Sabitlenmiş Tweet
International Fano Coordinating Committee (IFCC)
62 posts

International Fano Coordinating Committee (IFCC)
@IFCCFANO
ዓለም አቀፍ የፋኖ አስተባባሪ ኮሚቴ
Katılım Eylül 2023
2 Takip Edilen574 Takipçiler

በየሳምንቱ በአለም አቀፍ የፋኖ አስተባባሪ ኮሚቴ እየተዘጋጀች የምትወጣው "ፋኖ" የተሰኘችው የበይነ መረብ ጋዜጣችን ቁጥር 17 ከሰኞ ኤፕሪል 01 ጀምሮ እየተሰራጨች ይገኛል:: በዚህ ሳምንት የታዩ አዳዲስ ሁኔታዎችን ያንብቡ: ይጠይቁ: ይፃፉ የፋኖንም ውሎ ይወቁ: ሀሳብ ካለዎ ከጋዜጣችን ስር የሚገኙ የመገናኛ አድራሻዎቻችንን ይጠቀሙ::
t.me/IFCCFANO/85


AM


በየሳምንቱ በአለም አቀፍ የፋኖ አስተባባሪ ኮሚቴ እየተዘጋጀች የምትወጣው "ፋኖ" የተሰኘችው የበይነ መረብ ጋዜጣችን ቁጥር 16 ከሰኞ ማርች 25 ጀምሮ እየተሰራጨች ይገኛል:: በዚህ ሳምንት የታዩ አዳዲስ ሁኔታዎችን ያንብቡ: ይጠይቁ: ይፃፉ የፋኖንም ውሎ ይወቁ: ሀሳብ ካለዎ ከጋዜጣችን ስር የሚገኙ የመገናኛ አድራሻዎቻችንን ይጠቀሙ::
t.me/IFCCFANO/83


AM



በየሳምንቱ በአለም አቀፍ የፋኖ አስተባባሪ ኮሚቴ እየተዘጋጀች የምትወጣው "ፋኖ" የተሰኘችው የበይነ መረብ ጋዜጣችን ቁጥር 15 ከሰኞ ማርች 18 ጀምሮ እየተሰራጨች ይገኛል:: በዚህ ሳምንት የታዩ አዳዲስ ሁኔታዎችን ያንብቡ: ይጠይቁ: ይፃፉ የፋኖንም ውሎ ይወቁ: ሀሳብ ካለዎ ከጋዜጣችን ስር የሚገኙ የመገናኛ አድራሻዎቻችንን ይጠቀሙ::
t.me/IFCCFANO/80


AM

ከአማራ ፋኖ በጎጃም፣ ከአማራ ፋኖ በጎንደር፣ ከአማራ ፋኖ በሸዋ ዕዝና ከምስራቅ አማራ ፋኖ የተሰጠ የጋራ መግለጫ
ቀን፡ መጋቢት ፱/፳፻፲፮ ዓ.ም
t.me/IFCCFANO/73?si…
AM

በየሳምንቱ በአለም አቀፍ የፋኖ አስተባባሪ ኮሚቴ እየተዘጋጀች የምትወጣው "ፋኖ" የተሰኘችው የበይነ መረብ ጋዜጣችን ቁጥር 14 ከሰኞ ማርች 11 ጀምሮ እየተሰራጨች ይገኛል:: ያንብቡ : ይጠይቁ: ይፃፉ የፋኖንም ውሎ ይወቁ: ሀሳብ ካለዎ ከጋዜጣችን ስር የሚገኙ የመገናኛ አድራሻዎቻችንን ይጠቀሙ::
t.me/IFCCFANO/65


AM

የማይጠይቅ ትውልድ - የአሜሪካ መንግሥት የውጪ ፖሊሲ አሉታዊ ተፅዕኖ በኢትዮጵያ ትናንትና እና ዛሬ (ክፍል 2) | መጋቢት 2 ቀን 2016 ዓ.ም.
youtu.be/WNiZawBUpfo

YouTube
AM

የማይጠይቅ ትውልድ - የአሜሪካ መንግሥት የውጪ ፖሊሲ አሉታዊ ተፅዕኖ በኢትዮጵያ ትናንትና እና ዛሬ (ክፍል 1) | የካቲት 26 ቀን 2016 ዓ.ም.
youtu.be/Ax3itDZsmtI

YouTube
AM

በየሳምንቱ በአለም አቀፍ የፋኖ አስተባባሪ ኮሚቴ እየተዘጋጀች የምትወጣው "ፋኖ" የተሰኘችው የበይነ መረብ ጋዜጣችን ቁጥር 13 ከሰኞ ማርች 4 ጀምሮ እየተሰራጨች ይገኛል:: ያንብቡ: ይጠይቁ: ይፃፉ የፋኖንም ውሎ ይወቁ: ሀሳብ ካለዎ ከጋዜጣችን ስር የሚገኙ የመገናኛ አድራሻዎቻችንን ይጠቀሙ::
t.me/IFCCFANO/62


AM

የማይጠይቅ ትውልድ ባለመጠየቁ ምን ተፈጠረ? ምን ሆነ? የት: ወዴት: እንዴት: መቼ: ማን: ለምን? ብሎ መጠየቅ እና መታገል ሲገባው አማራው ይህን ባለማድረጉ ለብዙ የውጭ ተፅዕኖ ከዚሁም ጋር ለተያያዘ የውስጥ ሞትና ጭፍጨፋ ተዳረገ:: ይህን ለመቋቋም IFCC የሚያደርገው ትግል እውቅናን አግኝቶ ለመመዝገብ በቅቷል:: የሚያሳዝነው ደግሞ ዛሬም ከመጠየቅ እና ከመስራት ይልቅ በግል ፍላጎትና ኢጎ በተሞሉ ግለሰቦች የከፋፋይ እና የአፍራሽ ሚዲያ ጫጫታ በየቦታው ይሰማል:: ታላቁ የአማራ ህዝብ ሆይ አፍራሽ ማህበራዊና ሌሎች የአቢይና የአማራ ጉዳይ ይመለከተናል የሚሉ ጠላፊ መገናኛ ብዙሃን የትም አያደርሱህም:: የግለሰቦችን ሳይሆን የህዝብህን ታላቅነት አጥብቀህ ያዝ!!!
ጠይቅ
መንግስታትን ሞግት
us02web.zoom.us/j/86069997357

AM

በየሳምንቱ በአለም አቀፍ የፋኖ አስተባባሪ ኮሚቴ እየተዘጋጀች የምትወጣው "ፋኖ" የተሰኘችው የበይነ መረብ ጋዜጣችን ቁጥር 12 ከሰኞ ፌብርዋሪ 26 ጀምሮ እየተሰራጨች ይገኛል:: ያንብቡ: ይጠይቁ: ይፃፉ የፋኖንም ውሎ ይወቁ: ሀሳብ ካለዎ ከጋዜጣችን ስር የሚገኙ የመገናኛ አድራሻዎቻችንን ይጠቀሙ::
#AmharaResistance #IAmFano
t.me/IFCCFANO/60


AM

በየሳምንቱ በአለም አቀፍ የፋኖ አስተባባሪ ኮሚቴ እየተዘጋጀች የምትወጣው "ፋኖ" የተሰኘችው የበይነ መረብ ጋዜጣችን ቁጥር 11 ከሰኞ ፌብርዋሪ 19 ጀምሮ እየተሰራጨች ይገኛል:: ያንብቡ: ይጠይቁ: ይፃፉ የፋኖንም ውሎ ይወቁ: ሀሳብ ካለዎ ከጋዜጣችን ስር የሚገኙ የመገናኛ አድራሻዎቻችንን ይጠቀሙ::
#AmharaResistance #IAmFano
t.me/IFCCFANO/57


AM

ከአማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ዕዝ ከመብረቁ ብርጌድ አመራሮች ጋር (ክፍል 1) | የካቲት 5 ቀን 2016 ዓ.ም.
#AmharaResistance #IAmFano
youtu.be/lTO6-Qf90ok

YouTube
AM

በየሳምንቱ በአለም አቀፍ የፋኖ አስተባባሪ ኮሚቴ እየተዘጋጀች የምትወጣው "ፋኖ" የተሰኘችው የበይነ መረብ ጋዜጣችን ቁጥር 10 ከሰኞ ፌብርዋሪ 12 ጀምሮ እየተሰራጨች ይገኛል:: ያንብቡ : ይጠይቁ: ይፃፉ የፋኖንም ውሎ ይወቁ: ሀሳብ ካለዎ ከጋዜጣችን ስር የሚገኙ የመገናኛ አድራሻዎቻችንን ይጠቀሙ::
#AmharaResistance #IAmFano
t.me/IFCCFANO/55


AM

በየሳምንቱ በአለም አቀፍ የፋኖ አስተባባሪ ኮሚቴ እየተዘጋጀች የምትወጣው "ፋኖ" የተሰኘችው የበይነ መረብ ጋዜጣችን ቁጥር 9 ከሰኞ ፌብርዋሪ 5 ጀምሮ እየተሰራጨች ይገኛል:: ያንብቡ: ይጠይቁ: ይፃፉ የፋኖንም ውሎ ይወቁ: ሀሳብ ካለዎ ከጋዜጣችን ስር የሚገኙ የመገናኛ አድራሻዎቻችንን ይጠቀሙ::
t.me/IFCCFANO/54


AM

የማይጠይቅ ትውልድ የፋኖ ትግል እና አፍራሽ የብዙሃን መገናኛ ከአቶ ተክሌ የሻው ጋር የተደረገ ቆይታ | ጥር 27 ቀን 2016 ዓ.ም.
#AmharaResistance #IAmFano
youtu.be/oJSFKXmo2Fc

YouTube
AM

የፋኖ ትግል እና አፍራሽ የመገናኛ ብዙሃን በሚል ርዕስ እሁድ ፌብርዋሪ 4, 2024 በዋሽንግተን ዲሲ ሰአት አቆጣጠር 1 pm ጀምሮ የሚቀርብላችሁ ዝግጅት የማይጠይቅ ትውልድ ሆነን እንዳንቀር የሚረዳን ነው:: እንዳያመልጣችሁ: በአማራው ትግል በፅናት የቆሙት ዶ/ር ደብሩ ነጋሽና አቶ ተክሌ የሻው አብረውን ይገኛሉ::
us02web.zoom.us/j/88057820615

AM

ውድ የአማራ ልጆች: መላው ኢትዮጵያውያን ሁሉ:: ማንበብ አዕምሮን በመመገብ ክፉና ደጉን መለያ: ያለንን ዕውቀት በማሳደግ የሃሳብ ሙግትን ማስተናገጃ መሳሪያ ነው:: ከዚህ ፅንሰ ሃሳብ ጋር በመያያዝ በየሳምንቱ በአለም አቀፍ የፋኖ አስተባባሪ ኮሚቴ እየተዘጋጀች የምትወጣው "ፋኖ" የተሰኘችው የበይነ መረብ ጋዜጣ ቁጥር 8 ከሰኞ ጃንዋሪ 29 ጀምሮ እየተሰራጨ ይገኛል:: ያንብቡ: ይጠይቁ: ይፃፉ ከጋዜጣችን ስር የሚገኙ የመገናኛ አድራሻዎቻችንን ይጠቀሙ::
#AmharaResistance #IAmFano
t.me/IFCCFANO/50


AM



