አጋፋሪ

77K posts

አጋፋሪ banner
አጋፋሪ

አጋፋሪ

@Tesafari

ጢሰኛ ባላገር

ሲኦል በራፍ Katılım Aralık 2013
2.8K Takip Edilen33.8K Takipçiler
Sabitlenmiş Tweet
አጋፋሪ
አጋፋሪ@Tesafari·
"ቀን የጎደለበት ጠገራ አይጥ ይበላዋል"
AM
7
5
100
59.5K
አጋፋሪ
አጋፋሪ@Tesafari·
ዐቢይ ጾምን ስንቀበል በአያሌ ፈተና ውስጥ ሆነን ነው። ያልተቋረጠ ደም መፋሰስ፣የችጋር መንሰራፋትና ዓይነተኛ ማህበራዊ ቀውስ አገሩን ያምሱታል። ኢትዮጵያ ተጨንቃለች ሕዝቧም እንዲሁ፤ ከልባችን ማዘን መጸለይ ይገባል። እግዚአብሔር ይርዳን! 🙏
AM
7
9
125
4.2K
አጋፋሪ
አጋፋሪ@Tesafari·
የውጭጉዳይ ሚኒስትሩ የበላይ ጠባቂ ግን ክፉኛ ደከሙ 🤐
AM
2
0
16
3.7K
K E R I
K E R I@Keri_jud·
@Hailekirkos እስቲ ዎክ ብላ በረድ እንድትል 😆
AM
1
0
3
298
አጋፋሪ
አጋፋሪ@Tesafari·
@Sileshiyilma ይሄ መጽሃፍ ፪ኛ አለው? ጣፍጦኝ ነበር ቀጣዩን አላገኘሁም
AM
1
0
1
356
Sileshi Yilma Reta
Sileshi Yilma Reta@Sileshiyilma·
የኢትዮጵያ ቡክ ፎረም በሳምንታዊ መሰናዶው በ192ኛው መጽሐፍ ላይ ውይይት ያደርጋል። የዛሬው ተረኛ "አሐዱ ሳቡሬ አጠገበኝ ወሬ" የተባለላቸው አሐዱ ሳቡሬ ናቸው። 391 ገጾች ባለው መጽሐፍ ዙሪያ ምሽት 2 ሰዓት ላይ በቴሌግራም ውይይት እናደርጋለን።
Sileshi Yilma Reta tweet media
AM
1
2
10
950
Nifti @.com
Nifti @.com@NigatuMulu32719·
@Tesafari ያዝ እጇን ዝጋ ደጇን ሳም ጉንጯን
AM
1
0
1
61
አጋፋሪ
አጋፋሪ@Tesafari·
ጌታዬ አበባ ወለባ ምናምን እያልህ አትነባረር መካሪንም ወግድ በልና ሻኛ ለብለብ ጋብዛት። ከዚያ ኋላ አሸወይና ነው። አበቃ!
አጋፋሪ tweet media
AM
6
1
29
5.5K
አጋፋሪ
አጋፋሪ@Tesafari·
@Hailekirkos የአዳሃሪ ምክር ሰምተሃል ይበልህ አመዳም
AM
1
0
5
248
ቋድር
ቋድር@Hailekirkos·
@Tesafari ያቺ ሻይ ጋብዛት ብላ ደውዬ ሻይ ልጋብዝሽ ብላት ዓይንህን ማየት አልፈልግም ብላ ስልኩን ጆሮዬ ላይ ዘጋችው የተረገመች ናት ናፍቆት የሚሏት
AM
4
1
13
1.5K
አጋፋሪ
አጋፋሪ@Tesafari·
@awodaje 😂😂😂የታችኛው ወይስ የላይኛውን
AM
0
0
0
49
አጋፋሪ
አጋፋሪ@Tesafari·
በአስኮ ገብርኤል በቅድስት ቤተክርስቲያን ሥርዓት የሚፈጸመውን የወልደ ሰንበትን እና የአስካለ ማሪያምን ቅዱስ ጋብቻ እየመሰከረን አረፈድን🥰 እንኳን ለዚህ አበቃችሁ!
አጋፋሪ tweet media
AM
2
0
77
1.4K
Nafkot
Nafkot@nafkotaschenaki·
Today is the easiest day ለ ባሎች it’s so easy to impress her, በቃ give her flowers( it doesn’t have to be ውድ አበባ just get her a rose) I don’t care about valentines ብትልህም አትስማት ካንተ ይቅር🤭 ሻይም ቢሆን ጋብዛት ቫለንታይንስ ዴይ ባህላችን አይደለም everyday is Valentine’s Day with you እና የመሳሰሉትን ካለሽ እህቴ ልንገርሽ ብዙም አትመቺውም! ሌሎቻችሁ ደሞ it’s not a big deal it’s just 24hrs አይደብራችሁ it really doesn’t mean much, you know you can always love yourself. Happy Valentines Day 🌹
English
14
1
91
14.1K
Nafkot
Nafkot@nafkotaschenaki·
@kyisfa አትንገብገብ ዛሬም ድገማት
AM
2
0
2
630