Kaset ካሴት

5 posts

Kaset ካሴት banner
Kaset ካሴት

Kaset ካሴት

@Kasetbot

🎵 የኦዲዮ ስራዎችን (ሙዚቃ፣ ዝማሬ፣ ወግ፣ ትረካ፣ ግጥምና ሌሎች) ለአድማጮች በቀላሉ መሸጥ የሚያስችል የቴሌግራም ቦት ነው፡፡ 📢 የዮሐና ምርጥ 10 ኮሌክሽን ደስ ያለችሁን በመክፍል ገዝተው ይዝናኑበት! ሊንኩ ከስር ካሴት ቦት - ለእውነተኛ ወዳጅ!

Addis Ababa, Ethiopia Katılım Mart 2024
0 Takip Edilen9 Takipçiler
Kaset ካሴት
Kaset ካሴት@Kasetbot·
ያሬድ ነጉ ከበርካታ ተወዳጅ ነጠላ ዜማዎች በኋላ #ዳታን የተሰኘ የበመጀመሪያ አልበሙን የፊታችን አርብ ጥር 9 ይለቃል! እውነተኛ ወዳጅና አድናቂዎቹ ካሴት ቴሌግራም ቦት በመቀላቀል በ100 ብር ብቻ በመግዛት ማዘዝ (Pre-Order) ትችላላችሁ፡፡ በሚለቀቅበት ሰዐት ወዲያውኑ ስልካችሁ ላይ ይደርሳችኋል፡፡ የቴሌግራም ስልክ ቁጥራችሁ እና የቴሌብር ወይም ኤም.ፔሳ አካውንት ቁጥራችሁ ተመሳሳይ መሆኑን ልብ ይበሉ! ለመግዛት ሊንኩን ይከተሉ t.me/kasetrobot?sta…
Kaset ካሴት tweet media
AM
0
0
0
83
Kaset ካሴት
Kaset ካሴት@Kasetbot·
የጉቱ አበራ #ጋፊኮ አልበም ተለቀቀ! ከካሴት ቴሌግራም ቦት በ150 ብር ብቻ ገዝተው ይስሙ! የቴሌብር ሂሳብዎ ውስጥ ገንዘብ መኖሩን በቅድሚያ ያረጋግጡ፡፡ ለመግዛት ሊንኩ t.me/kasetrobot?sta… አዲስ አልበም ከካሴት ይግዙ! የሚወዱትን አርቲስት ይደግፉ!
Kaset ካሴት tweet media
AM
0
0
0
80
Kaset ካሴት
Kaset ካሴት@Kasetbot·
የወንዲ-ማክ #ይንጋልሽ አዲስ አልበም ተለቀቀ! ከካሴት ቴሌግራም ቦት በ150 ብር ብቻ ገዝተው ይስሙ! የቴሌብር ሂሳብዎ ውስጥ ገንዘብ መኖሩን በቅድሚያ ያረጋግጡ፡፡ ለመግዛት ሊንኩ t.me/kasetrobot?sta… አዲስ አልበም ከካሴት ይግዙ! አርቲስት ይደግፉ!
Kaset ካሴት tweet media
AM
0
0
0
47
Kaset ካሴት
Kaset ካሴት@Kasetbot·
በአንጋፋው የሙዚቃ አቀናባሪ አበጋዝ ክብረወርቅ ፕሮዲዩስ የተደረገው የድምፃዊ ስንሻው ለገሰ #እንደራሴ የተሰኘው አልበም በካሴት የቴሌግራም ቦት ለገበያ ውሏል፡፡ t.me/kasetrobot?sta… አልበሞችን ከካሴት ቴሌግራም ቦት ይግዙ! ጥበበኞቹን ይደግፉ!
Kaset ካሴት tweet media
AM
0
0
0
45
Kaset ካሴት
Kaset ካሴት@Kasetbot·
አዎ! በእስክርቢቶ ማጠንጠን ግን ድሮ ቀረ 😂
Kaset ካሴት tweet media
AM
0
0
0
40