Samuel T Michael

124 posts

Samuel T Michael banner
Samuel T Michael

Samuel T Michael

@SamuelTMichael

Portland, Oregon Katılım Ağustos 2012
10 Takip Edilen436 Takipçiler
Samuel T Michael
Samuel T Michael@SamuelTMichael·
🌼መልካም አዲስ አመት🌼 🌼የሰላም አመት ይሁንልን🌼
Samuel T Michael tweet media
AM
2
0
18
0
Samuel T Michael
Samuel T Michael@SamuelTMichael·
በእናቴ ማህፀን ውስጥ ሳለው አጥንቶቼ ሳይዋደዱ ደፋ ቀና ስል አድጌ እግሮቼም ቆመው ሲሄዱ ሳልፈጠር የተፈጠሩን ቀኖቼን ያየህ መልካም እየሆንክ እስከዛሬ እኔን እረዳህ በእግዚአብሔር መልካምነት 40 አመታትን ጨርሼ በመልካምነቱ 41 ጀመርኩ ክብሩ ይስፋ
Samuel T Michael tweet media
AM
3
2
46
0
Samuel T Michael
Samuel T Michael@SamuelTMichael·
በረጅሙ የህይወት ጎዳና ጉዞ ውስጥ በተለያዩ ምክንያቶች "ድክም: ትክት ብሎኛል “የምትሉ ይህችን መዝሙሬን ልጋብዛችሁ:: ዛሬ ለአንድ ሰው መልእክት ቢሆን ሼር አድርጉት🙏 youtu.be/YAvGCMjF1ps
YouTube video
YouTube
AM
0
1
12
0
Samuel T Michael
Samuel T Michael@SamuelTMichael·
የሰላም አለቃ ሆይ🙏 ሰላም ለእናንተ ይሁን በለን🙏
Samuel T Michael tweet media
AM
1
10
77
0
Samuel T Michael
Samuel T Michael@SamuelTMichael·
በአምልኮ እና ፀሎት ክብሩን የመፈለግ ምሽት🙏
Samuel T Michael tweet media
AM
0
1
8
0
Samuel T Michael
Samuel T Michael@SamuelTMichael·
በመጨረሻም የሚረዳው ፀጋ ከፀጋው ዙፋን በእምነት ሲገኝ ያኔ አሸናፊ ብቻ ሳይሆን ከአሸናፊዎች በላይ ያደርጋል:: ዛሬ ማነው ከእኔ ጋር ፀጋ ይብዛልኝ የሚል? ሳሙኤል ተስፋሚካኤል ብዙነህ
AM
1
1
8
0
Samuel T Michael
Samuel T Michael@SamuelTMichael·
ስንቀርብ ደግሞ በማጉረምረም: አታየኝም ወይ በሚል ኩርፍያ እና ንዝነዛ ሳይሆን: በራሴ አልቻልኩትም አንተ ግን ትረዳኛለህ: በሚል እምነት ይሁን:: ያኔ እሱ በእምነት ስለቀረብን ደስስ ይለዋል:: መልሶም በአባታዊ ድምፁ "ፀጋዬ ይበቃሃል/ይበቃሻል"ይለናል
AM
1
1
8
0
Samuel T Michael
Samuel T Michael@SamuelTMichael·
ፀጋን ለማግኘት ወደ ፀጋው ዙፋን መቅረብ: ፀጋ ነፃ ስጦታ ነው::ነፃ የሆነው በገንዘብም ሆነ በየትኛውም ውድ ነገር የማይለወጥ ወይንም የማይገዛ ስለሆነ የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋ እና እውነትን ተሞልቶ በእኛ አድሮ በፀጋ ላይ ፀጋን ሰጠን
Samuel T Michael tweet media
AM
2
6
24
0
Samuel T Michael
Samuel T Michael@SamuelTMichael·
የነፍስን:የውስጥን ጩሀት ፀጥ ሊያደርግ: መልስ ሊሆን የሚችል የእግዚአብሔር ክብር ብቻ ነው:: ስለዚህ DMV አከባቢ ያላችሁ ኑ አብረን ፊቱን እንፈልግ:: "ክብርህን አሳየን" ብለን እንጩህ እርሱ ይሰማናል ሰምቶም ይመልስልናል:: July 2 @ 6pm
Samuel T Michael tweet media
AM
0
3
16
0
Samuel T Michael
Samuel T Michael@SamuelTMichael·
ቤተክርስትያን ሆይ ተነሺ ለህንፃሽ ማማር ሳይሆን ለሚጠፋው ሰው አልቅሺ::😭 ሳሙኤል ተስፋሚካኤል ብዙነህ #Ethiopia
AM
0
4
10
0
Samuel T Michael
Samuel T Michael@SamuelTMichael·
አቤቱ የህዝቤን መከራ በቃ በል😭 ከሟቹ ብሄር እና ሃይማኖት በፊት ሰውነቱ ይቀድማል:: የሞተው ሰው ነው:: ሰው ደግሞ በእግዚአብሔር አምሳል የተፈጠረ ክቡር ፍጥረት ነው:: እግዚአብሔር ሆይ የህዝቤን #መከራበቃ በል😭 #Ethiopia
Samuel T Michael tweet media
AM
1
6
17
0
Samuel T Michael
Samuel T Michael@SamuelTMichael·
እግዚአብሔር አባቴ ነው😍
Samuel T Michael tweet media
AM
0
3
21
0
Samuel T Michael
Samuel T Michael@SamuelTMichael·
የእርሱ አባትበት ግን በምንም ነገር አይገደብም: አባትነቱ የዘላለም ነው:: ኢሳ 9:6 ስለዚህ ለልጆቻችን ያለንን ምኞት ቢሆን: ልመናችንን: ይዘን አባትነት ሁሉ ከሚሰየምበት: አባትነቱ ገደብ በሌለው ከአብ ፊት እንንበርከክ::እርሱ ኤልሻዳይ አባት ነውና
AM
0
1
4
0
Samuel T Michael
Samuel T Michael@SamuelTMichael·
አባቶች:- ለልጆቻችን ብዙ ነገር ማድረግ እናስብና አቅም ያንሰናል: በግዜ በእድሜ እንገደባለን::ምናልባትም ይህን ፅሁፍ የምታነቡ ስለ ልጆቻችሁ በብዙ ጭንቀት እና ሃዘን ያላችሁ ትኖሩ ይሆናል:: የእኛ አባትነት በብዙ ነገር ይገደባል::
Samuel T Michael tweet media
AM
1
1
4
0