NMEC-Ethiopia retweetledi
NMEC-Ethiopia
122 posts

NMEC-Ethiopia
@MayorofAddis
This is Official Twitter account of the national mining exhibition center. Which locates at MoMP
Ethiopia Katılım Haziran 2019
2 Takip Edilen4.2K Takipçiler

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለእስልምና እምነት ተከታዮች ያዘጋጀው የአፍጥር መርሀግብር ተካሂዷል።
በመርሀግብሩ የእስልምና እምነት ተከታይ የሆኑ እንግዶች ታድመዋል።
@TakeleUma
@MayorofAddis
#RamadanMubarak




AM

አለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ የመስጂድ ግንባታ መሠረት ድንጋይ በነገው እለት ይቀመጣል።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደርም ለመስጊዱ ግንባታ የሚሆን 30ሺ ካሬ ሜትር ቦታ በነገው ዕለት የሚያስረክብ ይሆናል።
@TakeleUma
#Addisababa




AM

Register Now!!!
addismycity.org/urbanfarming
Takele Uma Banti@TakeleUma
Thank you all for your comments & interest in our urban farming initiative! REGISTER ONLINE NOW at: addismycity.org/urbanfarming We have 100+ land locations & awards will be given to the first & best submissions. We can’t wait to transform urban farming in Addis Ababa together!
English
NMEC-Ethiopia retweetledi

My heartfelt thanks goes to the Gates Foundation for just making a 200 million birr commitment to our city! You are a genuine partner & this will go a long way in building up our defenses against the spread of #COVID19 & the larger impact of this pandemic on our communities.
English


ኢ/ር @TakeleUma የኮሮና ወረርሽኝን(COVID-19) ለመከላከል በከተማ አስተዳደሩ እየተሰሩ ባሉ ስራዎች ዙሪያ መግለጫ እየሰጡ ነው፡፡
@MayorofAddis
#COVID2019
#addisababa

AM

ኢ/ር @TakeleUma የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል በሚደረገው ጥረት አቅም የሌላቸውን ለመደገፍ ከተሰባሰበው ድጋፍ ለአካል ጉዳተኞች አበረከቱ።
ድጋፉ የንፅህና መጠበቅያ ቁሳቁሶችና ምግብን ያካተተ ነው።
@MayorofAddis
#Covid-19




AM
NMEC-Ethiopia retweetledi
NMEC-Ethiopia retweetledi

ኢ/ር @TakeleUma ስለኮሮና ቫይረስ መደረግ ስላለባቸው ቅድመ ጥንቃቄዎች በየአካባቢው እየተዘዋወሩ ግንዛቤ እየሰጡ ይገኛሉ።
መርካቶ፣ አትክልት ተራና መገናኛ አካባቢዎች እንዲሁም በሌሎች አከባቢዎችም ተገኝተዋል፡፡
@MayorofAddis
#Covid_19




AM
NMEC-Ethiopia retweetledi
NMEC-Ethiopia retweetledi
NMEC-Ethiopia retweetledi

Well done to AA city administration for availing hand sanitizers & soap below the market price throughout Kenema pharmacies. Grateful to the city youth for their voluntary. Our collective efforts and collaboration are key in #Covid-19 prevention and containment.
English

ኢ/ር ታከለ ኡማ ከበጎ ፈቃደኛ ወጣቶች ጋር በመሆን የንጽህና መጠበቂያዎቹን ወደ ከነማ የመድሃኒት መደብር የማስገባት ስራ ላይ ተሳትፈዋል፡፡
@TakeleUma




AM























