Nardos Adane

4K posts

Nardos Adane banner
Nardos Adane

Nardos Adane

@Nardos_ac

Play your role as an active citizen. Ethiopia Actress ! 🇪🇹

Ethiopia Katılım Nisan 2020
332 Takip Edilen1.6K Takipçiler
Nardos Adane retweetledi
Adanech Abiebie
Adanech Abiebie@AdanechAbiebie·
#AddisAbaba ዛሬ ከሴከተር፣ ከክፍለ ከተማ እና ከወረዳ አመራሮች ጋር የአገልግሎት አሰጣጥን፣ የኑሮ ውድነት ጫናን ለመቀነስ፣ ገበያን ለማረጋጋት እና ለማረቅ እየሰራን ያለነውን ስራ ገምግመናል። በመደበኛው አሰራርም ሆነ በመሶብ ዲጂታል የአንድ ማዕከል የአገልግሎት አሰጣጥ ባቀድነው መሰረት እየተሻሻለ መሆኑን እና የኑሮ ውድነት ጫናን ለመቀነስ፣ ገበያን ለማረጋጋት እና ለማረቅ እየሰራን ያለነውም ስራ በአብዛኛው ውጤታማ ሲሆን፤ በነዳጅ ምክንያት ከፍ ያሉ የአንዳድ ሸቀጦች ዋጋዎች አሁንም በተሟላ ሁኔታ እንዳልወረዱ ተረድተናል። በመሆኑም አንዳንድ የማስተካከያ እርምጃዎችን መውሰዳችንን አጠናክረን እንቀጥላለን። ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ!
Adanech Abiebie tweet mediaAdanech Abiebie tweet mediaAdanech Abiebie tweet mediaAdanech Abiebie tweet media
AM
21
64
185
3K
Nardos Adane
Nardos Adane@Nardos_ac·
ውብና አካታች የሆነው አዲሱ የኢኮ ሁለገብ ህዝብ መዝናኛ ፓርክ ተመረቀ! በአስኮ አዲስ ሰፈር በ30,000 ካሬ ሜትር ላይ ​በውስጡ ፋውንቴይን፣ የህፃናት መጫወቻ፣ አምፊ ቲያትርና ሰፊ የእግር ጉዞ መንገድ በጥራት ተሟልቶለታል። @AdanechAbiebie
Nardos Adane tweet media
AM
0
1
2
16
Nardos Adane retweetledi
Hannaa Abdisa
Hannaa Abdisa@HannaaLido·
ዶ/ር ዐብይ ለስፖርቱ እድገት ያላቸውን ፍቅር በተግባር እያየን ነው። እናንተስ ጠቅላይ ሚኒስትራችን የትኛውን ክለብ ደጋፊ ናቸው ብላችሁ ታስባላችሁ? @Arsenal congratulations
Hannaa Abdisa tweet media
AM
8
9
35
632
Nardos Adane
Nardos Adane@Nardos_ac·
ይህ የዋጋ ንፅፅር የኢትዮጵያ መንግስት ለነዳጅ ምርቶች እያደረገ ያለውን ከፍተኛ ድጋፍ (Subsidy) ቁልጭ አድርጎ ያሳያል።
Nardos Adane tweet media
AM
0
2
2
24
Nardos Adane retweetledi
Hannaa Abdisa
Hannaa Abdisa@HannaaLido·
የቀይ ባህር በር ለኢትዮጵያ የሉዓላዊነትና የክብር ማህተም ነው! ትናንት በሴራ የተነጠቅነውን የታሪክና የተፈጥሮ ስጦታችንን ዛሬ በአንድነትና በጽናት ልናስመልሰው ይገባል። 🇪🇹 ​#የቀይባህርበር #የኢትዮጵያሉዓላዊነት #አንድነት #ክብራችን
Hannaa Abdisa tweet media
AM
11
13
38
668
Nardos Adane retweetledi
Hannaa Abdisa
Hannaa Abdisa@HannaaLido·
የዶ/ር ዐቢይ አሕመድ የመደመር መንግሥት መፅሀፍ በአረብኛ የተተረጎመው በአቡዳቢ በድምቀት ተመረቀ‼️
Hannaa Abdisa tweet media
AM
4
23
76
1.1K
Nardos Adane
Nardos Adane@Nardos_ac·
የዶ/ር ዐቢይ አሕመድ የመደመር መንግሥት መፅሀፍ በአረብኛ የተተረጎመው በአቡዳቢ በድምቀት ተመረቀ‼️
Nardos Adane tweet mediaNardos Adane tweet mediaNardos Adane tweet media
AM
2
1
5
71
Nardos Adane
Nardos Adane@Nardos_ac·
ምግብ ፍለጋ ወደ ጎዳና የሚያስወጣ ምክንያት አይኖርም” — ይህ የተግባር መልዕክት ነው። ለወገኖቻችን ክብርና እፎይታ የሚሰጥ ስራ። @AdanechAbiebie #ተስፋ #CommunityCare
Nardos Adane tweet media
AM
0
2
2
23
Nardos Adane
Nardos Adane@Nardos_ac·
🇪🇹ና ተመድ የ80 ዓመታት ጉዞ! ​ተመድ የተመሰረተበትን 80ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ ኢትዮጵያ ልዩ የቴምብር ስብስብ ይፋ አድርጋለች።ይህም ሀገራችን ለዓለም አቀፍ ሰላምና ትብብር ያላትን ቁርጠኝነት የሚያሳይ ታሪካዊ አሻራ ነው ​ታሪክን በቴምብር!
Nardos Adane tweet mediaNardos Adane tweet mediaNardos Adane tweet mediaNardos Adane tweet media
AM
0
1
4
57
Nardos Adane
Nardos Adane@Nardos_ac·
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን በብሔራዊ ቤተ-መንግሥት ያደረጉላቸው አቀባበል - በምስል። @AbiyAhmedAli #MeetInEthiopia #EthiopiaHosts
Nardos Adane tweet mediaNardos Adane tweet mediaNardos Adane tweet mediaNardos Adane tweet media
AM
0
2
2
16
Nardos Adane retweetledi
Hannaa Abdisa
Hannaa Abdisa@HannaaLido·
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሶማሊያው ፕሬዚዳንት ሐሰን ሼክ መሐሙድ ጋር በሁለትዮሽ እና በቀጣናዊ ጉዳዮች ዙሪያ ፍሬያማ ውይይት እያደረጉ ይገኛሉ። በረጋ መንፈስና በጥበብ የተሞላ አመራር በመስጠት የሰላም መንገድን ቀዳሚ ያደርጋሉ።
Hannaa Abdisa tweet mediaHannaa Abdisa tweet media
AM
4
18
28
875
Nardos Adane
Nardos Adane@Nardos_ac·
#Good_evening_Addis_Ababa #ውብ_አዲስ_አበባ!! አዲስ አበባ የብልፅግና ተምሳሌት!! አዲስ አበባ የስራ ወዳዶች የትጉሃን ከተማ!! የብልፅግና ቱርፋት የሆነችው ውቢቷ አዲስ አበባ:: @AdanechAbiebie
Nardos Adane tweet media
AM
0
3
12
133