Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ)

12.8K posts

Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ) banner
Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ)

Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ)

@MuleFeTg

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ፩ኛ ቆሮንቶስ ፲፫:፲፫ @arsenal

Katılım Ocak 2020
388 Takip Edilen5.2K Takipçiler
Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ)
ከእናንተ ግን ማንም ጥበብ ቢጎድለው፥ ሳይነቅፍ በልግስና ለሁሉ የሚሰጠውን እግዚአብሔርን ይለምን፥ ለእርሱም ይሰጠዋል። ያዕቆብ ፩:፭ ቅዱስ ሐሙስ
Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ) tweet media
AM
1
5
79
606
Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ)
ኪዳነ ምህረት እናቴ ምስጢረኛዬ ጓዳዬ የጎደለኝ ታውቂአለሽ ከአፌ ሳይወጣ ሳልነግርሽ ❤️🙏
Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ) tweet media
AM
2
15
143
2K
Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ)
ቀን 15 ማክሰኞ ፣ ምሽት 2:30 - 4:30 (በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ) 📌 የእለቱ መርሃ ግብር 🕝 2:30 – 3:00 ፀሎት መዝሙር ምንባባት 🕒 2:30 – 3:40 📖 መምህር ገብረ ጊዮርጊስ — ተከታታይ የሥርዓት ቤተክርስቲያን ትምህርት ***☦️ኑ ወንጌል እንማር☦️ ***
Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ) tweet media
AM
0
2
13
171
አማን
አማን@nuelhbt·
እኔ አንቺን ስወድሽ...😊
አማን tweet media
AM
4
0
14
509
አማን
አማን@nuelhbt·
@MuleFeTg ባርሳን አልፋቹ ልትሄዱም ያምራቹሃል ሙሌ ኧረ ተው ሙሌዋ ተው 😂😂
AM
1
0
1
22
Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ)
መልካሙን የእምነት ገድል ተጋደል፥ የተጠራህለትንም በብዙም ምስክሮች ፊት በመልካም መታመን የታመንህለትን የዘላለምን ሕይወት ያዝ። ፩ኛ ጢሞቴዎስ ፮:፲፪
AM
1
12
42
942
ቋድር
ቋድር@Hailekirkos·
@MuleFeTg አጤ ዋሻ ልዩ ቦታ ነው ከበረከቱ በተጨማሪ የአካባቢው ህዝብ ደግነት ልዩ ነው ልዩ አጋጣሚዎች ያሳለፍኩበት ቦታ ነው
AM
1
0
1
107
Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ)
#ደብረ_ዘይት -እኩለ ጾም የዐቢይ ጾም ፭ኛ ሳምንት ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ፤ የዓለምን ፍጻሜና የትንሣኤ ሙታንን ትምህርት በደብረ ዘይት ማስተማሩ ለሚዘከርበት ሳምንት እንኳን አደረሰን!
AM
0
3
45
391