ሳተናው
2.8K posts


@WOTATUAMARA ቶ ባኪ ? በቃ ለአማራ ህዝብ የሚጠቅም ፓለቲካ ሰራሽ ማላት ኖ ? ጋላ፣ ወራሪ፣ ማዳጋስካር ብለህ የምታወጣውን ለውጥ ማየት ናፈቀኝ።
AM

''ኦሮሞ በኢትዮጵያ ውስጥ የሚገባውን ስፍራ አግኝቷል ብለ አናስብም'' ፕሮፌሰር በቀለ ጉተማ
2ኛው የኦሮሞ ምርምር ማህበር ኮንፈረን እየተካሄደ ነው::
የኦሮሞ ምርምር ማኅከል እና የአምቦ ዩኒቨርሲቲ የሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህን የባህል ጥናትና ምርምር ማዕከል በጥምረት ያዘጋጁት ሁለተኛው ዓለም አቀፍ የምርምር ኮንፍረንስ በኢትዮጵያን ስካይላይት ሆቴል እየተካሄደ ነው።
የኦሮሞ ምርምር ማኅከል በፈረንጆቹ 2022 በኦሮሞ ጉዳዮች ዙሪያ በተለያዩ ዘርፎች ላይ ምርምር ለማካሄድ የተመሰረተ ነው።
በዚሁ መሠረት፣ ባለፉት አራት ዓመታት፡
* የኦሮሞ ባህል፣
* ታሪክ፣
* ፍልስፍና፣
* ምጣኔ ሀብት፣
* ቋንቋ እና በመሳሰሉት ዘርፎች ላይ ምርምር በማድረግ በምስል እና በመጽሐፍ መልክ ማሳተም ችሏል።
ይህ ማኅበር የተመሰረተው ከሌሎች ተመሳሳይ ዘርፍ ላይ ከተሰማሩ ተቋማት፣ ለምሳሌ ያህል እንደ «ኦሮሞ ስተዲስ አሶሴሽን» (OSA) እና በተለያዩ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት (የግልና የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች) ውስጥ ከተቋቋሙት ጋር ለመወዳደር ሳይሆን፣ ያሉ ክፍተቶችን በመሙላትና በትብብር አብሮ ለመስራት ነው።
ስለዚህ አብረን በመሆን የሰፊውን የኦሮሞ ሕዝብ ታሪክና ዘርፈ-ብዙ ምርምሮችን በማድረግ ወደፊት እንራምዳለን።
እንደሚታወቀው የኦሮሞ ሕዝብ በሚኖርበት የመሬት ስፋትና ብዛት ግዙፍ ሕዝብ ነው። ከመሬት ስፋትና ከብዛት ባሻገር፣ ኦሮሞ የብዝሃ-ባህል፣ የፍልስፍና፣ የታሪክ፣ የፖለቲካ፣ የእሴት፣ የአካባቢ ጥበቃ፣ የሕክምናና የመሳሰሉት ባለቤት ነው።
ይሁን እንጂ እነዚህን ዘርፈ-ብዙ ታሪኮች በቂ ምርምሮችን በማድረግ ለማውጣትና ለትውልድ ለማስተላለፍ በተለያዩ ምክንያቶች ዕድል ሳያገኝ ቀርቷል። አሁን ግን እነዚህን ሀገር በቀል እውቀቶች ወደ ጎን የመግፋት ጊዜ ተጠናቋል።
በዓለም-አቀፍ ደረጃም ቢሆን በተለያዩ አሳማኝ ምክንያቶች ሀገራትና ሕዝቦች ወደ ቀደምት ማንነታቸው የመመለስ እንቅስቃሴ ላይ መሆናቸው ይታወቃል።
ስለዚህ በዚህ የዓለም ለውጥ ውስጥ የኦሮሞን ታሪክና ዘርፈ-ብዙ ሀገር በቀል እውቀቶች ከተደበቁበት ለማውጣትና ትውልድን ለማስተማር የኦሮሞ ምርምር ማዕከል መመስረት በጣም ወሳኝና አስፈላጊ ነው።
ይህንኑ ዓላማ በመያዝ የተመሠረተው ማዕከላችን፣ የመጀመሪያውን ዓለም አቀፍ የምርምር ኮንፍረንስ በማካሄድና የተለያዩ መጽሐፍትን በእንግሊዝኛ፣ በአፋን ኦሮሞና በአማርኛ ቋንቋ አሳትሞ በራሱ መጽሐፍት መሸጫ አማካኝነት ለአንባብያን አድርሷል።
አሁን ደግሞ ከአምቦ ዩኒቨርሲቲ የሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህን የባህል ጥናትና ምርምር ማዕከል ጋር በመተባበር «ስር-መሠረታችንን ማክበር፣ ነገያችንን መቅረፅ፡ የኦሮሞ ታሪክ፣ እውቀት፣ ባህልና አስተዳደር፣ ድሮ፣ ዘንድሮና ወደፊት» በሚል መሪ ርዕስ ሁለተኛውን ዓለም አቀፍ የምርምር ኮንፍረንስ አዘጋጅቷል።
በኢትዮጵያን ስካይላይት ሆቴል በመካሄድ ላይ በሚገኘው በዚህ ሁለተኛ ዓለም አቀፍ የምርምር ኮንፍረንስ ላይ፣ በኦሮሞ ጉዳዮች ላይ የሚያጠነጥኑ 25 የተመረጡ የምርምር ጽሑፎች ይቀርባሉ።
Via የኦሮሞ ምርምር ማህበር




AM

@HaileTaye3 @AbrarSuleiman ይህ ሰው አብዷል ሰካራም ጫታም ስም አጥፊ ወንጀለኛ ነህ። ህግ ስም በማጥፉት ትጠየቃለህ። አፄዎቹ ናቸው አንተ መጤ የተቀበሉህ። ስለዚህ እንደዚህ በይፉ ከመጣችሁ ልክ እናስገባሀለን።
AM

ሙስሊም በዛ ላይ ሼባ ሆናችሁ የድሮ አፄዎችን አንጋሹን ቴድሮስ ካሳሁንን የምታመልኩ እረፉ የሙስሊም ቀንደኛ ጠላት ነው ተብላችሁዋል በኡስታዝ! @AbrarSuleiman
AM













