ጀንታላው

2.7K posts

ጀንታላው banner
ጀንታላው

ጀንታላው

@Sushhh_Addis

Architect || Aviator || አራድዬ ✌️😇ኬር ይሁን፡፡ down for deep conversions, አሪፉ ምግብ, ለስለስ ያለች jazz, with some sweet old ጠጅ።

Katılım Mayıs 2022
357 Takip Edilen360 Takipçiler
Sabitlenmiş Tweet
ጀንታላው
ጀንታላው@Sushhh_Addis·
ለእናትህ ወይ ለእህትህ የማታረገዉን ለማታቃት ሴት አታድርግ። "😎
AM
1
3
44
3.1K
ጀንታላው
ጀንታላው@Sushhh_Addis·
ኳስ ተመልካች አደለውም ግን ለአስጌ ሲል ይሄ ግም ክለብ ማሸነፍ አለበት።
ጀንታላው tweet media
AM
0
0
1
22
ጀንታላው
ጀንታላው@Sushhh_Addis·
ስለተጻፈ ብቻ አውነት አያረገውም።
AM
0
0
1
28
ጀንታላው
ጀንታላው@Sushhh_Addis·
One thing i learned in life is, ለማንም ስትል ልብህን እንዲሰበር መፍቀድ የለብህም።
0
0
2
32
ጀንታላው
ጀንታላው@Sushhh_Addis·
አምቦ ውሃ is better than any ለስላሳ። እድሜ የማያስተምረን ነገር የለም።
ጀንታላው tweet media
AM
0
0
1
32
ጀንታላው
ጀንታላው@Sushhh_Addis·
የሰው ልጅ በመንኛውም ሁኔታ ውስጥ ሆኖ ቢያንስ ሁለት አማራጮች አሉት። አማራጭን አለማወቅ ግን ምርጫ አልባ እንደሆንን እንዲሰማን ያደርጋል።
AM
0
0
2
30
ጀንታላው
ጀንታላው@Sushhh_Addis·
የትኛውም ኳስ የሚወድ ሰው "እኛ እኮ..." ብሎ ስለ ሚደግፉው ቡድን ወሬ ከጀመረልኝ ጅል ነው ሚመስለኝ።
AM
0
0
2
15
ጀንታላው
ጀንታላው@Sushhh_Addis·
መንግሰት እኛ እየሞከርን ነው። if u know what what we mean by that.
ጀንታላው tweet media
English
0
0
0
58
ጀንታላው retweetledi
Lily 🇪🇹
Lily 🇪🇹@lidyabekele3·
እባካችሁ ቆየት ካለ ጊዜ በኋላ ለምታገኙት ሰው ወፈርክ ፣ ከሳህ ፣ ገረጣህ እንዲ ሆንክ እንዲያ ሆንክ አይባልም። ነውር ነው። ያ ሰው እያለፈ ያለበትን መንገድ ከዛ ሰው በላይ አታውቁም።
AM
23
15
269
11.5K
ጀንታላው
ጀንታላው@Sushhh_Addis·
How stupid do u have to be to support the "red devils" ቀያይ ሰይጣን? F#£% the club, F#£% them satanic jersey, F#£% the whole club... i hope the gunners win...
English
0
0
0
25
ጀንታላው
ጀንታላው@Sushhh_Addis·
በአብዛኛው የሀይማኖት መሪዎች ላይ ያየሁት፤ ህዝብ መናቅ እንዳይባል እልፍ ነው ተከታያቸው ግን... -አልተማረሙ theologically በለው አለማዊ - ከፍተኛ ድፍረት ማን ይነካኛል ባይነት - ሆድ አደር ከምንም በላይ የሚሰብኩትን አይኖሩትም።
AM
0
0
0
19
ጀንታላው
ጀንታላው@Sushhh_Addis·
we all pass through rough times. ያው ያለፋል እንጂ ወይ ያልፋል ወይ እናልፋለን።
0
0
1
22
ቄርሎስ | Kyrilos
ቄርሎስ | Kyrilos@kehali_ab·
We lost 4 belivers in our church 😓 ... in today timket... ነፍሳቸውን በሰላም ያሳርፈው
English
13
2
147
8.8K
ጀንታላው
ጀንታላው@Sushhh_Addis·
እውነት ለመናገር አንድም ሰው "give me money?" ሳይል ይሄ ስፒድ የተባለ ልጅ በመሄዱ ተገርሜያለሁ።
AM
0
0
1
12
ጀንታላው
ጀንታላው@Sushhh_Addis·
ተዋረድናታ ይሄ "give me money?" የሆነ መሀበረሰብ።
ጀንታላው tweet media
AM
0
0
0
17
Yafet Getachew
Yafet Getachew@YafetGetch·
So, I’m confused. I’m going 5km/h over the speed limit and I’m the slowest car on the road. Had to move to the slow lane. I need someone to explain the real road rules please. Is it 2x the speed limit on the leftmost lane?
English
4
0
1
597
ጀንታላው
ጀንታላው@Sushhh_Addis·
የሰውን መብት፣ ስሜት፣ አቋም ሀይማኖት፣ ንብረት፣ አክብሩ ... በአጠቃላይ ሰው የተባለ አክብሩ። ብዙ አይከብድም😒😒
AM
0
0
1
17
ጀንታላው
ጀንታላው@Sushhh_Addis·
የራስን ሸሸጎ የሰው ላይ ባትሪ ማብራት ምን የሚሉት እርድና ይሁን...😒😒
AM
0
0
1
19
Phጨ
Phጨ@kyisfa·
"Principles on lease, payable to the highest bidder" የጌታቸው ረዳ ታሪክ እስከዘላለሙ ይህው ነው:: የሚያሳዝነኝ እሱን እንደሰው ቆጥሮ ላይ እና ታች የሚለው ጀሌ ነው:: 🙆🏽‍♂️
Phጨ tweet media
4
0
4
1.2K
ጀንታላው
ጀንታላው@Sushhh_Addis·
ክፋት ዘረኝነት እና ድፍን ጥላቻ ጠምደው እያረሱብን ነው። የተዘራውም አያበቀለ ነው። ደግነትም አረም አየመሰለን ነቀልን እየጣልነው ነው።
Maki🦜🦚🕊@ShananMaki

Hunger in Ethiopia doesn’t choose ethnicity. Tigray suffers. Amhara suffers. And yes-parts of Oromia suffer too. Ordinary people across the country are paying the price for political failure. #EthiopiaCrisis #RightToFood #ProtectCivilians #HumanRights

AM
0
0
1
39