናቱ በክብር ይቀመጥ!!!" ቀዳማዊ ኃ/ሥላሴ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
𝑯𝒂𝒚𝒖𝒕-ሃዩት ✍️🇪🇹 tweet media
AM
0
4
12
0
𝑯𝒂𝒚𝒖𝒕-ሃዩት ✍️🇪🇹 retweetledi
bena🇪🇹🇪🇹🇪🇹
bena🇪🇹🇪🇹🇪🇹@Bisrat59846066·
ውሾች ይጮሀሉ ግመሉ ይሄዳል አንበሳ ታኬ♥️♥️♥️
AM
2
9
31
657
𝑯𝒂𝒚𝒖𝒕-ሃዩት ✍️🇪🇹
ዓድዋ በከፍታ ላይ ከሰቀላቸው የኢትዮጵያ እሴቶች አንዱ ህብረ-ብሔራዊ አንድነታችን ነው። እንኳን ለ126ኛ የዓድዋ ድል በዓል አደረሳችሁ!!!
𝑯𝒂𝒚𝒖𝒕-ሃዩት ✍️🇪🇹 tweet media
AM
1
1
5
0
𝑯𝒂𝒚𝒖𝒕-ሃዩት ✍️🇪🇹 retweetledi
Abrar Suleiman/አብራር ሱሌማን
ህዝብ ሰፊ ትእግስት አለው! ፍርሃት ግን ፈጽሞ የለውም! ለዚህ ነው የበደሉትን ሁሉ ከጫንቃው ላይእሽቀንጥሮ የሚጥለው!! ህዝብ ወደ ድል የሚመሩትን እንጂ የሚዋዥቁን አይፈልግም! መንግስት ከተረኞች ይላቀቅ! ድል ለኢትዮጲያ ህዝብ ነው #UnityForEthiopia
AM
7
51
147
0
𝑯𝒂𝒚𝒖𝒕-ሃዩት ✍️🇪🇹 retweetledi
Abrar Suleiman/አብራር ሱሌማን
ክርስቲያንና #እስላም ሆነን ለዘመናት ኖረናል! የተጋመድነው በነፍስም ጭምር ነው! ዋጋ ልንከፍል እንችላለን! ሆኖም አንለያይም! ተቋማት ቢወድሙ አስበልጠን እንሰራቸዋለን! ሲገሉን እንበዛለን! ምክንያቱም ኢትዮጲያዊያን ነን! #UnityForEthiopia
AM
35
74
296
0
𝑯𝒂𝒚𝒖𝒕-ሃዩት ✍️🇪🇹 retweetledi
ለሚ ኩራ ወረዳ 08 ህዝብ ግኑኝነትና ሚዲያ
የረመዳን ፆም ነገ ይጀመራል ****************** የረመዳን ወር ጨረቃ በዛሬው ምሽት በመታየቷ ነገ ቅዳሜ የረመዳን ወር ፆም አንድ ብሎ እንደሚጀመር የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት አስታውቋል።
ለሚ ኩራ ወረዳ 08 ህዝብ ግኑኝነትና ሚዲያ tweet media
AM
0
4
10
0
𝑯𝒂𝒚𝒖𝒕-ሃዩት ✍️🇪🇹
#የአፋርን ህዝብ ከኢትዮጲያዊነቱ መንቀል አይቻልም! ኢትዮጲያ ከአፋሮች ምላስ ላይ ልብ ላይ የተነቀሰች ነች። አፋርን የነካ ኢትዮጲያን የነካ ነው! ምን ጊዜም ከአፋር ህዝብ ጎን ነን! #ሁላችንምአፋሮችነን #UnityForEthiopia #AfarCantWait #AfarGenocide
𝑯𝒂𝒚𝒖𝒕-ሃዩት ✍️🇪🇹 tweet media
AM
0
0
5
0
𝑯𝒂𝒚𝒖𝒕-ሃዩት ✍️🇪🇹
"ሀገርን መገንባት ኢትዮጵያን መገንባትና በሚገባት ቁመና ላይ እንድትገኝ ማድረግ ቀላል ስራ እንዳልሆነ ፈታኝ ስራ እንደሆነ እንገነዘባለን። ሀገር የሚገነባው በግራ እጅ መጠበቅ በቀኝ እጅ መስራት ስትችል ነው። ጠ/ሚ ዶ/ር ዐብይ አህመድ
𝑯𝒂𝒚𝒖𝒕-ሃዩት ✍️🇪🇹 tweet media
AM
1
0
9
0
𝑯𝒂𝒚𝒖𝒕-ሃዩት ✍️🇪🇹 retweetledi
Office of the President, Ethiopia
ፕሬዚደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ የሥራ ጊዜያቸውን ያጠናቀቁትን በኢትዮጵያ የአሜሪካን አምባሳደር ጌታ ፓሲ ዛሬ አሰናበቱ። የሹመት ደብዳቤያቸውን ከአንድ ዓመት በፊት የካቲት 25 ቀን 2013 ዓ.ም ማቅረባቸው ይታወሳል።
Office of the President, Ethiopia tweet mediaOffice of the President, Ethiopia tweet mediaOffice of the President, Ethiopia tweet mediaOffice of the President, Ethiopia tweet media
AM
15
30
142
0
𝑯𝒂𝒚𝒖𝒕-ሃዩት ✍️🇪🇹 retweetledi
Akaki Woreda 7 Prosperity Party(ብልጽግና)
የህዳሴ ግድባችን ለእኛ ለኢትዮጵያውያን የማንነታችን መገለጫ፤ የኩራታችን ምንጭ ነው።
Akaki Woreda 7 Prosperity Party(ብልጽግና) tweet media
AM
0
11
25
0
𝑯𝒂𝒚𝒖𝒕-ሃዩት ✍️🇪🇹 retweetledi
Suleiman Abdella
Suleiman Abdella@SuleimanAbdell7·
በምቀኞቻችን ጭንቅላት ላይ ቁጭ ብሎ፣ መሀሉን በብረሀን አፍክቶ፣ ተራራውን በፈገግታው ገርቶ አባይ ጉባ ሸለቆ ላይ፣ ታሪክ መሆን ጀምሯል። የብረሀኑ ገመገም የአፍሪካን ጨለማዎቸ ማስጨነቅ ጀምሯል። እንኳን ደስ አላችሁ አለን !
Suleiman Abdella tweet mediaSuleiman Abdella tweet media
AM
152
1.3K
2.9K
0
𝑯𝒂𝒚𝒖𝒕-ሃዩት ✍️🇪🇹 retweetledi
Abiy Ahmed Ali 🇪🇹
Abiy Ahmed Ali 🇪🇹@AbiyAhmedAli·
ዛሬ የአፍሪካ ትልቁ የኃይል ማመንጫ የህዳሴ ግድብ ሥራውን ጀምሯል። ይህ ለአኅጉራችን እንዲሁም አብረናቸው ሠርተን በጋራ ለመጠቀም ለምንሻ የታችኛው ተፋሰስ አገራት የምሥራች ነው። 1/2
Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 tweet mediaAbiy Ahmed Ali 🇪🇹 tweet mediaAbiy Ahmed Ali 🇪🇹 tweet mediaAbiy Ahmed Ali 🇪🇹 tweet media
AM
443
1.7K
4.8K
0