Meredit Fernandez
84.8K posts

Meredit Fernandez
@MereditFernand3
እግዝአብሔር ኢትዮጵያን ሰለሚወዳት የዘመኑ ድንቅ ክሰተት ቸር ታታሪ ትሁት ቸር መሪ መርጦ ቢሰጠን የሚመራ ሕዝብ ግን ጠፋ
Katılım Ağustos 2021
2.3K Takip Edilen6.3K Takipçiler
Sabitlenmiş Tweet
Meredit Fernandez retweetledi

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28 ቀን 2018 ዓ.ም (ኢ.ፌ.ፖ.ሚ)፦በአለም ይፈለጉ የነበሩ አሸበሪ በሕዝብ ደመ ይነግዱ የነበሩ ከ3 ሺህ በላይ ሰዎችን በሕገ-ወጥ መንገድ በማዘዋወር፣ ከ100 በላይ ሰዎችን ለሞት የዳረገ እና ከ50 በላይ ሴቶች እንዲደፈሩ ያደረገው ይትባረክ ዳዊት (ክብሮም)ን ከ9 ግብረ-አበሮቹ ጋር በቁጥጥር ሥር አውሎ ምርመራ አጠናቆ ለዓቃቢ ህግ መላኩን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ አስታውቋል፡፡
ይህንን ውስብስብና ድንበር ተሻጋሪ የወንጀል ምርመራ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በምስራቅ አፍሪካ ቀጠና ሕገ-ወጥ የሰዎች ዝውውርን ለመከላከል ከሚሰራ The Regional Operational Centre in support of the Khartoum process (ROCK) ከተባለ ድርጅት ጋር ባደረገው የመረጃ ልውውጥ በዓለም አቀፍ ደረጃ ይፈለግ የነበረው አደገኛ ህገ-ወጥ የሰዎች አዘዋዋሪ ይትባረክ ዳዊት አለሙን በትግራይ ክልል ሽሬ ከተማ ላይ ፖሊስ በቅንጅት በቁጥጥር ሥር አውሏል።
ተጠርጣሪው በፓስፖርት ስሙ ይትባረክ ዳዊት አለሙ፣ ቤተሰቦቹ በልጅነቱ ያወጡለት ስም ጳውሎስ ዳዊት ወልዳይ፤ ወንጀል መስራት ሲጀምር የሚታወቅባቸው ስሞች አድሀኖም፣ ሱዳን ሀገር የሚታወቅበት ስም አህመድ፤ ሱማሊያ፣ ጅቡቲ እና ኬንያ የሚጠቀምበት ስም ሙኒር ሲሆን ክብሮም ደግሞ በስዊድን እና በሌሎች የአውሮፓ ሀገራት የሚጠቀምባቸው ሀሰተኛ ስሞች መሆናቸውን ፖሊስ በምርመራው አረጋግጧል፡፡
ፖሊስ እነዚህን ስሞች ለምርመራው አጋዥ አድርጎ ያደገ ቴክኖሎጂን በመጠቀም የተጠናከረ ምርመራና ክትትል በማድረግ ከ70 በላይ በሐገር ውስጥና በተለያዩ ሀገራት የሚገኙ ዋና ዋና የሕገ-ወጥ አዘዋዋሪዎችን ከለየ በኋላ ዋናውን ተጠርጣሪ ጨምሮ በአጠቃላይ 10 ህገ-ወጥ የሰዎች አዘዋዋሪዎችን ተከታትሎ በአጭር ጊዜ ውስጥ በቁጥጥር ስር በማዋል ምርመራውን ሲያከናውን ቆይቷል፡፡
ፖሊስ የተያዙትንም ሆነ ያልተያዙትን ተጠርጣሪዎች በወንጀሉ ያፈሩትን ሀብት በጥናት በመለየት ሌሎች ሀብቶቻቸውንና በባንክ የሚገኝ ገንዘብ እንዳይንቀሳቀስ በፍርድ ቤት እንዲታገድ ማድረጉን ገልጿል፡፡
ሕገ-ወጥ አዘዋዋሪ ቡድኑ በርካታ ወጣቶችን ከኢትዮጵያ፣ ከሱዳን፣ ከኤርትራ፣ ከጅቡቲ፣ ከኬንያ እና ከሶማሊያ በመመልመል ወደ ሊቢያ በመውሰድ ሊቢያ ውስጥ ባዘጋጁት መጋዝን እንዲታገቱ በማድረግ የተለያየ መጠን ያለው ገንዘብ ከቤተሰቦቻቸው በማስላክ፤ ገንዘብ ያልከፈሉትን በቀን አንድ ጊዜ ብቻ በትንሹ ምግብ እንዲመገቡ በማድረግ፣ በጎማ፣ በዱላ እና በኤሌክትሪክ ገመድ በሰንሰለት እጅ እና እግራቸውን አስረው በመግረፍና በማስገረፍ፣ የውሃ ማሸጊያ ፕላስቲክ አቃጥለው ሰውነታቸው ላይ በማንጠባጠብ ከፍተኛ ስቃይ በማድረስ፣ ኢ-ሰብአዊ ድርጊት በመፈፀም በርካታ ሰዎች ሕይወታቸው እንዲያልፍ፣ የአካል ጉዳት እንዲደርስባቸው፣ ሴቶች እንዲደፈሩ እና ከፍተኛ አካላዊና ስነ-ልቦናዊ ጉዳት እንዲደርስባቸው ማድረጋቸውን ፖሊስ በምርመራ ማረጋገጥ ችሏል፡፡
ሕገ-ወጥ አዘዋዋሪዎቹ ሊቢያ ውስጥ ተጎጅዎችን አግተው የሚያሰቃዩባቸው አምስት ማከማቻ መጋዘን እንዳላቸው እና በዚህ አደገኛ ወንጀል ከ3 ቢሊዮን ብር በላይ በህገ-ወጥ አዘዋዋሪዎቹ ሲንቀሳቀስ እንደነበረ ፖሊስ በሰበሰበው ማስረጃ ማረጋገጥ የቻለ ሲሆን ከ100 በላይ ተጎጂዎችና ቤተሰቦቻቸውን በሀገር ወስጥና በውጭ ሀገር የምስክርነት ቃል የመቀበል ሥራ መሰራቱንም ጨምሮ ገልጿል፡፡
ዘመናዊ ቴክኖሎጂን በመጠቀም ሊቢያ፤ ሱዳን፤ ቤልጂየም፤ እንግሊዝ፤ ካናዳ፤ ኖርዌይ፤ ኔዘርላንድ፤ ሉግዘንበርግ እና ስዊዘርላንድ ከሚገኙ አስራ ስድስት ተጎጅዎች ላይ ቃል መቀበሉንም ፖሊስ አሳውቋል፡፡
የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በሐገርና በህዝብ ላይ ከፍተኛ ጉዳት እያደረሰ ያለውን ይህንን ድንበር ተሻጋሪ ወንጀል ለመከላከል ዘመኑ ያፈራቸውን የምርመራ ቴክኖሎጂዎች በመጠቀም በተሟላ ፖሊሳዊ ስብዕናና ስነ-ምግባር እየተመራ በላቀ ቁርጠኝነት ተልዕኮውን እየተወጣ ይገኛል።
ይህ ውስብስብ ድንበር ተሸጋሪ የወንጀል ጉዳይ በተሳካ ሁኔታ እንዲጣራ ከፖሊስ ጋር በትብብር ለሰሩት ለመላው ሕብረተሰብ ምሰጋና እናቀርባለን ::

AM

The Prosperity Party aims to build a prosperous Ethiopia through peace, dev't and good governance. Under the leadership of @AbiyAhmedAli, it promotes industrialization, infrastructure development, agricultural modernization and foreign investment to support sustainable growth.

English
Meredit Fernandez retweetledi
Meredit Fernandez retweetledi

በሰሜን ጎጃም እና በደቡብ ጎንደር ዞኖች የጽንፈኛ ቡድኑ ከፍተኛ መሪዎች እና ታጣቂዎች የጥፋት ሕልም መክኗል።
ባሕርዳር፡ መጋቢት 28/2018(አሚኮ) በሀገር መከላከያ ሠራዊት የምሥራቅ ዕዝ ኮር በሰሜን ጎጃም እና በደቡብ ጎንደር ዞኖች ባካሄደው የተቀናጀ ኦፕሬሽን የጽንፈኛ ቡድኑን ከፍተኛ መሪዎች ጨምሮ 90 የጽንፈኛ ታጣቂዎችን ከጥቅም ውጭ በማድረግ እና በመማረክ ውጤታማ አፈጻጸም ማስመዝገቡን አስታውቋል።
በሀገር መከላከያ ሠራዊት ከፍተኛ አመራሩ ብርጋዴር ጄኔራል አዲሱ መሐመድ እንደገለጹት ኮሩ ከመጋቢት 21/2018 ዓ.ም ጀምሮ በሰሜን ጎጃም (ሰሜን ሜጫ፣ ይልማና ዴንሳ፣ ጎንጂ ቆለላ፣ አዴት እና ባሕር ዳር ዙሪያ) እንዲሁም በደቡብ ጎንደር ወረዳዎች ባካሄደው ዘመቻ 72 የጽንፈኛ ቡድን መሪዎች እና ተዋጊዎች ከጥቅም ውጭ ተደርገዋል ብለዋል።
በዚህ ኦፕሬሽን 14 ታጣቂዎች ተማርከዋልም ነው ያሉት።
28 የነፍስ ወከፍ እና 1 የቡድን መሣሪያ በቁጥጥር ሥር መዋሉንም ጠቁመዋል።
ጽንፈኛው ቡድን ገብቶባቸው የነበሩ ወረዳዎችን ሙሉ በሙሉ መቆጣጠር ተችሏልም ብለዋል።
በተለይ መጋቢት 27/2018 ዓ.ም በጎንጂ ቆለላ እና አዴት በነበረው ኦፕሬሽን ከጥቅም ውጭ ከተደረጉት መካከል ጽንፈኛው አዲስ ባጀራጀው የ33ኛ ክፍለ ጦር ወታደራዊ አዛዥ እና የ102ኛ ኮር ዘመቻ መሪ ሻለቃ ሸዋነህ ሙሉጌታ፣ የ33ኛ ክፍለ ጦር ልዩ ዘመቻ ኀላፊ ሃምሳ አለቃ ዘካሪያስ እና ይናገር ተገኘ የተባለ አመራር ይገኙበታል።
በተጨማሪም ስሙ ያልተጠቀሰ የክፍለ ጦር መረጃ ኀላፊ ፣ የብርጌድ ሎጅስቲክስ ኀላፊ እና ንብረት (ሸምሸም) የተባሉ መሪዎቹ ከጥቅም ውጭ ተደርገዋል።
ከሰሜን ወሎ የመጣው ታደለ፣ ከደቡብ ጎንደር የመጣው ማስሬ እና ከአማሪት የመጣው በቀለ ጌትነት በዚህ ኦፕሬሽን ከጥቅም ውጭ ተደርገዋል ብለዋል።
በዘመቻው የቡድኑ ሐኪም ጌትነት ተፈራ እና የሎጅስቲክስ ባለሙያው ሰውአለ ምኒችል ተማርከዋል ነው ያሉት።
ባለፉት ሰባት ቀናት በተደረገው ኦፕሬሽን ከቋራ ተነስቶ አዴት ሊደርስ የነበረ 1 ሺህ 344 ልዩ ልዩ ተተኳሾች ተይዘዋል። እንዲሁም ወደ ባሕር ዳር ሊገባ የነበረ 1 ሺህ 268 የመትረየስ እና 67 የድሽቃ ጥይት በወገልሳ አካባቢ በቁጥጥር ሥር ውሏል። ጽንፈኛው ከሕዝብ የዘረፋቸው አራት ተሽከርካሪዎችም ተመልሰዋል ነው ያሉት።
በደቡብ ጎንደር ዞን ስማዳ ወረዳ እና ወገዳ ከተማ ሕዝብን ሲዘርፍ የነበረው ቡድን በድንገተኛ ኦፕሬሽን እንዲጸዳ ተደርጓል ብለዋል። በዚህም ማኅበረሰቡ በሰላም በመንቀሳቀስ የመንግሥት አገልግሎቶችን ማግኘት እንዲችል መደረጉን ብርጋዴር ጄኔራል አዲሱ መሐመድ አረጋግጠዋል።
አዛዡ አክለውም የሀገርን ሉዓላዊነት ለማስከበር እና የውስጥ ተላላኪ ባንዳዎችን ሴራ ለማክሸፍ ኮሩ ተልዕኮውን አጠናክሮ እንደሚቀጥልም አስታውቀዋል። ዘገባው የሀገር መከላከያ ሠራዊት ነው።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
linktr.ee/AmharaMediaCor…
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

AM

የዲፕሎማሲው መሐንዲስና የኢትዮጵያ የከፍታ ዘመን፦ የዐቢይ አሕመድ ስትራቴጂካዊ ድል
የጥበብና የጥጋት መሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፣ የዘመናትን የዲፕሎማሲ ድንዛዜ በቆራጥነት በመስበር ኢትዮጵያን በዓለም አቀፍ መድረክ የማይደፈር የኃይል ሚዛን አድርገዋታል። በአፍሪካ ቀንድ ሰላምን በመዝራትና በብሪክስ (BRICS) አባልነት ሐገራችንን የዓለም ልዕለ-ኃያላን ተዋናይ በማድረግ፣ ብሔራዊ ጥቅማችንን በጽኑ መሠረት ላይ ያስከበረ የታሪካችን ብሩህ ምዕራፍ ተቀድቷል። ይህ የማይበገሬ የዲፕሎማሲ ዘመቻ የኢትዮጵያን የሺህ ዓመታት ክብር ዳግም በማንገስ፣ ሐገራችንን ከቀጠናዊ ተፅዕኖ ፈጣሪነት ወደ ዓለም አቀፍ መሪነት ያሸጋገረ የታላቅነትና የአሸናፊነት አርማ ነው። በመሆኑም በታላቁ መሪያችን ስልታዊ አመራር ኢትዮጵያ ዛሬ የዲፕሎማሲው ማዕከልና የብልፅግና ተምሳሌት ሆና በዓለም አደባባይ በግርማ ሞገስ ትታያለች።
ሰውየው ለኢትዮጵያ ሐገረችን ብቻ ሳይሆን ለአለማችንም ቁልፍ ሰው ነው::

AM
Meredit Fernandez retweetledi