Zoble Post

124 posts

Zoble Post banner
Zoble Post

Zoble Post

@ZoblePost

በሀገራዊ እና ቀጠናዊ ጉዳዮች ዙሪያ ተዓማኒ መረጃዎችን እና ጥልቅ ትንታኔዎችን የሚያቀርብ የዲጂታል መጽሔት! #Ethiopia #Horn_of_Africa

Addis Ababa, Ethiopia Katılım Nisan 2025
0 Takip Edilen917 Takipçiler
Zoble Post
Zoble Post@ZoblePost·
በሩሲያ እና ዩክሬን መካከል እየተካሄደ ባለው ጦርነት ከሩሲያ ጎን ሆነው የሚዋጉ ኢትዮጵያውያን ቁጥር ከ”1,800″ ማለፉ ተነገረ። ተዋጊዎቹ ወደ ሩሲያ ሲጓዙ 800 ሺህ በየወሩ ደግሞ 200 ሺህ የሩሲያ ሩብል ይከፈላቸዋል! ዝርዝሩን 👇 zobelepost.com/ethiopians-fig…
Zoble Post tweet mediaZoble Post tweet media
AM
0
6
23
3.9K
Zoble Post
Zoble Post@ZoblePost·
ከሳዑዲ አረቢያ በባሕር አቋርጠው ወደ ሀገራቸው ሲመለሱ የነበሩ ኢትዮጵያውያን በጀልባ መገልበጥ አደጋ ህይወታቸው ማለፉ ተነገረ። ዕቅዳቸው በኢትዮጵያ ሕጋዊ የጉዞ ሰነድ አሟልተው ወደ ሳዑዲ አረቢያ ለመመለስ ነበር ተብሏል። zobelepost.com/ethiopians-die…
AM
2
4
13
1.3K
Zoble Post
Zoble Post@ZoblePost·
እስራኤል በሶማሌላንድ የውሃ ጠረፍ ላይ የጦር ሰፈር ለመገንባት ዝግጅት እያደረገች ነው። ውሳኔው እስራኤልን በሁቲ አማፂያን ይዞታዎች ላይ ከቅርብ ርቀት ጥቃት ለመፈፀም ያስችላታል ተብሏል። ሊንኩን ተጭነው ተጨማሪ ያንብቡ! zobelepost.com/israel-to-buil…
AM
0
3
9
1.1K
Zoble Post
Zoble Post@ZoblePost·
ኤርትራ 12 ለሚጠጉ የሱዳን ታጣቂ ቡድኖች ወታደራዊ ስልጠና ትሰጣለች ተባለ። ከታጣቂ ቡድኖች ውስጥ አሜሪካ በሽብርተኝነት ከፈረጀችው "የሱዳን ሙስሊም ወንድማማቾች" ጋር የጠበቀ ግንኙነት ያላቸው እንደሚገኙበትም ተነግሯል። zobelepost.com/eritrea-traini…
AM
8
2
8
1.8K
Zoble Post
Zoble Post@ZoblePost·
የወልቃይት ጠገዴ "የአማራ ማንነት እና ወሰን ጥያቄ" አፋጣኝ ሕጋዊ እውቅና እንዲሰጠው ተጠየቀ። የወልቃይት ጉዳይ "የአማራ ፅኑ ማንነታችን እንጅ አወዛጋቢ የፖለቲካ ካርድ አይደለም” የሚል መልዕክትም ተላልፏል! zobelepost.com/legal-recognit…
AM
2
8
11
929
Zoble Post
Zoble Post@ZoblePost·
አሜሪካ እና እስራኤል በጥምረት በኢራን ላይ ጥቃት መክፈታቸው ተነገረ። ኢራን በበኩሏ "የከፋ አፀፋዊ እርምጃ እወስዳለሁ" ያለች ሲሆን፣ እስራኤል ደግሞ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ካስነገረች በኋላ የአየር ክልሏን ዘግታለች። zobelepost.com/us-and-israel-…
AM
0
1
3
641
Zoble Post
Zoble Post@ZoblePost·
በኢትዮጵያ እና ኤርትራ መካከል ያለው ውጥረት በማንኛውም ቅፅበት ሊፈነዳ የሚችል “የባሩድ በርሜል ሆኗል” ሲል “International Crisis Group” አስጠነቀቀ። በዚህ ዓመት በአፍሪካ ሊከሰቱ ከሚችሉ 7 የፀጥታ ችግሮች አንዱ ነውም ተብሏል! zobelepost.com/the-internatio…
AM
2
5
17
2.4K
Zoble Post
Zoble Post@ZoblePost·
ከደቡብ ሱዳን ወደ ጋምቤላ ክልል ከፍተኛ ቁጥር ያለው ሕገ-ወጥ የጦር መሳሪያ እየገባ እንደሚገኝ ተነገረ! "ፖቻላ" ተብሎ የሚጠራው አዋሳኝ ስፍራ ዋነኛ ማስተላለፊያ መስመር ነው ተብሏል። ሊንኩን ተጭነው ዝርዝሩን ያንብቡ! zobelepost.com/illegal-arms-s…
AM
4
8
23
2.7K
Zoble Post
Zoble Post@ZoblePost·
ገዱ አንዳርጋቸው ለጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ የምስክርነት ጥሪ ምላሽ ሰጡ። "ጠቅላይ ሚንስትሩ ስለ እኔ የተናገሩት ሀሰት ነው" ሲሉም ገልጸዋል! ሊንኩን ተጭነው ተጨማሪ ያንብቡ!   zobelepost.com/gedu-andargach…
AM
4
24
52
4.8K
Zoble Post
Zoble Post@ZoblePost·
“የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድን ውሳኔ አልቀበልም” የወልቃይት ጠገዴ አማራ ማንነት አስመላሽ ኮሜቴ! ኮሚቴው ውድቅ ያደርገው ምርጫ ቦርዱ የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሑመራ ዞንን "በምዕራብ ትግራይ" ስር ያካተተበትን ውሳኔ ነው! zobelepost.com/wolkait-tegedi…
AM
4
12
30
3K
Zoble Post
Zoble Post@ZoblePost·
በሻሸመኔ ከተማ የሚኖሩ ራስ ተፈሪያውያን ከተማዋን ለቅቀው እንዲወጡ ጫና እየተደረገባቸው ነው። ለክልሉ መንግሥት አቤቱታ ሲያቀርቡም "ያመጧችሁን አፄ ኃይለሥላሴን ጠይቁ" እየተባሉ ነው! ሊንኩን ተጭነው ዝርዝሩን ያንብቡ! zobelepost.com/rastafarians-a…
AM
10
35
121
15K
Zoble Post
Zoble Post@ZoblePost·
የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሑመራ ዞን አስተዳደር ሁለት የዓለም አቀፍ የተራድኦ ድርጅቶች አካባቢውን በአስቸኳይ ለቅቀው እንዲወጡ አሳሰበ! ድርጅቶቹ የሚፈፅሙት ፖለቲካዊ ጣልቃገብነት ዋነኛ ምክንያት መሆኑ ተገልጿል። zobelepost.com/wolkait-tegede…
AM
5
17
44
4.6K
Zoble Post
Zoble Post@ZoblePost·
የኦሮሚያ ክልል መንግሥት 12 ኮንቴይነር የጦር መሳሪያ ግዥ ፈፀመ! ግዥው የክልሉን ፀጥታ መዋቅር ለማጠናከር ያለመ ስለመሆኑም ተነግሯል። ሊንኩን ተጭነው ዝርዝሩን ያንብቡ! zobelepost.com/oromia-state-p…
AM
6
20
41
9.2K
Zoble Post
Zoble Post@ZoblePost·
የቱርክ መንግሥት በርካታ የመረጃ እና ደኅንነት ሙያተኞችን በኢትዮጵያ እያሰማራ መሆኑ ተነገረ። ሙያተኞቹ ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡት በቆጵሮስ ፓስፖርት መሆኑም ታውቋል። ሊንኩን ተጭነው ዝርዝሩን ያንብቡ! zobelepost.com/turkey-deploys…
AM
9
29
61
8.1K
Zoble Post
Zoble Post@ZoblePost·
ህወሓት የሰው አልባ የውጊያ አውሮፕላን ተቆጣጣሪዎችን እያሰለጠነ ነው። ስልጠናው እየተሰጠ ያለው በሱዳን "ሽዎክ" ግዛት መሆኑ ተነግሯል። ሊንኩን ተጭነው ተጨማሪ ያንብቡ! zobelepost.com/tplf-training-…
AM
3
6
24
2.4K
Zoble Post
Zoble Post@ZoblePost·
ከአርሲ ክርስቲያኖች ግድያ ጀርባ፣ ከሀገር ቤት እስከ ውጭ የተጣመሩ እጆች! የምርመራ ዘገባ። zobelepost.com/investigative-…
AM
1
36
67
5.8K
Zoble Post
Zoble Post@ZoblePost·
የተባበሩት አረብ ኢመሬቶች ለኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ልዩ ወታደራዊ ድጋፍ ልታደርግ ነው። ድጋፉ በስልጠና ላይ የሚገኘውን አዲሱን የፌዴራል ፖሊስ ኮማንዶ ኃይል ታሳቢ ያደረገ ነው። ሊንኩን ተጭነው ተጨማሪ ያንብቡ! zobelepost.com/uae-to-deliver…
AM
4
7
14
16.2K
Zoble Post
Zoble Post@ZoblePost·
የተባበሩት አረብ ኢመሬቶች የውጭ ሀገራት ወታደሮችን ማሰልጠኛ የጦር ሰፈር በኢትዮጵያ እገነባች ነው። ወታደራዊ ማሰልጠኛው የሚገነባው በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ነው ተብሏል። ሊንኩን ተጭነው ዝርዝሩን ያንብቡ! zobelepost.com/the-uae-buildi…
AM
7
14
31
9.3K
Zoble Post
Zoble Post@ZoblePost·
የእንግሊዝ መንግሥት ኢትዮጵያ እና ኤርትራ ንግግር እንዲጀምሩ ግፊት ማድረግ ጀምሯል ተባለ። ሳዑዲ አረቢያ በአደራዳሪነት እንድትሰየም መጠየቁን የዲፕሎማቲክ ምንጮች ለመጽሔታችን ገልጸዋል! ሊንኩን ተጭነው ዝርዝሩን ያንብቡ! zobelepost.com/uk-government-…
AM
28
5
33
5.3K
Zoble Post
Zoble Post@ZoblePost·
የሶማሌ የጎሳ መሪዎች ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ “ድሬዳዋ የኦሮሚያ ነበረች” ለሚለው ንግግራቸው ይቅርታ ሊጠይቁ ይገባል አሉ! የጎሳ መሪዎቹ በድሬዳዋ ሸረፍ ሆቴል አስቸኳይ ስብሰባ አካሂደዋል። ሊንኩን ተጭነው ተጨማሪ ያንብቡ! zobelepost.com/somali-clan-le…
AM
6
32
71
4.9K