Mohammed Hassen

15K posts

Mohammed Hassen banner
Mohammed Hassen

Mohammed Hassen

@Mohas0

There would never be either prosperity or development at the expense and plight of the people of #Amhara. Never! https://t.co/LnZ9aEwvrP

Katılım Mayıs 2020
534 Takip Edilen5.3K Takipçiler
Mohammed Hassen
Mohammed Hassen@Mohas0·
We are going to a month break of self reflection of our spiritual life during the month of RAMADAN! RAMADAN 💝💝💝 MUBAREK! @Yo_Gi_ETUK ~ enjoy the platform. I hope you will bring peace and stability to the struggle .
Mohammed Hassen tweet media
English
5
1
17
874
Mohammed Hassen
Mohammed Hassen@Mohas0·
ለአንድነትና ለውይይት አንዲህ የለፉ አባት ነበሩ!
Mohammed Hassen tweet mediaMohammed Hassen tweet mediaMohammed Hassen tweet mediaMohammed Hassen tweet media
AM
5
11
32
2.3K
Mohammed Hassen
Mohammed Hassen@Mohas0·
@Woshgogo የፋኖ መሪነትን እኔ ልደርበው ስትሉ፣በየጫካው ለውይይት ስታረጠርጡ እጅ ከፍንጅ ተይዛችሁ አፍንጫችሁን ከመባላችሁ በፊት የነበረ አቋማችሁ ቢሆን ኖር ምናልባት ውነት አላችሁ ብለን ልናመነታ እንችል ነበር። ሴራችሁ ከተነቃ በኋላ doesn't make any sense!
AM
1
0
0
31
PEDA(ፔዳ)_4444
PEDA(ፔዳ)_4444@Woshgogo·
@Mohas0 በታሪክ ፊት የሚያፍረው በ33 አመት ውስጥ በሚሊዮን ለሚቆጠር አማራ እንደ በግ ተጋድሞ መታረድ እና መፈናቀል ምክንያት mastermind ከሆኑት አካላት ጋር አብረን ሰርተን ሌላ የሰቆቃ ቀንበር እንጫንባችሁ የሚለው ነው ወይንስ ለስር ነቀል ለውጥ የሚታገለው?
AM
1
0
0
28
Mohammed Hassen
Mohammed Hassen@Mohas0·
አፋሕድ ሟሙቶ፣ሟሙቶ፣ሟሙቶ @AmesganawM @HabtamuAyalew21 ቀርተዋል! ሀብታሙ አያሌውና ምስጋናው አንዱአላም የሳሰሰውን ሀይል ለመተካት ከምዕራቡ ዓለም ተወርውረው የትግሉ ሜዳ ላይ ይገኛሉ ተብሎ እየተጠበቀ ነው!
AM
4
6
34
3.1K
Mohammed Hassen
Mohammed Hassen@Mohas0·
@Woshgogo የተኛሁት ምናልባት እኔም ልሆን እችል እንዴ የሚል የራስ ተጠየቅ ጨምርበትና አብረን እንክረም። እንዲህ እንደተወዛገብን ዝንተ አለም አንኖርም አይዞህ። ነገ መፍትሄ አለው ያኔ በታሪክ ፊት የሚያፍረው ያፍራል፣ ልክ የሆነው አሸናፊ ይሆናል! Stay tuned
AM
1
0
0
32
Mohammed Hassen
Mohammed Hassen@Mohas0·
አርበኛና ደራሲ አሰግድ መኮንን ያስባለው አካል ዛሬ ሌሊት አርበኛ ተስፋዬ መካሻን ምን አደረጋቸው ብለህ ጠይቅ! እስክንድር ሆይ? የስራህን ይስጥህ!
Mohammed Hassen tweet media
AM
4
6
32
2.1K
PEDA(ፔዳ)_4444
PEDA(ፔዳ)_4444@Woshgogo·
@Mohas0 ወዳጄ... የምን case ነው የታወራው?? ራሳቸው በአንደበታቸው የተናገሩት ነው!! ክሱን ማስተባበል ሲያቅትህ ታጥቃችኃል- ተጥቀናል እያሉ መፎግላት ተገቢ አይደለም -ታረም!!
AM
1
0
3
46
Mohammed Hassen
Mohammed Hassen@Mohas0·
አፋሕድን በፈለጋችሁት ልክ አቆንጅታችሁ ካቀረባችሁበት መለኪያ በሚልቅ መልኩ የትግሉ ተስፋም በነኚህ የአማራ የቁርጥ ቀን ልጆች ትከሻ ላይ አለ!
Mohammed Hassen tweet mediaMohammed Hassen tweet mediaMohammed Hassen tweet mediaMohammed Hassen tweet media
AM
2
6
24
907
Mohammed Hassen
Mohammed Hassen@Mohas0·
@Yo_Gi_ETUK በተጨማሪ ነገርዬው ~ opinion ~ ንን የመግለፅ ጉዳይም ነው ብለን አስተያየት ሰተን አልፈነው ነበር። እምቢ እንጨቃጨቅ ብለው ወጥረው የያዙን የእስክንድር ልጆች ናቸው። ስለ አብይ አህመድ ሶማሊያ ጉብኝነት በፃፍነው ፅሁፍ ዚሪያ ከእስክንድር ልጆች
Mohammed Hassen tweet media
AM
1
0
0
47
Yo-Gi (ዮሴፍ)
Yo-Gi (ዮሴፍ)@Yo_Gi_ETUK·
@Mohas0 የምደግፈውን ስደግፍ እንጂ እንዳንተ መሬት ያሉትን ሶፋዬ ላይ ሆኜ ለመሳደብ አልደፍርም! Where were u btw? ተሳዳቢዎቹ በሰለቻቸው ሰአት መጥተህ ይሄ ሁሉ ኡኡ? ተከፍሎህ ሎቢ የምታደርግ ነው የምትመስለው you’re relentless!አንዳንዴ ስለ አብይ አውራ እንጂ!
AM
2
0
2
53
Yo-Gi (ዮሴፍ)
Yo-Gi (ዮሴፍ)@Yo_Gi_ETUK·
አሳዬ ዳግማዊ... በፆሙ መሰለኝ ሰሞኑን ስድባቸው ጋብ ሲል ምትክ ተክተዋል! የመሰለውን መደገፍ ሲቻል መሬት ላይ ያለን ሰው 24/7 ውንጀላ! ድፍረታቸው! ምክንያት ሲያልቅ ድርጅቶች ያፈረሰ ደሞ ተጀምሯል! "It is far better to try & fail than to not try at all!
Mohammed Hassen@Mohas0

አስክንድር ለአማራ ህዝብ ከማንም በላይ ህይወቱን ሙሉ ታግሏል ሲሉ ለኛ ትዝ የሚለን የአማራ ህዝብ የፖለቲካ ድርጀቶች የነበሩት መአህድ፣መኢአድ መሰል ድርጅቶች እንዴትና ለምን ፈረሱ የሚለው ነው!

AM
1
0
4
256
Mohammed Hassen
Mohammed Hassen@Mohas0·
@afrodataa የከተማዎቹ ፣የአራዳዎቹ ልጆች አይደለም የትጥቅ ትግል በተወለደበት ቦታ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ሲከለከል ~ you were hiding in a rabbit hole. የአማራ ወጣትማ ታቀወቀለህ ከአብይ አህመድ መንጋጋ ፈፅቅቆ ያወጣ ጀግና ነው ~ not in social media boasting.
AM
0
0
1
31
Mohammed Hassen
Mohammed Hassen@Mohas0·
አስክንድር ለአማራ ህዝብ ከማንም በላይ ህይወቱን ሙሉ ታግሏል ሲሉ ለኛ ትዝ የሚለን የአማራ ህዝብ የፖለቲካ ድርጀቶች የነበሩት መአህድ፣መኢአድ መሰል ድርጅቶች እንዴትና ለምን ፈረሱ የሚለው ነው!
AM
4
2
26
1.2K
Mohammed Hassen
Mohammed Hassen@Mohas0·
@Woshgogo Whatever case you bring against them, የምትደግፈው የታጠቀ ሀይል አላችሁ የምንደግፈው የታጠቀ ሀይል አለ። በዚህ አቋማችሁ ምን እንደምታመጡ ልናይ እየጠብቅን ነው።
AM
1
0
0
46
PEDA(ፔዳ)_4444
PEDA(ፔዳ)_4444@Woshgogo·
@Mohas0 የእኔ እነሱን በብአዴንነት መክሰሴን ተወው እና አስረስን ጠይቀው እቅጩን ይነግርሃል!!አንተ ከበአዴን ጋር ይሰራሉ ማለታችን ነው እንዴ የሚደንቅህ? አልሰሜን ግባ በሉት!!😂ከTPLF ጋር አብረን መስራት አለብን ማለታቸውን ስትሰማ ምን ትል ይሆን!😂?
AM
1
0
0
35
Mohammed Hassen
Mohammed Hassen@Mohas0·
@Woshgogo @AmesganawM @HabtamuAyalew21 ምኞት ሳይሆን የኔ ያልከውን አካል ያልተቀበሉትን አካላት በብአዴንነትከሳችሁ የምታመጡትን ልናይ ነው። መቼም ስማቸውን ስናጠፋ መሳሪያቸውን ጥለው ወደቤታቸው ሲሄዱ መሪያችሁ መሪ ሆነልን ብላችሁ ፓርቲ ልታደርጉ አላሰባችሁም አደል?
AM
1
0
0
48
PEDA(ፔዳ)_4444
PEDA(ፔዳ)_4444@Woshgogo·
@Mohas0 @AmesganawM @HabtamuAyalew21 ምኞት አይከለከል.... እንደዚያ እያሰብክ masturbate አድርግ😂😂 ደሃ በህልሙ ቅቤ ባይጥጣ ምን ይውጠው ነበር ይላል አበው!!😂😂
AM
1
0
2
80
Mohammed Hassen
Mohammed Hassen@Mohas0·
But if you are insisting on one-sided narration, we say that is not a way forward for unity. ውህደትና አንድነት ~ process ~ ነው።
English
0
0
5
282
Mohammed Hassen
Mohammed Hassen@Mohas0·
አሁን ባለው ውዝግብ የአጠቃላይ ፋኖዎች አደረጃጀት መሪ ጎጠኛ ሆነን ምሬ ወዳጆ፣ተላላኪ ሆነን ዘመነ መሆን አለበት ያልንበት አጋጣሚ የለም። ጎንደር ራሱን 1 ያድርግ ሸዋ ራሱን 1 ያድርግ ወሎ ራሱን 1 ያድርግ ጎጃም ራሱን 1 ያድርግ Then lets talk!
AM
4
1
20
1.1K
Mohammed Hassen
Mohammed Hassen@Mohas0·
ከአፋሕድና እስክንድር አደረጃጀቶች ውጪ ያለውን የፋኖ ሀይሎች አደረጃጀቶች በብአዴንነትና አለፍ ሲልም በወያኔነት እየከሰሱ እስክንድር ነጋ የስም ማጥፋት ዘመቻ ደርሶበታል ማለት ~ gibberish ~ የሆነ ነገር ማለት ነው።
AM
1
0
14
499
Mohammed Hassen
Mohammed Hassen@Mohas0·
@Somsonite11 ዳውንት ጫካ ውስጥ ሲያውደለድል ምን ሊገጥመው ጠብቆ ነበር?
AM
0
0
0
26
Mohammed Hassen
Mohammed Hassen@Mohas0·
ስለ አፋሕድና እስክንድር ሲወራ እንዴት ትግሉ ውስጥ መሬት ላይ ያለ ድርጅትና ግለሰብ ይወቀሳል፣ ይከሰሳል ይባላል! እነ ምሬ ወዳጆ፣እነ ዘመነ ካሴ በሰማይ ላይ የሚበሩ ፋኖዎች ነበሩ እንዴ?
AM
1
2
15
550
Mohammed Hassen
Mohammed Hassen@Mohas0·
@AmesganawM ~ በእርግጥ በእስክንድርም ሆነ በኮሎኔል ፋንታሁን ዙሪያ ላይ እምነት ኖሮት እየሰራ ከሆነ ነገ የምናየው ጉዳይ ነው እኛ እያልን ያለነው መጀመሪያ በእስክንድርም ሆነ በኮሎኔሉ ዙሪያ ከመደነቃቀፍ በፊት ጎንደርና ጎጃም ከሚለው በሽታ ይታከም
AM
0
0
1
27
Mohammed Hassen
Mohammed Hassen@Mohas0·
@rasmok7 በትግሉ ውስጥ ስለ ዘመነም ሆነ ምሬ የሚነሳው የሀሜት ወሬ የብአዴንነትም ሆነ የወያኔነት ወግ እስክንድር መሪ ይሁን ተብሎ ከተነሳው ውዝግብ በኋላ መሆን አልነበረበትም የኛን መሪ ካልተቀበላችሁ እኛም ስማቸውን እናጠፋለን የሚል ዘመቻ ነው የሚመስለው
AM
0
0
1
38
Mohammed Hassen
Mohammed Hassen@Mohas0·
@rasmok7 ይሄ ሁሉ ውዝግብ ባለበት ውስጥ እስክንድርም ሆነ አፋህዶች ~majority acceptance~አላቸው ሊባል አይችልም።so የሌላውን ወገን ቅሬታ ላይ ተረማምጄ በየትኛውም መንገድ መሪ ሆኜ መውጣት አለብኝ የተባለ አቋም ካለ የማያስኬድ መንገድ መሆኑን እየተናገርን ነው
AM
1
0
1
51