አንድ አማራ

2.1K posts

አንድ አማራ banner
አንድ አማራ

አንድ አማራ

@One__Amhara

አንድ አማራ ለሁሉም አማራ፤ ሁሉም አማራ ለአንድ አማራ! || One Amhara for all Amhara; all Amhara for one Amhara! Subscribe to our YouTube channel 👉 “One Amhara Media”

Ethiopia Katılım Ekim 2021
4 Takip Edilen18.7K Takipçiler
Sabitlenmiş Tweet
አንድ አማራ
አንድ አማራ@One__Amhara·
One Amhara, Amhara Youth Association & Amhara women Association የተሰጠ መግለጫ. የተጠቀሱትን አቋሞች ሳይዝ ሊንቀሳቀስ የሚፈልግ ማንኛውም የአማራ የፖሊቲካ ድርጅትና ተወካይ የአማራ ሕዝብን ያልወከለ መሆኑን አውቆ ከወዲሁ አጁን እንዲስብስብ እናሳስባለን
አንድ አማራ tweet mediaአንድ አማራ tweet media
AM
122
391
459
0
አንድ አማራ retweetledi
Nate (Neb)
Nate (Neb)@Amhararising·
ጉድ ነው ዘንድሮ🤣 ጭራሽ ለደብረፂዮን እንኳን ደስ ያለህ ማለት ጀመራችሁ🤣
Nate (Neb) tweet media
AM
10
11
15
1K
አንድ አማራ
አንድ አማራ@One__Amhara·
Statement Release by One Amhara movement “The Amhara Fano National Movement (AFNM) is one group using the name. It represents only its own members and does not speak for all Amhara people...”
English
3
13
21
5.3K
አንድ አማራ retweetledi
Amhara Youth Association🦅
Amhara Youth Association🦅@amhara_youth_US·
የእስክንድር ጉድ ወጣ‼️ የአማራን ትግል ለህውሃት ለመሸጥ እስክነድር የአፋህድ አመራሮችን ሲያስማማ እጅ ከፍንጅ ተያዘ: ከሚጠቅሳቸው ነገሮች መካከል •ከህወኃት ጋር መስራት አማራጭ ሳይሆን ግዴታ እንደሆነ •አፋብሃ ከህውኃት ጋር እየሰራ እንደሆነ እና አፋህድ ከአፋብኃ አንድ መምጣት ካለበት ህውኃትን መቀበል እንዳለበት •ከህውኃት ጋር አድነቱ ያለቀለት ጉዳይ እንደሆነ •አፋህድ ከህውኃት ጋር መስራት ካልቻለ ከጎረቤት ሀገሮች ጋር መስራት እንደማይችል •ለኤርትራኖች ቀዳሚነት ያለው የህውኃት እና የሻብያ ጥመረት እንደሆነ (በአጭሩ እየነገረን ያለው ፋኖ ለነሱ ከእግረኛ ወታደር እንደሚሆን) •ሻብያ ለፋኖ ብሎ ከህውኃት ጋር እንደማይለያይ •ህውኃትን አግዝፎ ያያል (በራስ መተማመን እንደሌለው በደንብ ያሳየበት ንግግር ነው) •ሰሜን የሚባል ግንባር መፍጠር እንዳለባቸው ይናገራል አፋህድ እና አፋብኃ ግልፅ አድረገው መምጣት አለባቸው። የአማራ ትግል ለህውኃትም ለብልፅግናም መሸጥ አይችሉም።
AM
3
20
27
5.5K
አንድ አማራ
አንድ አማራ@One__Amhara·
ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጅ ዑመር እድሪስ የሕዝበ ሙስሊሙ ብቻ ሳይሆኑ በምክራቸውና በተግሳፃቸው በመላው ኢትዮጵያዊያን መወደድንና ክብርን የተጎናፀፉ ታላቅ አባት ናቸው ለቤተሰቦቻቸውና ለመላው ኢትዮጵያዊያን መጽናናትን እንመኛለን!
አንድ አማራ tweet media
AM
1
5
13
918
አንድ አማራ retweetledi
Amhara Youth Association🦅
Amhara Youth Association🦅@amhara_youth_US·
From Amhara to Egypt: @FanoRising may our histories connect us, our waters unite us, and our dialogue guide us toward mutual respect and growth. 🌍💚💛♥️🤝🇪🇬🇪🇬 የአማራ እና የግብፅ ህዝብ ለህዝብ ግንኙነት @Officialegypt_ @MfaEgypt @EgyptEmbassyUSA @DailyNewsEgypt @Egyptianmemees @PMEthiopia @HermelaTV @fitsumaregaa @Jawar_Mohammed @AregaKebede_L @EthiopianPublic @EgyptTodayMag
English
1
19
32
6.3K
አንድ አማራ
አንድ አማራ@One__Amhara·
አንድ አማራ አደረጃጀት ከዚህ ቀደም በ10 የሚቆጠሩ የማታገያ ሰነዶችን ሲያዘጋጅ ቆይቷል::ዛሬ ላይ ትግሉ በቀጠናዊ እና በሀገራዊ ሀይሎች ሊመጡ ስለሚችሉ አደጋዎች እና ትሩፋቶች ላይ ያተኮረ የአሰላለፍ ግምገማ ሰነድ ተዘጋጅቷል1/3 img1.wsimg.com/blobby/go/f0eb…
አንድ አማራ tweet mediaአንድ አማራ tweet mediaአንድ አማራ tweet mediaአንድ አማራ tweet media
AM
10
27
38
11.3K
አንድ አማራ retweetledi
Amhara Youth Association🦅
Amhara Youth Association🦅@amhara_youth_US·
ሰበር የድል ዜና ከሸዋ ሮቢት‼️ ጀግናው ራንቦ ክፍለጦር በሸዋ ሮቢት ከተማ በ103ኛ አየር ወለድ ክፍለጦር ላይ የተሳካ የከተማ ውስጥ ኦፕሬሽኝ ማድረጉን ክፍለጦሩ አስታወቀ።    አፋሕድ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ    መስከረም 29 ቀን 2018 ዓ.ም ሰሞኑን በሁሉም የሸዋ ቀጣና የጀመረው በአይነቱ ለየት ያለ የተቀናጀ አውደ ውጊያው ተጠናክሮ የቀጠለ ሲሆን ዛሬ መስከረም 29 ቀን 2018ዓ.ም ከለሊቱ 10:00 ጀምሮ የአፄ አምደ ጽዮን ኮር አካል የሆነው ጀግናው ራንቦ ክፍለጦር በርካታ መሽጎችን በመስበር በሸዋ ሮቢት ከተማ ልዩ የከተማ ውስጥ ኦፕሬሽን ማድረጉን የክፍለጦሩ የህ/ግ/ክፍል ሃላፊው አስታወቀ። የአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት(አፋሕድ) ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ አፄ አምደ ጽዮን ኮር በታላቁ አርበኛ ስንታየሁ ማሞ ስም የተሰየመው ጀግናው ራንቦ ክፍለጦር በአገዛዙ የ103ኛ አየር ወለድ ክፍለጦር ላይ በድቅድቅ ጨለማ በሁለት አቅጣጫ ተስበው በመግባት ከለሊቱ 10:00 ጀምሮ የተቀናጀ ጥቃት ፈፅሟለ። ጀግኖቹ የራንቦ አናብስቶች በአገዛዙ ወንበር አስጠባቂ ሃላል በሁለት አቅጣጫ ወደ ከተማው ዘልቀው የገቡ ሲሆን በእቦሬ ተራራ እና መርየ በተባለ አቅጣጫ በመሸገበት ካምፕ ድረስ ዘልቀው በመግባት ክፍለጦሩ በወሰደው ድንገተኛ መብረቃዊ ጥቃት በምሽግ ላይ የነበረውን በርካታ የአገዛዙ ወራሪ ሰራዊት ሙሉ በሙሉ የደመሰሰ ሲሆን፣ በህይዎት የተረፈው የጓዱን አስክሬን ጥሎ ሲሸሽ፣ በተለምዶ ምርጥ 50 ተብሎ የሚጠራው የሚሊሻ ስብስብ ከተደበቁበት መስጂድ እና ቤተክርስቲያን ውስጥ ወጥተው መፈርጠጣቸውን ክፍለጦሩ አስታውቃለ። የክፍለጦሩ የቃኝ ፋኖ ሰራዊት ከሻለቆች ጋር ባደረጉት ከፍተኛ መናበብ በቀይ ቦኔት ለባሹ የ103ኛ አየር ወለድ ኮማንዶ እና የጥምር ጦሩ ስብስብ ላይ በተወሰደው መብረቃዊ ጥቃት ከፍተኛ ድል ተመዝግቧል። የአማራው ባንዳ ተብሎ የሚጠራው ለሆዱ ያደረ የሚሊሻ ስብስብ የጓዱን አስክሬን እና ከሞት የተረፈውን ቁስለኛ እየጣለ እግሬ አውጪኝ ብሎ ሲፈረጥጥ የነፍስ ወከፍ መሳሪያና ወታደራዊ አልባሳትን ጨምሮ በርካታ ሰነዶች በምርኮ ገቢ ሆነዋል። ይሕ በእንዲሕ እንዳለ በተገኘው መታወቂያ መሰረት ከፍተኛ ማዕረግ ያላቸው የመከላከያ አመራሮች በጀግናው ራንቦ ክፍለጦር በተወሰደባቸው መብረቃዊ ጥቃት መደምሰሳቸው ተረጋግጧል። የአማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ !!
Amhara Youth Association🦅 tweet mediaAmhara Youth Association🦅 tweet mediaAmhara Youth Association🦅 tweet mediaAmhara Youth Association🦅 tweet media
AM
0
18
59
5.3K
አንድ አማራ retweetledi
Amhara Youth Association🦅
Amhara Youth Association🦅@amhara_youth_US·
በሃይማኖት ውስጥ የተደበቁ የብልፅግና አገልጋዮች
AM
0
9
21
1.7K
አንድ አማራ
አንድ አማራ@One__Amhara·
እንኳን ለ2018 ዓ.ም አዲስ ዓመት አደረሳችሁ! አዲሱ አመት የብልፅግናን ስርዓት የምንገረስስበት፣ የአማራ ህዝብ ህልዉና፣ ነፃነት፣ መብትና ክብር የሚረጋገጥበት ዘመን ያድርግል። ድል ለአማራ ህዝብ መልካም በዓል!
አንድ አማራ tweet mediaአንድ አማራ tweet media
AM
5
23
38
2.9K
አንድ አማራ retweetledi
Amhara Youth Association🦅
Amhara Youth Association🦅@amhara_youth_US·
የከሸፈው የኦሮሙማ ወደብ ቅዠት እና ተማፅኖ
AM
1
15
20
2.7K
አንድ አማራ retweetledi
Amhara Youth Association🦅
Amhara Youth Association🦅@amhara_youth_US·
ስለ ተፈራ የተደበቀ እውነታ
AM
0
18
24
3.5K