Cowboy
3.1K posts


የረዳን ፈጣሪ አምላክ የተመሰገነ ይሁን!!
ዛሬ በአይነቱ ልዩና የመጀመሪያ የሆነውን የአዲስ መሶብ ተንቀሳቃሽ ዲጂታል የመንግስት አገልግሎት መስጫ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር (ዶ/ር) @AbiyAhmedAli አስጀምረውልናል።
በተንቀሳቃሽ አውቶቡስ የመሶብ የአንድ ማዕከል የተጀመሩ አገልግሎቶች፥
• የገቢ፣ የንግድ፣ የጤና፣ የሲቪል ምዝገባ፣ የአሸከርካሪ ተሽከርካሪ፣ የኢትዮ ፖስታ፣
• የመታወቂያ እና የኤሌክትሪክ አገልግሎት ቅድመ ክፍያ ናቸው።
ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቧቿን ይባርክ!




AM
Cowboy retweetledi

Another day of unrelenting all out attack on Amhara by Z genocidal regime of @AbiyAhmedAli drone attack destroying Amhara lives all over Amhara region. Unspeakable barbarism from the Oromo gov in Addis Ababa while the IC remains silent #WarOnAmhara @hrw
English
Cowboy retweetledi
Cowboy retweetledi

Journalist Tadios Tantu has spent years behind bars simply for speaking his truth. At his advanced age, every day in prison is a risk to his life. Journalism is not a crime; it is a pillar of society. We call for his immediate release on humanitarian grounds. ⚖️
#FreeTadiosTantu

English
Cowboy retweetledi


Can you imagine how much money Sewasew Multimedia would have made from this master piece?
አትብላ ሲል ......
#Teddyafro

English

@mrgenuine @SamuelMelaku528 የኛ ሰውና የኛ ፖለተካ እኮ ችግሩ ይህ ነው፣ፍታውራሪውን ያስበላል፣አይመርጥም እረኛ የለሌው በግ ሁኖ ማንም ወሮበላ ቀበሮ፣ያስደነብረዋል ሸለመጥማጥ ያስደነብረዋል የራሱን መሪ አያወጣም፣አይመርጥም፣ያስበላል የባህር ላይ ኩበት ይሆናል።
AM

አቅሙ ቢኖረኝና ለኢትዮጵያ ወታደር በሙሉ አንድ ቤትና አንድ መኪና ብሰጥ ደስታዬ ነው። ክብርት ከምቲባዋ ሁሌም ለሐገራቸው ዋጋ ለከፈሉ ጀግና ወታደሮች የምታደርገው ነገር ያስፈነድቀኛል። የኛ ወታደር ለሐገሩ ይዋደቃል። ባንዳና የሹምባሽ ልጅ ሐገሩን ለማዳከም ይሞታል። በድጋሜ እንኳን አደረሳችሁ። ከንቲባችን ደግሞ @AdanechAbiebie ለብቻሽ እንኳን አደረሰሽ!
AM
Cowboy retweetledi





















