Muferihat Kamil

19 posts

Muferihat Kamil

Muferihat Kamil

@MuferihatK

Minister of Peace at the Federal Ministry of Peace

Katılım Şubat 2019
33 Takip Edilen5.6K Takipçiler
Muferihat Kamil retweetledi
Ministry of Peace
Ministry of Peace@MoP_Ethiopia·
"ከጌዲኦ ተፈናቃዮች አብዛኞቹ ወደ መኖሪያቸው ተመልሰዋል፡፡ በአሁኑ ሰዓት በጠቅላላው በጌዲኦ ዞን የሚገኙ ተፈናቃዮች 96 ሺህ ናቸው፡፡ በሁለቱም አካባቢዎች መፈናቀሉ ከተከሰተ አንስቶ እርዳታ አልተቋረጠም፡፡" #Gedeo watch: bit.ly/2F0Eaa0
AM
43
10
68
0
Muferihat Kamil retweetledi
Ministry of Peace
Ministry of Peace@MoP_Ethiopia·
"በፌዴራል መንግሥት ደረጃ በሰላም ሚኒስቴር የሚመራ ብሔራዊ ኮሚቴ ተቋቁሞ ከክልሎች አመራሮች ጋር በመተባበር ተፈናቃዮችን ወደ ቦታቸው መመለስ፣ በዘላቂነት ማቋቋም እና የእርዳታ አቅርቦቶችን ማሟላት ስራዎችን እየተከናወኑ ነው፡፡" #Gedeo
Ministry of Peace tweet media
AM
15
5
76
0
Muferihat Kamil retweetledi
Ministry of Peace
Ministry of Peace@MoP_Ethiopia·
“ህዝቡ ተፈናቃዮችን ለመርዳት ያሳየው ትኩረት የሚበረታታ ነው፡፡ ትክክለኛ መረጃ ማግኘትም ይገባዋል፡፡ ነገር ግን፣ የተሳሳተ መረጃ ማሰራጨትና በህዝቦች ቁስል ተጠቅሞ የፖለቲካ ትርፍ ለማግኘት መሞከር ግን ከሰብአዊነት ያጎድላል፡፡” #Gedeo #IDP #MoP
Ministry of Peace tweet media
AM
4
5
64
0
Muferihat Kamil retweetledi
Ministry of Peace
Ministry of Peace@MoP_Ethiopia·
“በ መገናኛ ብዙሃን የተነሱትን ጉዳዮች ይዞ የተፈናቀለው ህዝብ መካከል በመገኘት እውነታውን በማጣራት ኃላፊነት በተሞላበት መልኩ ተጎጂዎችንም ሌላውን ኢትዮጵያዊም የሚጠቅም መረጃ መስጠት ያስፈልጋቸዋል፡፡” ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል፣ የሰላም ሚኒስትር
Ministry of Peace tweet media
AM
2
3
38
0
Muferihat Kamil retweetledi
Office of the Prime Minister - Ethiopia
በውይይቱ ወቅት ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ እንደተናገሩት የከረሙ መዋቅራዊ ችግሮቻችንን በአንድ ጀንበር ለመፍታት አይቻልም:: የመንግሥትን የለውጥ እንቅስቃሴ መደገፍ እንዲችሉ የተቋማትን ዐቅም መገንባት አስፈላጊ ነው:: 1/2
Office of the Prime Minister - Ethiopia tweet mediaOffice of the Prime Minister - Ethiopia tweet mediaOffice of the Prime Minister - Ethiopia tweet mediaOffice of the Prime Minister - Ethiopia tweet media
AM
14
14
139
0
Muferihat Kamil retweetledi
Ministry of Peace
Ministry of Peace@MoP_Ethiopia·
"ዓለምን ያስተሳሰረች ሉሲ ቅሪተ አካል መገኛ ክልል በመሆኗ የታደልን ነን። የአፋር ክልል ህዝብ አገሩን የሚወድ ብሔረሰቦች በነፃነት ሰርተው በፍቅር ሚኖሩበት የሰላም ተምሳሌት ነው" የአፋር ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ አቶ አሊ መሀመድ
Ministry of Peace tweet mediaMinistry of Peace tweet mediaMinistry of Peace tweet media
AM
1
2
27
0
Muferihat Kamil retweetledi
Ministry of Peace
Ministry of Peace@MoP_Ethiopia·
"ብዙ ሰው ተፈናቅሏል፣ ለአገራቸው ብዙ ያበረከቱ አረጋዊያን እጃቸውን ለልመና ዘርግተዋል:: ልንደማመጥ ፣ ነገን አስበን ልንሰራ ይገባል" የሜሪጆይ መስራች ሲስተር ዘቢዳር ዘዉዴ
Ministry of Peace tweet media
AM
0
1
18
0
Muferihat Kamil retweetledi
Ministry of Peace
Ministry of Peace@MoP_Ethiopia·
የሐይማኖት አባቶችና ታዋቂ ግለሰቦች ለአካባቢዉ ማህበረሰብ ልምዳቸዉንና ተሞክሯቸዉን አካፍለዋል። የሠመራና የአካባቢዉ ህዝም ለአገር ግንባታ ይበጃል ያሉትን ሀሳብ አቅርበዋል። #ጉዞሉሲ #ለሰላምናለፍቅር
Ministry of Peace tweet mediaMinistry of Peace tweet media
AM
3
3
20
0
Muferihat Kamil retweetledi
Ministry of Peace
Ministry of Peace@MoP_Ethiopia·
ሰላምን ፍቅርንና አንድነትን ማስፈንን አላማው አድርጎ የተነሳው ጉዞ ሉሲ ለሰላምና ለፍቅር የወቅቱን የአገራችን ሁኔታ የሚያሳይ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቲያትር የተዘጋጀ ሙዚቃዊ ድራማ ለሰመራና አካባቢው ነዋሪዎች ቀርቧል፡፡
Ministry of Peace tweet mediaMinistry of Peace tweet media
AM
1
1
14
0
Muferihat Kamil retweetledi
Ministry of Peace
Ministry of Peace@MoP_Ethiopia·
ጉዞ ሉሲ ለሰላምና ለፍቅር የሽኝት ዝግጅት በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተካሄደ
Ministry of Peace tweet media
AM
0
1
14
0
Muferihat Kamil retweetledi
Ministry of Peace
Ministry of Peace@MoP_Ethiopia·
“ከቅርብ ጊዚያት ወዲህ እየተነሱ ያሉ የዘርና የጎሳ ግጭቶች ለእንደኛ አይነት ህዝቦች ማይመጥኑ በመሆናቸው ሁላችንም በቃ ልንላቸው ያስፈልጋል” የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ዶ/ር ሂሩት ካሳው #ጉዞሉሲ #ለሰላምናለፍቅር
Ministry of Peace tweet media
AM
0
1
14
0
Muferihat Kamil retweetledi
Ministry of Peace
Ministry of Peace@MoP_Ethiopia·
“ሐይማኖቶች የሰላም ባለቤቶች ናቸው፡፡ በሀገራችን ሀይማኖት ብቻ ሳይሆኑ የእርስ በርስ የባህል ልውውጥ ማዳበሪያ ፣ ችግሮችን መሻገሪያ ድልድይ ናቸው” የኢትዮጵያ ሐይማኖቶች ጉባኤ ዋና ፀሐፊ መጋቢ ዘሪሁን ደጉ #ጉዞሉሲ #ለሰላምናለፍቅር
Ministry of Peace tweet media
AM
0
1
11
0
Muferihat Kamil retweetledi
Ministry of Peace
Ministry of Peace@MoP_Ethiopia·
ሉሲ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ስትደርስ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት፣ ታዋቂ አርቲስቶች፣ ልዑካን፣ የሰላም እናቶች፣ የታዳጊ ህፃናት ተወካዮች፣ የሐይማኖት አባቶችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ከፍተኛ አቀባበል አድርገውላታል
Ministry of Peace tweet mediaMinistry of Peace tweet mediaMinistry of Peace tweet mediaMinistry of Peace tweet media
AM
0
1
14
0
Muferihat Kamil retweetledi
Ministry of Peace
Ministry of Peace@MoP_Ethiopia·
“ኢትዮጵያችን በ105 ሚሊዮን ያህል ሕያዋን ቅርሶች ታድላለች፣ ሕዝቦቿ በቅርሶቻችን ብቻ ሳይሆን በማንነታችን ሀገራችንን የምንወክል አምባሳደሮች ድንቅነህ እና ድንቅነሽ ነን"  የተከበሩ አቶ ከፍያለው ተፈራ፣ የሰላም ሚኒስቴር ሚኒስቴር ዴኤታ
Ministry of Peace tweet media
AM
0
1
12
0
Muferihat Kamil retweetledi
Ministry of Peace
Ministry of Peace@MoP_Ethiopia·
"ዘረኝነትን እጸየፋለሁ፣ ኢትዮጵያዊነት ሱሴ ነው" የኢፌ.ዲ.ሪ. የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ሚኒስትር ክብርት ዶ/ር ሂሩት ካሳው Guzo Lucy @MOCT @EBC @MoP_Ethiopia
Ministry of Peace tweet mediaMinistry of Peace tweet media
AM
0
1
12
0
Muferihat Kamil retweetledi
Ministry of Peace
Ministry of Peace@MoP_Ethiopia·
"ሌሎች የኛን ነገር ቆፍረው አውጥተው ከሚያሳዩን ይልቅ ራሳችንን የምንገልጥበት፣ ሰላምና ፍቅር የሞላብን ኢትዮጵያውያን መሆናችንንየምናውጅበት ዕድል በእጃችን ይገኛል፡፡" የተከበሩ አቶ ከፍያለው ተፈራ፣ የሰላም ሚኒስቴር ሚኒስቴር ዴኤታ
Ministry of Peace tweet media
AM
0
1
11
0
Muferihat Kamil retweetledi
Ministry of Peace
Ministry of Peace@MoP_Ethiopia·
በጉዞ ሉሲ ለሰላምና ለፍቅር ማብሰሪያ የሙዚቃ ዝግጅት ከተወዳጁ ጃኖ ባንድ በማስከተል እንደ ጌታቸው ካሳ፣ ፀጋዬ እሸቱ፣ ንዋይ ደበበ ያሉ አንጋፋ የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች በጥበብ ሥራዎቻቸው ስለ ኢትዮጵያዊነት ተረኩ
Ministry of Peace tweet mediaMinistry of Peace tweet mediaMinistry of Peace tweet media
AM
0
1
12
0
Muferihat Kamil retweetledi
Ministry of Peace
Ministry of Peace@MoP_Ethiopia·
Lucy's tour for Peace and Unity which takes the 3.2 million years old fossil to Diredawa and the 9 regions starts tomorrow from the House of Peoples' Representatives of the FDRE
English
0
3
9
0