Medemer
710 posts

Medemer
@MedemerNow
Medemer by PM Abiy Ahmed promotes unity, synergy, and dialogue as a local solution to Ethiopia’s challenges, urging collective progress and shared values.
Addis Ababa, Ethiopia Katılım Ağustos 2019
1 Takip Edilen9.8K Takipçiler

"ሀገራችን ብዙ ጸጋን የተቸረች ምድር ናት"
ሀገራችን ከዓለም ወደኋላ ለመቅረት ምክንያት እንዳይኖራት ተደርጋ የተፈጠረች እስኪመስል ድረስ ብዙ ጽጋን የተቸረች ምድር ናት፡፡ ከመሬት እስከ መልከ ብዙ የአየር ሁኔታ ተንበሽብሻለች፡፡ ከተፋሰሶች እስከ ከርስ ምድር ውኋ ተጥለቅልቃለች፡፡ ከወርቅ እስከ ታንታለም፣ ከጋዝ እስከ ፖታሽ ታድላለች። ከስትራቴጂያዊ ጂኦፖለቲካዊ አቀማመጥ እስከ ከፍተኛ ተራሮች ተሞልታለች፡፡ ከታሪክ እስከ ቅርስ፣ ከኅብረ ብሔራዊነት እስከ ብዝኃ እምነት ተትረፍርፋለች፡፡
#የመደመርመንግሥት

AM

















