Plogging-Ethiopia

172 posts

Plogging-Ethiopia banner
Plogging-Ethiopia

Plogging-Ethiopia

@PloggingEthio

Plogging-Ethiopia promotes picking up plastics while jogging /walking. Dedicated to exchange ideas and best practices and to create space for ploggers in 🇪🇹.

Ethiopia Katılım Şubat 2022
51 Takip Edilen116 Takipçiler
Sabitlenmiş Tweet
Plogging-Ethiopia
Plogging-Ethiopia@PloggingEthio·
Plogging at Suba forest ✌️💚🙏
Plogging-Ethiopia tweet mediaPlogging-Ethiopia tweet mediaPlogging-Ethiopia tweet mediaPlogging-Ethiopia tweet media
English
0
0
6
0
Plogging-Ethiopia
Plogging-Ethiopia@PloggingEthio·
ሰላም ወዳጆች ፣ ሳምንታዊ የፕሎጊንግ እንቅስቃሴያችን ከእሁድ በተጨማሪ ቅዳሜም ተጀሞሯል። አንደ ምርጫችሁ ተሳተፉ 🙏 መገናኛ ስፍራ: የፓርኩ ሽሮ ሜዳ መግቢያ በር መገናኛ ሰዓት : ማለዳ 2:00 ለአስተያየት/ ጥያቄ 📲0913239965
Plogging-Ethiopia tweet media
AM
0
0
5
483
Plogging-Ethiopia
Plogging-Ethiopia@PloggingEthio·
📢 ለሳምንታዊው ፕሎጊንግ እንቅስቃሴያችን ነገ ማለዳ እንጦጦ ፓርክ በ 2:00 የፓርኩ ሽሮ ሜዳ መግቢያ በር ጋር እንገናኝ 🙏 #ንብትውልድ #ከፕላስቲክፅዱኢትዮጵያ #dontrubbishethiopia #bansingleuseplastic
Plogging-Ethiopia tweet media
AM
0
2
5
372
Plogging-Ethiopia
Plogging-Ethiopia@PloggingEthio·
📢. 📢. ነገ (ጥር 21 ማለዳ 2 ሰዓት) @EPark ብቅ በሉና በንፁሁ አየር እየተዝናን የእግር ጉዞ በማድረግ ፓርኩን ከመዘዘኛው የፕላስቲክ ቆሻሻ ታደጉት። መገናኛ ቦታ፦ በቁስቋም ቤተክርስቲያን በኩል ተገብቶ 1 ኪሜ ላይ በሚገኘው የፓርኩ መግቢያ።
Plogging-Ethiopia tweet media
AM
0
0
5
281
Plogging-Ethiopia
Plogging-Ethiopia@PloggingEthio·
🌿🌿🌿 ነገ እንጦጦ ብቅ በሉና በንፁሁ አየር እየተዝናናችሁ የእግር ጉዞ በማድረግ (ዱብ ዱብ በማለት) ፓርኩን ከመዘዘኛው የፕላስቲክ ቆሻሻ ታደጉት። ሰዓት፦ ጧት 2 ሰዓት መገናኛ ቦታ፦ በቁስቋም ቤተክርስቲያን በኩል በሚገኘው የፓርኩ መግቢያ።
AM
1
1
5
140
Plogging-Ethiopia
Plogging-Ethiopia@PloggingEthio·
እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ ! 💚💛❤
Plogging-Ethiopia tweet media
AM
0
0
4
87
Plogging-Ethiopia
Plogging-Ethiopia@PloggingEthio·
መልካም 🎉🎈 ለልጅ ናርዶስ (plogger)! የልደት ግብዣው በ @EPark የገመድ በረራ ላይ በረራ (zipline adventure)' ነበረ። ቪዲዮው 👇🙏 youtu.be/qnNLEG2RWUg
YouTube video
YouTube
Plogging-Ethiopia tweet media
AM
0
0
5
128
Plogging-Ethiopia
Plogging-Ethiopia@PloggingEthio·
"ሰዎች እዚህ የምመጣው ቆሻሻ ለማንሳት ይመስላቸዋል። አይደለም!" - ተባባሪ ፕሮፌሰር ፍሬው ከፍያለው
AM
0
1
9
459