Nur Ye Nebu

34 posts

Nur Ye Nebu

Nur Ye Nebu

@NurNebu

Katılım Nisan 2018
116 Takip Edilen4 Takipçiler
Nur Ye Nebu
Nur Ye Nebu@NurNebu·
@lijtekle ምን እሱ ይገርምሀል እንዴ 100,000 ሰቶ 250,000 መክፈል አለብህ ብለውት ሱቁ ታሽጎበታል ሚገርምርው ነገር ግን ይሄ ሰው በ አመት 100ሺ ግብር አይከፍልም
AM
1
0
0
483
Teklemichael Ab Sahlemariam
"የመደመር ትውልድ" የሚባለውን የአብይ አሕመድን መፅሃፍ መግዛት ግዴታ ሆኗል። አንዳንድ ከተሞች። ግዴታ ብቻ ሳይሆን አለመግዛት እያሳሰረ ነው። የሚገርመው ነገር ለመፅሃፉ ትከፍላለህ እንጂ መፅሃፉ አይሰጥህም።
AM
70
46
154
36.2K
Nur Ye Nebu
Nur Ye Nebu@NurNebu·
@himaawol ወንድ ልጅ ካኮረፈ ወይም ዝም ካለ ውስጡ መናገር ማይፈልገው ነገር አለ ማለት ነው ካልሆነ ደሞ ከምጨቀጨቅ ብሎ ሊያኮርፍ ይችላል
AM
0
0
2
90
Hima 🇵🇸
Hima 🇵🇸@himaawol·
ሳትሰድቡ አስረዱኝ ወንዶች ለምንድነው ግን የምታኮርፉት 🤔?
AM
139
1
134
33.8K
Nur Ye Nebu
Nur Ye Nebu@NurNebu·
@gemechu3 ችግራቸውኮ ከቤተ ክህነቱ ጋር አደለም ከ ኦሮሞ ጋር እንጂ
AM
0
0
0
55
Ruhama
Ruhama@ruhama_m_belay·
ወልድያ 💛
Ruhama tweet media
AM
17
4
106
13K
Ruhama
Ruhama@ruhama_m_belay·
አንዳንድ ሰዎች ዝም ማለትን እያከበዱት ነው… Lord help me 🧘🏻‍♀️
AM
4
1
37
5.2K
Nur Ye Nebu
Nur Ye Nebu@NurNebu·
@AlemayehuGK በየመንደሩ እየዞሩ እናቶቻችንን ለመከላከያ እያሉ ያስጨንቁና እዚ ለማንም ይበትኑታል
AM
0
0
0
0
Alemayehu Gemeda
Alemayehu Gemeda@AlemayehuGK·
የኢትዮጵያ ቡና ደጋፊ ነኝ፣ ነገር ግን የህዝብን ገንዘብ እንዲህ አያነሱ ለተገኘው አካል መዝራት መቼ ነው ብልጽግና የሚያቆመው? 🤔
Alemayehu Gemeda tweet media
AM
73
36
340
0
helina abdi
helina abdi@AbdiHelina·
@DerejeGerefa ጡሩንባህን አትንፋ በለው ማነው ደግሞ ጀዋርን ይሚያምነው?
AM
1
1
2
0
Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹
Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹@DerejeGerefa·
"ኢትዮጵያ ውስጥ በቆየሁበትና በእስር እያለሁ ለማስተዋል እንደቻልኩት የኢትዮጵያ ጉዳይ እጅግ ውስብስብና ጥንቃቄ የሚሻ ነው። አሁን ሰዓቱ በስሜት የምንነዳበት ሳይሆን ቅድሚያ ሰጥተን በሀገራችን ሰላም እንዲሰፍን የምንሰራበት ነው።" ጀዋር መሀመድ
Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹 tweet media
AM
114
67
387
0
Nur Ye Nebu
Nur Ye Nebu@NurNebu·
@Kiratayee በል እንግዲ አሁኑኑ የዛኔ ወረቀቱን የቀማህን ልጅ ፈልግ ከዛ ማረግ ያለብህን ላንተ ልተውልህ
AM
0
0
0
0
Mugabsa
Mugabsa@mugabsa2·
@MekonenTeka3 @ZemenuYA ፔንቴ ነው እስልምና ለነገሩ እንደ ሙስሊሞች የሚሰግድ የለም
AM
1
0
1
0
Lily 🇪🇹
Lily 🇪🇹@lidyabekele3·
ላንጋኖ አሁን 💛 Meditation time 💛
Lily 🇪🇹 tweet media
Tiếng Việt
19
1
196
0
Nur Ye Nebu retweetledi
kely leo
kely leo@kelyleo30·
አሁን ተመዝግበው ያሉ የልብ ህሙማን ህፃናት ወረፋ ደርሷቸው እሲኪታከሙ በትንሹ 10 ዓመት ይፈጅባቸዋል ......ይህ በእንዲህ እንዳለ በ 49 ቢሊየን ብር አዲስ ቤተመንግስት ለመገንባት በሂደት ላይ ነው ... ?🤔?
AM
7
24
132
0
Nur Ye Nebu
Nur Ye Nebu@NurNebu·
@martinplaut More than 50 people have been killed and more than 115 injured in a massacre of Muslims in Gondar by Orthodox extremists.
Nur Ye Nebu tweet media
English
0
0
0
0
Martin Plaut
Martin Plaut@martinplaut·
"The remains of hundreds of people are being deliberately destroyed in an organised campaign to dispose of evidence of ethnic cleansing in the west of Ethiopia's Tigray region, according to interviews with 15 eyewitnesses" bbc.co.uk/news/world-afr…
English
110
586
441
0
Nur Ye Nebu
Nur Ye Nebu@NurNebu·
@TayeNani በቃ ካሁን ቡኋላ እንደ ነዳጅ ለኮንዶምም መንግስት ድጎማ ሊያረግበት ግድ ይለዋል ያው ሁለቱም ለሹፍርና ወሳኝ ናቸው ብዬ ነው
AM
0
0
4
0
Nani Taye
Nani Taye@TayeNani·
አይ እቺ ሀገር ኮንዶሚንየም ጠፋ ብለን ስንገረም ኮንዶሙም ጠፍቶ አረፈው 🥲🥲
Ethiopia 🇪🇹 AM
79
16
364
0
Nur Ye Nebu
Nur Ye Nebu@NurNebu·
#GonderMuslimsMassacre More than 50 people have been killed and more than 115 injured in a massacre of Muslims in Gondar by Orthodox extremists.
Nur Ye Nebu tweet mediaNur Ye Nebu tweet mediaNur Ye Nebu tweet mediaNur Ye Nebu tweet media
English
0
0
1
0