እውነት እውነቷን

3.3K posts

እውነት እውነቷን banner
እውነት እውነቷን

እውነት እውነቷን

@TMA1961

እውነትን ለሚናገራትና ለሚቀበላት የዘላለም ሕይወት ናትና። ለማይናገራትና ለማይቀበላት ደግሞ የዘላለም ሞት ናትና::

Katılım Aralık 2021
21 Takip Edilen20.3K Takipçiler
Sabitlenmiş Tweet
እውነት እውነቷን
እስክንድር ነጋ ማን ነው ? እስክንድር ነጋ ፈንታ በ1960 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ተወለደ። አባቱ የአሜሪካው ሩትጋርት ባልደረባ ሲሆኑ እናቱ ደግሞ የአሜሪካ ዩኒቨርሲቲ ኦፍ ቤሩት አስተማሪ ነበሩ። በኋላም በአዲስ አበባ የግል የጤና ተቋም አቋቁመው በመንግሥት ንብረቶቻቸው እስከወረሰባቸውና ሥራቸውን እስካስቆመበት ጊዜ ድረስ ሀገራቸውን በብዙ አገልግለዋል። እስክንድር እድሜው ለትምህርት ሲደርስ አዲስ አበባ በሚገኘው ሳንፎርድ ኢንግሊሽ ስኩል መማር ጀመረ። ትምህርት ቤቱ የተሻለ የትምህርት ጥራት እና የትምህርት መርጃ መሣሪያዎች አሉት፡፡ በሙያዊ ብቃታቸው የተመሰገኑ መምህራን ያሉት ሲሆን ተማሪዎችን ለማስተማር ት/ቤቱ የሚያስከፍለው ገንዘብም ከሌሎች ት/ቤቶች ሲነፃፀር ከፍተኛ የሚባል ነው። የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርቱን በዚሁ አጠናቆ የ2ኛ ደረጃ ትምህርቱን በሰሜን አሜሪካ ተምሯል። ከዚያም ዋሽንግተን በሚገኘው አሜሪካን ዩኒቨርሲቲ በመግባት 'ኢኮኖሚክስ' እና ፖለቲካል ሳይንስ አጥንቶ የማስተርስ ዲግሪውን ይዟል። በተማሪነት ጊዜውም የደርግን አምባገነናዊ ሥርዓት በመታገል አሳልፏል። የወታደራዊው አስተዳደር ደርግ መንግሥት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን በከስክስ ጫማው ሲቀጠቅጥ ‹‹ለምን?›› በማለት ተቃውሟል። ቤተሰቦቹም ቢሆኑ ይህንኑ ሥርዓት አምርረው ተቃውመዋል። በአሜሪካ አደባባዮች በተደረጉ ደርግን የሚቃወሙ ሰላማዊ ሰልፎች እስክንድር ከነቤተሰቦቹ የፊት ተሰላፊ ነበር። የሀገሩ ጉዳይ የሚያሳስበው እስክንድር ነጋ በ1983 ዓ.ም. የመንግሥት ለውጥ መደረጉን ተከትሎ ከአሜሪካ ወደ አዲስ አበባ ተመለሰ። ከጋዜጠኛ ተፈራ አስማረ ጋ በመሆን በ1985 ዓ.ም. 'ኢትዮጲስ' የተባለች ሳምንታዊ የፖለቲካ ጋዜጣ አቋቁመው የወያኔን ሀገር አፍራሽ አገዛዝ መቃወም ጀመሩ። ጋዜጣዋ በሕዝብ እጅግ ተወዳጅ ነበረች። የተጻፈላት መሸጫ ዋጋ 75 ሳንቲም ቢሆንም በሽሚያ እስከ 7 ብር ድረስ ትሸጥ ነበር። ሆኖም የመንግሥት አፈና የገጠማት ገና በሁለተኛዋ ዕትም ነበር። የታፈነችው ጋዜጣዋ ብቻ አይደለችም፤ እስክንድርም በተደጋጋሚ ይታሰርና ይፈታ ጀመር። አንደኛውን ጋዜጣ ሲዘጉት ሌላ እያቋቋመ በፅናት ለፕሬስ ነፃነት ታገለ። ሐበሻ ፣ ምኒልክ ፣ አስኳል ፣ ሳተናው እና ወንጭፍ የተባሉ ጋዜጦችን ማዘጋጀቱን ቀጠለ። እስክንድር በሥራ አስኪያጅነት በሚመራው ሰርካለም አሳታሚ ሥር ከሚታተሙ ጋዜጦቹ መካከል ምኒልክ ፣ አስኳልና ሳተናው በተመሳሳይ ጊዜ ይታተሙ ነበር። ከሀበሻ በስተቀር ሌሎቹ ጋዜጦች በአማርኛ የሚታተሙ ሲሆን ሐበሻ ጋዜጣ በእንግሊዝኛ ነበር የምትታተመው። በይዘት ከሌሎቹ ጋር ተመሳሳይ ነች ፤ ልዩነቱ የቋንቋ ነው። ብዙ ጊዜ በእንግሊዝኛ የሚታተሙ ጋዜጦች በምሥራቅ አፍሪቃ ፖለቲካ እና ዓለም አቀፍ ጉዳዮች ላይ የማተኮር ዝንባሌ አላቸው። ሐበሻ ግን ሙሉ ትኩረቷ ኢትዮጵያ ላይ ብቻ ነበር። ሀበሻ ጋዜጣ ተነባቢነቷ ሲጨምር በአማርኛም ለማሳተም እንቅስቃሴዎች ተጀመሩ። በአማርኛ ልትጀምር መሆኗን የሚያበስር ማስታወቂያ ‹‹ጎበዝ አምስት አመት ሞላን እኮ›› ከሚል ጉልህ ጽሑፍ ጋር በአዲስ አበባ ጎዳናዎች በየመብራት እንጨቶች ፣ በየአጥሩ እና በየግድግዳው ላይ ተለጠፈ። ማስታወቂያውን እስክንድር ከሌሎች ሰዎች ጋር ራሱ እየዞረ ነበር የለጠፈው። የሐበሻ ጋዜጣ ማስታወቂ በከፋፋይ ወያኔዎች ላይ ድንጋጤን ፈጠረ። በተለይ ‹‹ጎበዝ አምስት ዓመት ሞላን እኮ›› የሚለው አስከፋቸው። የሚችሉትን አደረጉና እስክንድርን አሠሩ። ጋዜጣዋም ሳትታተም በማስታወቂያ ቀረች። Via የጎጃም አማራ
እውነት እውነቷን tweet media
AM
174
440
1.2K
159.4K
እውነት እውነቷን retweetledi
Dagmawi M. Belay
Dagmawi M. Belay@dagmawi_belay·
ዋርካው በጎጃም ጉብኝት ወቅት
Dagmawi M. Belay tweet media
AM
12
41
231
7.9K
እውነት እውነቷን
ሁሉም ወደ አንድ አማራ ተቋም የሚመጣበት ቀን ቅርብ ነው እናትዋ ጎንደር 90% ወደ አንድ እየመጣ ነው!! 1. አርበኛ ሐብቴ ወልዴ .......ዋና ሰብሳቢ 2. አርበኛ ባዬ ቀናው ............ም/ሰብሳቢ 3. አርበኛ ሳሙኤል ባለእድል ....ም/ሰብሳቢና ወታደራዊ አዛዥ እንኳን ደስ አላችሁ።
እውነት እውነቷን tweet media
AM
3
8
36
1.3K
እውነት እውነቷን
ዘመድኩን በቀለ በተመለከተ እውነት እያደር መጥራቱ አይቀርም እኔም ብዙ መጥፎ መረጃዎች በጎጃም በኩል ይደርሱኝ ነበር ግን ዘመነ ካሴ የሚመራው የአማራ ጎጃም የተደራጀ ስለሆነ ነገሮችን በብልጠት በመነጋገር ስህተቱን ያስተካክላል ብዬ መረጃውን ማውጣቱን ትቸ ነበር። አሁን ግን ሳስበው የአማራ ፋኖ ያለው በህዝቡ ዘንድ ተቀባይነት በጣም እየቀነሰ ነው በተለይ እኔ በምኖርበት በጎጃም ግዛት። እኔ የማውቃቸው በሳል የሆኑ የአማራ ህዝብ ብሶት አንገብግባቸው ህዝቡን ለመታደግ የገቡ ፋኖዎች ብዙዎች እንዳሉ የማይካድ ሀቅ ነው ሆኖም ግን አንዳንድ አማራ መስለው የአማራን ካባ አድርገው ህዝቡን ለመታደግ መሳሪያ ያነገቱ መስለው የአማራን ህዝብ ለስቃይ ለዘረፋ እና ለግድያ የሚዳርጉ እንዳለ የሚካድ ነገር አይደለም። ጎጃም ላይ ብዙ ችግር አለ በመነጋገር በመቻቻል ይቅርታ በመጠየቅ ነገሮችን ስር ሳይሰዱ የአማራ ፋኖ በጎጃም አስተካክሎ የነበረውን ጥንካራ ይዞ የነበረበትን ክፋተቶችን አስተካክሎ እንደሚቀጥል ትልቅ እምነት አለኝ። መረጃ ቲቪ የአማራ ድምፅ መሆኑ የሚካድ አይደለም ከዚህ በፊት ለዘመድኩን በቀለ የአየር ሰዓት ሰጦ እኔም እንደሰማውት እናንተም እንደሰማችሁት በአርበኛ መከታው ማሞ በአርበኛ አበበ ፂሞ በአርበኛ ሀብቴ ወልዴ አርበኛ መሳፋንት እንዲሁም ኮለኔል ፈንታሁን መሀባው በአርበኛ ደረጀ በላይ እና ሰለሞን አጣናው አንዲሁም ብዙ የአማራ ፋኖ አመራሮችን ያለባቸውን ክፋተት የሰሩትን ስህተት ለብ በላብ እስኪሆን ሲናገር የነበረ እንደሆነ የሚካድ ነገር አይደለም አሁን ላይ ወደ ጎጃም በመውረድ ሌሎች ላይ ሲያደርግ እንደነበረው በጎጃም አመራሮች በተለይም በጠበቃ አስረስ ማረ ላይ ከህዝብ የደረሰውን ብሶት መናገሩ ከመረጃ ቲቪ መታገቱ እና መረጃ ቲቪ መዘጋቱ የማን እጅ እንዳለበት መረጃው አለን ግን ያን ውሳኔ በዘመዴ ላይ የመረጃ ቲቪ መወሰኑ ትልቅ ስህተት ነው እንደገና ማየቱ መገምገሙ ተገቢ ነው የሚል ምክር አለኝ ። በመጨረሻም የሀረር ኮቱ ዘመዴን የተመለከተ ከህዝብ በደረሰው መረጃ መሰረት እየሰራ ያለው ነገር በሙሉ እኔ ምንም ስህተቱ አልታየኝም ግን የአርበኛ ዘመነ ካሴን እሱን የመውቀስ የመስደብ ፋቃድ ሰጦኛል እያልክ በድፋረት እንደተናገርከው ያለውን ክፋተት ከዘመነ ካሴ ጋር በመነጋገር በመተማመን የሚስተካከልበትን ነገር ማድረግ ይቻል ነበር በደፈናው መረጃውን ሚዲያ ላይ ከማውጣትህ በፊት። ዘመዴ ትልቅ እና በጣም ከባድ ያውም ከስኳድ የበለጠ ፈተና እንደደረሰበት እና በዘመዴ ላይ ያላቸው ብዙ ሰዎች በእሱ ላይ ያለቸው እምነት እየቀነሰ እንደመጣ ብዙ ነገሮችን እያየው ነው። እውነቱን ቢመርህም ዋጠው ሁሌም ቢሆን እውነት ያሸንፋል!!
እውነት እውነቷን tweet media
AM
8
6
14
2.1K
እውነት እውነቷን
ሰበር ዜና! የሰሜን ምስራቅ ዕዝ 48ኛ ክፍለጦር ከፍተኛ አዛዥ ሌ/ኮሎኔል ተካ መከቦ መሃመድ እና የክፍለ ጦሩ አንድ ሬጅመንት አዛዥ ምክትል መቶ አለቃ ተሬሳ ገዙ ቢቄላን ጨምሮ በመቶዎች የሞቱበትና የቆሰሉበት እንዲሁም ህዝብ ለመጨፍጨፍ የጫኑት ቁሳቁስም በወገን ቁጥጥር ስር ገብቷል። ታላቅ ድል ራያ ቆቦ ዞብል ላይ ተፈፀመ!!
እውነት እውነቷን tweet mediaእውነት እውነቷን tweet mediaእውነት እውነቷን tweet media
AM
2
13
34
1.1K
እውነት እውነቷን
የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ ናደው ክፍለ ጦር አዲስ ምልምል ፋኖዎችን አስመረቋል!
AM
0
7
27
624
እውነት እውነቷን
የ5ኛ ራስ ቢትወደድ መንገሻ አቲከም ክፍለ ጦር አዛዥ መቶ አለቃ ገረመው (አበጀ በለው) በመደበኛ ትግል ላይ ነው። ብልፅግና በአክቲቭስቶቿ በኩል የሚወራው ውሸት ነው!! ጀግናችን ስራ ላይ ነው
እውነት እውነቷን tweet media
AM
0
9
25
832
እውነት እውነቷን
የአማራ ፋኖ በጎጃም እና የአማራ ፋኖ በጎንደር በጋራ ያሰለጠኑትን የኮማንዶ ኃይል ዛሬ ታህሳስ 07 ቀን 2017 ዓ.ም በደማቅ ሁኔታ አስመርቀዋል። ከጎጃም እና ከጎንደር ጠቅላይ ግዛቶች ለተመለመሉ ነባር የፋኖ አባላት እና ምልምል ወጣቶች ለወራት የተሰጠው ልዩ ወታደራዊ ስልጠና በዛሬው ዕለት ተጠናቋል። የነገውን የአማራ ትግል አንድነት ታሳቢ ያደረገ የውህዱን ሰራዊት እርሾ ለመፍጠር ከጎንደር ወንድሞቻችን ጋር ተገቢዉን ጥረት አድርገናል። የአማራ ዘቦች ጥንስስ የተጣለበት ወሳኝ ወታደራዊ ስልጠናም ተከናውኗል። ደረጃውን የጠበቀ የኮማንዶ ስልጠና የወሰዱት ከአንድ ሺህ በላይ ኮማንዶወች ድርጅቶቹ በጋራ ለሚያካሂዱት ወታደራዊ ኦፕሬሽን ዝግጁ እንዲሆኑ መመሪያ ተሰጥቷል። የፋኖ አንድነት በተግባር በፅኑ አለት ላይ ይገነባ ዘንድ ተመሳሳይ ስራወች ይቀጥላሉ... አዲስ ትዉልድ! አዲስ አስተሳሰብ! አዲስ ተስፋ! መረጃው የአስረስ ማረ ነው !!
እውነት እውነቷን tweet media
AM
1
17
41
978
እውነት እውነቷን
በዛሬው የሕዳር 21/2017ዓ.ም ልዩ ኦፕሬሽን የአብይ አህመድ ሰራዊት አንድ ሬጅመንት ከጥቅም ውጭ ሆኗል። እስከ ምሽት ድረስ ባለው መረጃ 10 ያህክል የቡድን መሳሪያወች እና 100 አካባቢ የነፍስ ወከፍ መሳሪያወችን የ3ኛ ክፍለ ጦር ተዓምረኛ ብርጌዶቻችን (ኤፍሬም አጥናፉ፣ ቀኛዝማች ስሜነህ ደስታ፣ መንገሻ ጀምበሬ፣ ዘንገና እና ግዮን) ገቢ ማድረግ ተችሏል። አካባቢው ላይ ተወልዶ ያደገ ስለሆነ በቀጠናው ያለውን ፋኖ ያጠፋል ተብሎ ልዩ ትዕዛዝ የተሰጠው ብርጋዴር ጀኔራል ተሾመም በሻምበሎች ደረጃ የነበረውን የመደምሰስ ሪከርድ ወደ ሬጅመንቶች ከፍ ከማድረጉ በስተቀር የጨመረው ነገር የለም። ያሳደጋቸውን ህዝብ ሊጨፈጭፉ ስምሪት የወሰዱ "ወታደራዊ መኮንኖች" የባርነትን ደረጃ ምን ያህክል እንዳሳደጉትም ያሳያል። ዛሬ በተገኘው የተተኳሽ እና የመሳሪያ ምርኮ ብቻ የአማራ ፋኖ በጎጃም አንድ ሻለቃ ሊያቋቁም ይችላል። ስሙንም "ታጠቅ" ማለት ይችላል። መዋረድ የማይሰለቻቸው የመከላከያ አመራሮች ተስፋ ቆርጠው ጭፍጨፋ እስኪያቆሙ እና በአማራ ህዝብ ጥላቻ የታጀበው የአብይ አህመድ እብሪት እስኪተነፍስ ድረስ ተመሳሳይ ምቶች ይቀጥላሉ። ••••• የመጀመሪያው ምስል የዛሬ ዓመት አካባቢ በቀጠናው ያለውን ኃይላችንን ስናደራጅ በነበረን ውይይት ግዜ የተወሰደ ሲሆን 2ኛው ደግሞ የቅርብ ግዜ ምርኮኞች ናቸው። የአማራ ፋኖ በጎጃም
እውነት እውነቷን tweet media
AM
0
10
23
898
እውነት እውነቷን
ሰበር ዜና ደብረማርቆስ ከተማ ታሪክ ተሰራ ዛሬ ሌሊት ንጉስ ተክለሃይማኖት ብርጌድ እና ንስር ልዩኮማንዶ ደብረማርቆስ ከተማ ታሪክ ሲሰሩ አድረዋል። የአማራ ፋኖ በጎጃም ቀኝ ጌታ ዮፍታሔ ንጉሴ ክፍለጦር!!!!
እውነት እውነቷን tweet media
AM
0
5
17
673
እውነት እውነቷን retweetledi
Dagmawi M. Belay
Dagmawi M. Belay@dagmawi_belay·
ፋኖ ስራ ላይ ነው! ፀረ ተሽከርካሪና ZuM1 መሳሪያዎች ተመርተው ስራ ላይ ውለዋል:: እነዚህ የመካናይዝድ ውጊያ መሳሪያዎች ሀገር በቀል ሲሆኑ በጀግኖች የፋኖ ወጣቶች innovative skill ፈጠራ ተፈብርከው የተመረቱ ናቸው:: በአንድ እጁ ይዋጋል በ አንድ እጁ ደግሞ ያመርታል:: PS: ገደልነው ቀበርነው ያላችሁት ወንድማችን የናንተን መቀበሪያ እያዘጋጀ ነው::
Dagmawi M. Belay tweet mediaDagmawi M. Belay tweet media
AM
30
128
281
14.1K
እውነት እውነቷን
ዝምታውም ንግግሩም የሚያስፈራው ዘሜ የባንዳ መድሃኒት!! የብልጽግና ቅልብ አክቲቪስቶች አንዴ ሙታል አንዴ ፎቶ ሾፕ ነው እያለ እያስለፈለፋቸው ነው!!!
እውነት እውነቷን tweet media
AM
1
6
27
929
እውነት እውነቷን
የአውደ ውጊያ መረጃ ዛሬ ውሎውን የአማራ ፋኖ በጎጃም ስድስት(6) ቦታዎች ላይ ውጊያ ሲያደርግ ውሏል። 5ኛ ክፍለ ጦር ጅጋ ፣ማንኩሳ ፣ቡሬ እና ፍኖተሰላም ከተማ ላይ ከባድ ውጊያ አድርጎ ጠላት ላይ ከባድ ጉዳት አድርሷል። ጠዋት 2ሰዓት የጀመረው ውጊያ አሁን አመሻሽ 12:00 ሰዓት ጀምሮ ፍኖተ ሰላም ከተማን ሙሉ በሙሉ ከጠላት ነፃ አድርጓል ።በአሁኑ ሰዓት ጠላት ከተማውን ለቆ ከከተማው ውጭ ያሰራው የኮንክሪት ምሽግ ውስጥ ገብቷል። የ3ኛ ክ/ጦር ሙሉ ኃይል እና የሰከላው ጊዮን ብርጌድ በጋራ የጠላትን ምሽግ በሞርተር እየደበደበ ይገኛል። በሌላ በኩል የ3ኛ ክ/ጦሩ ዘንገና ብርጌድ እና ብይን ብርጌድ በጋራ ባደረጉት ውጊያ ቲሊሊ ከተማን ተቆጣጥሯል።በተመሳሳይ አዴት ዙሪያ አንሙት ያዛቸው ብርጌድም ውጊያ ላይ ውሏል።
እውነት እውነቷን tweet media
AM
1
7
19
709
እውነት እውነቷን
ጠላት በማታለልም በማስገደድም የአማራን ህዝብ እንዲጨፈጭፉለት ካሰማራቸው የሰራዊት አባላት መካከል በርካቶች እየተቀላቀሉን ነው። ዛሬ ብቻ ሜጫ ላይ አንድ ጋንታ የመከላከያ ኃይል ከነ ሙሉ ትጥቋ የወገንን ኃይል ተቀላቅላለች። የጠላትን ካምፕ ለቀው ለሚመጡ ወንድሞች ደረጃዉን የጠበቀ አቀባበል ይደረጋል፤ እየተደረገም ነው። በነገራችን ላይ አማርኛ ተናጋሪ ያልሆኑ ወንድሞቻችንን ለመቀበል ያመች ዘንድ ሁሉም ክፍለ ጦሮቻቻን አስተርጓሚ እንዲያዘጋጁ መመሪያ ተሰጥቷል። ስቦ መምታት እና ስቦ ማስከዳት ይቀጥላል። መረጃው ጠበቃ ፋኖ አስረስ ማረ ዳምጤ ነው
እውነት እውነቷን tweet media
AM
0
7
17
696
እውነት እውነቷን
የህልውና ትግል እንዲህ ነው!! ጀግናው ኮማዶ ታዬ በጀግንነት ቢሰዋም የጀግናው እናት ከወንድሞቹ ጋር መሣሪያውን አንግታ ትግሉን አስቀጥላለች
እውነት እውነቷን tweet media
AM
1
5
16
673