Fayda - Ethiopian National ID

2.2K posts

Fayda - Ethiopian National ID banner
Fayda - Ethiopian National ID

Fayda - Ethiopian National ID

@IDethiopia

National ID Program Office Implementing #DigitalID in Ethiopia

Addis Ababa Ethiopia Katılım Kasım 2021
545 Takip Edilen17.8K Takipçiler
Fayda - Ethiopian National ID
የባንክ ሒሳብ ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር ማስተሳሰር ለኔ ምን ጠቀሜታ አለው ብለው ያስባሉ? • አስተማማኝ ደህንነት፦ ሂሳብዎ ከባዮሜትሪክ መረጃዎ ጋር ስለሚያያዝ ፤ በእርስዎ ስም ተመሳስሎ በሀሰተኛ ሰነድ የሚሞከርን ስርቆት ይቀንሳል። • በባንክ እና በተበዳሪ መካከል መተማመን ፦ ባንኮች የእርስዎ ትክክለኛ መረጃ ስለሚኖራቸውና መተማመንን ስለሚያሰፍን የብድር አገልግሎትን ለማግኘት ቀላል ያደርገዋል። • ሁሉንም ባንክ በአንድ ማንነት፦ በፋይዳ መታወቂያ የሁሉንም ባንኮች መረጃዎን የተናበበ እና ሂሳብዎን በተቀናጀ መንገድ ማስተዳደር ያስችላል። • ባንክ መሄድ ሳያስፈልግዎ ፦ ባንክ መሄድ ሳያስፈልግዎ፣ በዲጂታል የማንነት ማረጋገጫ (eKYC) ብቻ የባንክ አገልግሎቶችን በአስተማማኝ ሁኔታ ማግኘት ይችላሉ። የባንክ ሂሳብዎን ከፋይዳ ጋር ለማስተሳሰር፡ id.et/connect ላይ ይግቡ።
Fayda - Ethiopian National ID tweet media
AM
1
2
7
1.1K
Fayda - Ethiopian National ID
🔔6 ቀናት ብቻ ቀሩ! የባንክ ሂሳብዎን ከፋይዳ ጋር አስተሳስረዋል? ከተጠቀሱት ከተሞች ውጪ የምትገኙ የባንክ ሒሳባችሁን እስከ ሰኔ 30፣ 2018 ዓ.ም ድረስ ባለው የጊዜ ገደብ ማስተሳሰር ይኖርባችኋል። ባሉበት ሆነው ለማስተሳሰር ይህን ሊንክ ይጠቀሙ ፦ id.et/connect #ፋይዳ #ፋይዳለኢትዮጵያ #ፋይዳለሁሉም
Fayda - Ethiopian National ID tweet media
AM
2
1
7
997
Fayda - Ethiopian National ID
የሳምንቱ የፋይዳ ፎቶ፡ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፤ በከምባታ ዞን ሺንሽቾ ከተማ የፋይዳ ምዝገባ #FaydaforEthiopia #ፋይዳለሁሉም #ፋይዳለኢትዮጵያ
Fayda - Ethiopian National ID tweet media
AM
0
3
9
373
Fayda - Ethiopian National ID
በአንድ ባንክ ውስጥ ከአንድ በላይ የባንክ አካውንት ያለው ሰው እንዴት ከፋይዳው ጋር ማያያዝ ይችላል? ለእያንዳንዱ አካውንት የተለየ የአንድ ጊዜ የይለፍ ቃል (OTP) ይላካል? የፋይዳ ኦፕሬሽን ሃላፊ እነዚህን እና ሌሎች ወቅታዊ እና ተያያዥ ጉዳዮችን ከቲክቫህ ኢትዮጵያ ጋር ባደረገው ቃለ መጠይቅ ተዳሰዋል። youtube.com/watch?v=W1OYL3… አካውንት ለማያያዝ፦ id.et/connect ይመልከቱ
YouTube video
YouTube
AM
0
0
2
975
Fayda - Ethiopian National ID
እንኳን ለ85ኛው ዓመት የአርበኞች ድል መታሰቢያ ቀን በሰላም አደረሳችሁ። ፋይዳ ቴክኖሎጂን በመጠቀም አገልግሎቶችን ቀልጣፋ በማድረግና የዜጎችን ኑሮ በማቅለል፣ የነገዋን ዲጂታል ኢትዮጵያ ዛሬ ላይ እየገነባ ነው። የአርበኞች ቀን ለሁላችንም የኩራት ቀን ነው። #ፋይዳለኢትዮጵያ #ፋይዳለሁሉም #DigitalID
Fayda - Ethiopian National ID tweet media
AM
1
3
13
502
Fayda - Ethiopian National ID
ኤዶም እንኳን ደስ አለሽ ! የ'ፋይዳ ላንቺ' 3ኛ ደረጃ አሸናፊዋ ኤዶም በፋይዳዋ አማካኝነት የቤት ኪራይ ውሏን በቀላሉ ጨርሳለች። እናንተስ ? በፋይዳ አገልግሎት ያገኛችሁባቸውን ቦታዎች አጋሩን። አገልግሎቱንስ እንዴት አገኛችሁት?
AM
0
2
22
2.2K
Fayda - Ethiopian National ID
የ"ፋይዳ ላንቺ" የቲክቶክ ቻሌንጅ አሸናፊዋ ፍሬ ወደ በረሃዋ ንግስት ድሬዳዋ ያደረገችውን አስደሳች ጉዞ ተመልከቱ:: በፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ የባቡር ትኬት መቁረጥ ምን ያህል ቀላል እንደሆነ ፍሬ በተግባር አሳይታናለች። ለምን ይለፋሉ? 🤔 • 🚫 ፎርም መሙላት ቀረ! • 🚫 መታወቂያ ኮፒ ማድረግ የለም! • ✅ የ16 ዲጂት የፋይዳ ቁጥርዎን ብቻ ይጠቀሙ፤ በደቂቃዎች ውስጥ ጉዞዎን ያረጋግጡ! በፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ፤ ያለ እንግልት፣ በሙሉ ደህንነትና በዘመናዊ መንገድ የባቡር ትኬትዎን የትም ሳይሄዱ በስልኮ መቁረጥ ተችሏል ! የኢትዮ-ጂቡቲ ምድር ባቡር ትኬትዎን እዚህ ይቁረጡ 👉 bookingedr.et/en
AM
1
8
40
6.5K
Fayda - Ethiopian National ID
በፋብሪካና በግንባታ ላይ ለምትደክሙ፣ በቢሮ ውስጥ ለምታገለግሉ እንዲሁም በገጠር በከተማ ሥራ ላይ ላላችሁ የሀገር ባለውለታዎች በሙሉ እንኳን ለዓለም አቀፍ የላብ አደሮች ቀን በሰላም አደረሳችሁ! የፋይዳ ማንነትዎን በቅጽበት በማረጋገጥ፣ ከአላስፈላጊ እንግልት ነፃ ሆነው በየትኛውም ቦታ ፈጣን አገልግሎት የሚያገኙበት ዘመናዊ የኑሮ ዘይቤ መገለጫ ነው!
Fayda - Ethiopian National ID tweet media
AM
0
4
9
505
Fayda - Ethiopian National ID
"ፋይዳ ላንቺ" የቲክቶክ ቻሌንጅ የመጀመሪያ አሸናፊ በቲክቶክ "@eyob.beminy" በሚል የምትታወቀው ፋይዳ ለሴቶች ባንክ አካውንት ፣ ውልና ማስረጃ ፣ ፓስፖርት እና ሌሎች አገልግሎቶች ያለውን ጠቀሜታ በዚህ ቪዲዮ አሳይታለች። #ፋይዳላንቺ #ፋይዳለኢትዮጵያ
AM
0
3
7
1.1K
Fayda - Ethiopian National ID
ውድ ደንበኛችን፤ በድረገፃችን id.gov.et/card ላይ ገብተው የካርድ ህትመት አገልግሎት ሰጪ ድርጅት መርጠው " Reprint" የሚለውን አማራጭ በመምረጥ፣ የተቀመጠውን ቅደም ተከተል በመከተል እና ቅጹ ላይ የሚጠየቀውን አጋዥ ሰነድ በግልጽ በሚታይ መልኩ በመጫን ካርድዎን ዳግም ማሳተም ይችላሉ።
AM
1
0
0
14
Fayda - Ethiopian National ID
የቀጥታ ስርጭት! ከፋይዳ ምዝገባ ጋር የተያያዙ ጥያቄ አለዎት? የፋይዳ ኦፕሬሽን ሃላፊ አቶ ሄኖክ ነገ ከቀኑ 10:00 ጀምሮ በቲክቶክ፣ በፌስቡክ እና በዩቲዩብ የቀጥታ ስርጭት (Live) ማብራሪያ ይሰጣሉ። ጥያቄዎችን ከዚህ ፖስት ስር በኮሜንት ይጻፉ። ለመከታተል፦ በዕለቱ በቀጥታ ስርጭቱ ላይ በመገኘት ምላሽ ማግኘት ይችላሉ። እንዳያመልጥዎ!
Fayda - Ethiopian National ID tweet media
AM
7
4
19
1.3K
Fayda - Ethiopian National ID
@yesawi22 ውድ ደንበኛችን፤ በውጭ ሀገር የሚኖሩ የውጭ ዜግነት ያላቸው ትውልደ ኢትዮጵያዊያን እ.ኤ.አ እስከ ዲሴምበር 30፣ 2026 ድረስ ያለ ፋይዳ መታወቂያ የባንክ አገልግሎት እንዲያገኙ በልዩ ሁኔታ የተፈቀደ መሆኑን ለመግለጽ እንወዳለን።
AM
0
0
0
7
Yesawi22Gmail@
Yesawi22Gmail@@yesawi22·
@IDethiopia ሰላም የተከበራቹ ወገኖች ከውጭ ሆኖ እንደ ትዉልድ ኢትዮጲያዊ መታወቂያ(yellow ID) ፉያዳ ለማዉጣት ለምን አልተዘጋጀም ለኛ ለዉጪ ነዋሪዎች ቀለል ቢደረግ ያለኝን አካውንት ማንቀሳቀሰ አልተቻለም የመምጣት ጊዜ ሰለሚቆይ system ካለ ብታሳዉቊን ?
AM
1
0
0
6
Fayda - Ethiopian National ID
✨ እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ! በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር፣ እንዲሁም የደስታ እንዲሆንላችሁ እንመኛለን። የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም መታወቅ ለመተማመን!
AM
2
1
10
508
Fayda - Ethiopian National ID
የባንክ ሒሳብዎን ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር ማስተሳሰር መቼ ይጠናቀቃል?
AM
1
2
6
1K
Fayda - Ethiopian National ID
የፋይዳ ዲጂታ መታወቂያ መመዝገብ፣ ፋይዳ ቁጥር ማግኘት፣ መረጃ ማስተካከል እንዲሁም ካርድ ማሳተም ምን ያህል ጊዜ እንደሚፈጅ በዚህ ቪዲዮ ይመልከቱ።
AM
1
5
11
793