ከማን አንሼ@TemuMan154197·4 May@AsayeDerbie ስራ አልተሰራም ልትይ ባልሆነ ይሄ እውር ያስብላል ገባቹ አንቺና መሰሎችሽ ነገር ግን ከዚህ ስራ ይልቅ በሰላም ወተን መግባትን እንሻለን የሚያስማማ ነጠር ነው ስራማ እየተሰራ ነው ጥቅሙ አሁን ላይ ባይታየንም።😒Çevir AM000237
ከማን አንሼ@TemuMan154197·2 May@YekunoAmlak12 ነኝ አንተስ እዚህ ነው ተወልደህ ያደከው ይህ እኮ ነው የምትጠሉበት ዋነኛ ከኛ ውጪ የምትሉት ነገር😂Çevir AM1006
Rama ራማ ቶራ🌊🌪 💫 🍃 12 7 5 ፵☦️@YekunoAmlak12·2 May@TemuMan154197 ማለት ?እኔ X አዲስ ገቢ ነህ መሰል....እያዘገምክ!Çevir AM10011
kidist@emuti1222·1 Mayየቆሸሸ ልብስ ስለለበሰ ጋቢና አትገባም ተብሎ ይኸው ከረዳቱ ጋ ሊደባደብ ነው😫 ደሃ ጠል ህዝብ ብሎ ተሳፋሪዎቹን ሰደበን😭Çevir AM80332.6K
Molla Dagnew@Dagnew1Molla·30 Nis''በዚህ ዘመን በፈረስ ጋሪ ወደ ሆስፒታል የምትሄድበት ብቸኛው ክልል አማራ'' ለአማራ ህዝብ ከዚህ በላይ ሞት የለም 😥Çevir AM719822.3K7
ጉራማይሌ@ejig_ayehu·1 Mayየንጉሱ ፀበል ይለያል😊 ጭራሽ የሚያስለፈልፋቸው በተዋረድ ነው😄 , በመጀመሪያ ሳምንት ፡ ጠ/ሚኒስቴራቸው ፡ በሁለተኛው ሳምንት ፡ ከንቲባቸው ፡ በቀጣዩ ሳምንት ፡ ገረዳቸው (ዳንኤል ክብረት)😂 , አንተን የወለደች እናት ትባረክ ንጉሳችን!Çevir AM7261662.3K2
ከማን አንሼ@TemuMan154197·29 Nis@YekunoAmlak12 እየተጠባበኩ ነው እኮ እንዴት አደርህ ባለሀገሩ አምሐራ የሚለውን ፖስት😂Çevir AM10125
ከማን አንሼ@TemuMan154197·29 Nis1ኪሎ ቡና በ460 እየተሸጠ ይገኛል!! እንዴት መሰላችሁ የሚሸጠው በኪሎ ሳይሆን አንድ የሻይ ብርጭቆ 30ብር አንድ ኪሎ ለመሙላት ከአስር አምስት ሻይ ብርጭቆ በላይ አይፈጅም ምት ትላላችሁ?😁Çevir AM00144
ከማን አንሼ@TemuMan154197·28 Nis@BirktiMulu77777 @Yemi___Cole ቦታውን አከባቢውን ፎቶ አንስቼ እልክልሻለሁ ማወቅ ያንቺ ግደታ ይሆናልÇevir AM30055
Biruktawit “Birkti” mulugeta@BirktiMulu77777·28 Nis@TemuMan154197 @Yemi___Cole ቡና 700!!!? የሩብ ዋጋ ነው?🤣Çevir AM10154
ከማን አንሼ@TemuMan154197·28 Nis@YekunoAmlak12 ስለ ለገር ስትል ሰምቼ አላውቅም ብሔር እንጂ የምትጠራው ሀገሩን እወዳለሁ ለማለት ክፉ አለመናገር ወይ መስደብ ብቻ አይደለም ሀገር ትተህ ብሔር ከጠራህ ዘረኛ ነህ አለቀÇevir AM0003
Rama ራማ ቶራ🌊🌪 💫 🍃 12 7 5 ፵☦️@YekunoAmlak12·28 Nis@TemuMan154197 ጥርሴስ ልማዱ ነው አይኔን አታስቀው "ጥንብ ዘረኛ "በአንተ ቤት ቀልድ ነው 🤣😂 ሲቀጥል ራስን ለመውደድ ጠቦ በጥላቻ የናወዘ ዘረኛና ራስን ለመውደድ የሌላ ጥላቻ የሌለበት ያላዘለ ለየቅል ነው።ሀገሬን ጠልቼ እረግሜ አላውቅም።ስሪቴ አይፈቅድም።Çevir AM1008
ቤሪቱ@Berryyy_2·28 Nisሰዎች Store ቦታ ከሚይዝ ዋጋው ሳይጨምር የይርጋ ጨፌ ቡና አለ ዲኤም አርጉ እና ወስዳቹ ገላግሉኝ 😂❤Çevir AM131213.9K