Sam ሳም ⚖️❤️💛💚 ⚖️

6.5K posts

Sam ሳም ⚖️❤️💛💚 ⚖️ banner
Sam ሳም ⚖️❤️💛💚 ⚖️

Sam ሳም ⚖️❤️💛💚 ⚖️

@SLemma2

ኢትዮጵያ ትቅደም! Ethiopia first! ዣንዣድ Proverbs / ምሳሌ 23:23 እውነትን ግዛ አትሽጣትም፥

Ethiopia Katılım Temmuz 2012
2.6K Takip Edilen4.2K Takipçiler
Sam ሳም ⚖️❤️💛💚 ⚖️
Proverbs 12:22 ምሳሌ 12:22 ውሸተኛ ከንፈር በእግዚአብሔር ዘንድ አሰጸያፊ ነው፤ እውነትን የሚያደርጉ ግን በእርሱ ዘንድ የተወደዱ ናቸው።
Sam ሳም ⚖️❤️💛💚 ⚖️ tweet media
AM
2
2
27
128
Sam ሳም ⚖️❤️💛💚 ⚖️
John 14:26 ዮሐንስ 14:26 አብ በስሜ የሚልከው ግን መንፈስ ቅዱስ የሆነው አጽናኝ እርሱ ሁሉን ያስተምራችኋል እኔም የነገርኋችሁን ሁሉ ያሳስባችኋል።
Sam ሳም ⚖️❤️💛💚 ⚖️ tweet media
AM
6
8
42
298
Sam ሳም ⚖️❤️💛💚 ⚖️
2 Corinthians 3:17 2ኛ ቆሮንቶስ 3:17 ጌታ ግን መንፈስ ነው፤ የጌታም መንፈስ ባለበት በዚያ አርነት አለ።
Sam ሳም ⚖️❤️💛💚 ⚖️ tweet media
AM
4
3
41
212
Sam ሳም ⚖️❤️💛💚 ⚖️
Isaiah 51:3 ኢሳይያስ 51:3 እግዚአብሔርም ጽዮንን ያጽናናል፤ በእርስዋም ባድማ የሆነውን ሁሉ ያጽናናል፥ ምድረ በዳዋንም እንደ ዔደን በረሀዋንም እንደ እግዚአብሔር ገነት ያደርጋል፤ ደስታና ተድላ ምስጋናና የዝማሬ ድምፅ ይገኝበታል።
Sam ሳም ⚖️❤️💛💚 ⚖️ tweet media
AM
4
7
55
345
ጽዮናዊት✨️
ጽዮናዊት✨️@TsionawitA16·
Defending truth is our devine nature. We should never lose it!✨️
English
3
0
9
356
Sam ሳም ⚖️❤️💛💚 ⚖️
John 14:23 ዮሐንስ 14:23 ኢየሱስም መለሰ፡ አለውም፦ “የሚወደኝ ቢኖር ቃሌን ይጠብቃል፤ አባቴም ይወደዋል፡ ወደ እርሱም እንመጣለን፡ በእርሱም ዘንድ መኖሪያ እናደርጋለን።
Sam ሳም ⚖️❤️💛💚 ⚖️ tweet media
AM
9
7
53
355
Sam ሳም ⚖️❤️💛💚 ⚖️
1 Corinthians 13:12 1ኛ ቆሮንቶስ 13:12 ዛሬስ በመስተዋት በድንግዝግዝ እንደምናይ ነን በዚያን ጊዜ ግን ፊት ለፊት እናያለን፤ ዛሬስ ከእውቀት ከፍዬ አውቃለሁ በዚያን ጊዜ ግን እኔ ደግሞ እንደ ታወቅሁ አውቃለሁ።
Sam ሳም ⚖️❤️💛💚 ⚖️ tweet media
AM
6
5
47
292
Sam ሳም ⚖️❤️💛💚 ⚖️
Colossians 3:17 ቆላስይስ 3:17 እግዚአብሔር አብን በእርሱ እያመሰገናችሁ፥ በቃል ቢሆን ወይም በሥራ የምታደርጉትን ሁሉ በጌታ በኢየሱስ ስም አድርጉት።
Sam ሳም ⚖️❤️💛💚 ⚖️ tweet media
AM
5
5
51
229
Sam ሳም ⚖️❤️💛💚 ⚖️ retweetledi
Etheldreda.net
Etheldreda.net@etheldredanet·
👉 a helpful approach to scripture... Select a Bible text, then… - study the facts, - prayerfully encounter God in His truth, - reflect on our spiritual condition and vulnerabilities, - apply the text (with others in support) to heal and protect. (from threaded link below👇).
English
1
3
33
305
Sam ሳም ⚖️❤️💛💚 ⚖️
Hebrews 3:8-9 ዕብራውያን 3:8-9 አባቶቻችሁ እኔን የፈተኑበት የመረመሩበትም አርባ ዓመትም ሥራዬን ያዩበት በምድረ በዳ በፈተና ቀን በማስመረር እንደ ሆነ፥ ልባችሁን እልከኛ አታድርጉ።
Sam ሳም ⚖️❤️💛💚 ⚖️ tweet media
AM
5
6
44
242
Sam ሳም ⚖️❤️💛💚 ⚖️
Jeremiah 17:7 ኤርምያስ 17:7 በእግዚአብሔር የታመነ እምነቱም እግዚአብሔር የሆነ ሰው ቡሩክ ነው።
Sam ሳም ⚖️❤️💛💚 ⚖️ tweet media
AM
7
7
60
370
Sam ሳም ⚖️❤️💛💚 ⚖️
John 10:10 ዮሐንስ 10:10 ሌባው ሊሰርቅና ሊያርድ ሊያጠፋም እንጂ ስለ ሌላ አይመጣም፤ እኔ ሕይወት እንዲሆንላቸው እንዲበዛላቸውም መጣሁ።
Sam ሳም ⚖️❤️💛💚 ⚖️ tweet media
AM
5
5
39
241
Sam ሳም ⚖️❤️💛💚 ⚖️
Psalms 104:2 መዝሙር 104:2 ብርሃንን እንደ ልብስ ለበስህ፤ ሰማይንም እንደ መጋረጃ ዘረጋህ፤
Sam ሳም ⚖️❤️💛💚 ⚖️ tweet media
AM
7
7
45
375
Sam ሳም ⚖️❤️💛💚 ⚖️
Luke 8:8 ሉቃስ 8:8 ሌላውም በመልካም መሬት ላይ ወደቀ፤ በበቀለም ጊዜ መቶ እጥፍ አፈራ።”...
Sam ሳም ⚖️❤️💛💚 ⚖️ tweet media
AM
9
6
48
273
Sam ሳም ⚖️❤️💛💚 ⚖️
Galatians 6:9 ገላትያ 6:9 ባንዝልም በጊዜው እናጭዳለንና መልካም ሥራን ለመሥራት አንታክት።
Sam ሳም ⚖️❤️💛💚 ⚖️ tweet media
AM
10
6
52
249
Sam ሳም ⚖️❤️💛💚 ⚖️
2 Timothy 2:15 2ኛ ጢሞቴዎስ 2:15 የእውነትን ቃል በቅንነት የሚናገር የማያሳፍርም ሠራተኛ ሆነህ፥ የተፈተነውን ራስህን ለእግዚአብሔር ልታቀርብ ትጋ።
Sam ሳም ⚖️❤️💛💚 ⚖️ tweet media
AM
9
6
44
242
Sam ሳም ⚖️❤️💛💚 ⚖️
2 Corinthians 4:7 2ኛ ቆሮንቶስ 4፥7 ነገር ግን የኃይሉ ታላቅነት ከእግዚአብሔር እንጂ ከእኛ እንዳይሆን ይህ መዝገብ በሸክላ ዕቃ ውስጥ አለን፤
Sam ሳም ⚖️❤️💛💚 ⚖️ tweet media
AM
8
9
52
366
Sam ሳም ⚖️❤️💛💚 ⚖️
Isaiah 40'8 ኢሳይያስ 40፥8 ሣሩ ይደርቃል አበባውም ይረግፋል፥ የአምላካችን ቃል ግን ለዘላለም ጸንታ ትኖራለች።
Sam ሳም ⚖️❤️💛💚 ⚖️ tweet media
AM
6
7
43
347