Sabitlenmiş Tweet
Bete Amhara
13.4K posts


@MarkonWubetu @AmharaHQ @Gojjam_ This swine was one of the so called Amharas who sided with Tigres when the war started. They helped spread & validate Tigre lies at a time when Amharas where under attack. He was also among EZEMA supporters who used to call Eskindir a "mad dog" during his Balderas years.
English

@meshwalekia @yeEnemay ራሳቸው ለጥቅም የሸጡ ወራዶች በምን ሞራል ሰውን ሊሰብኩ እንደሚሞክሩ አይገባኝም።
AM

@abebegichew @yeEnemay ሽንት ቤት የሌለው ኮንዶ ለማግኘት እራሱን የሚያቀል ስብስብ ለአምሀራ ህዝብ ነው የቆምኩት ብሎ አፉን ሞልቶ ሲያወራ አያፍርም፥
AM

@YayehElyas @habtamutm "ነግሬሽ ነበረ ባጥር ተንጠልሌ
ትግሬ ውሽማ እንጂ ባል አይሆንም ብየ" ያለው ልጅ ትዝ አለኝ።😂
I don't get it how people like this guy who are pro Tigray became major voices in Amhara advocacy. Tells you everything you need to know about us.



English

Black colonialism. False pride. Many different identities forces into one, with violence as the tool. A government that moves like an overseer at the plantation
African Hub@AfricanHub_
What comes to your mind when you think of this country, Ethiopia 🇪🇹
English

@tidam73156114 @wjollofed I’m actually half AMHARA. my whole Ethiopian side is from GONDAR. and my dad cared more about being identified as AMHARA /GONDAREY than Ethiopian
English


@amorawwub So, now Senait & co. are claiming to be Amhara nationalists?😂 They have collectively resorted to deception and i thought they could go no lower!
English

ለትግላችን ንጽህና (Sanity) ሲባል የሸፍጥ ክሶችን በመረጃ እና ማስረጃ ማክሸፋችንን እንቀጥላለን፡፡
ሁለት ጥያቄ
"መነሻችን አማራ መዳረሻችን ኢትዮጵያ" ሚለው መፈክር እንጂ መመሪያ (Manifesto) አይደለም ሚለው ልክ ነው፡፡ መነሻችን አማራ (Amhara first) መዳረሻችን ኢትዮጵያ (Ethiopia Second) መርህ ነው፡፡
ጥያቄ 1) የአማራ ምሁራንን ያቀፈው አምባ ይሄ መፈክር ነው ካላችሁ ምነው ዝርዝር የትግል መመሪያ ይዛችሁ መምጣት አቃታችሁ? እናንተ እናውቃለን ምትሉት ምሁራን ካላደረጋችሁት ማን ያድርገው? ማንን ነው ምትጠብቁት? ወይስ አማራ በስርዓት እንዲታገል አትፈልጉም???
ጥያቄ 2) "መነሻችን አማራ መዳረሻችን ኢትዮጵያ" ሚለውና እናንተ የተቋቋማችሁለት ዓላማ ልዩነቱ ምንድነው? እናንተ የአማራን ብሄርተኝነትን በግልጽ አንቀበልም እያላችሁ አይደለም ወይ?


AM

@HagriHagri2 ጎበዞች!!👏🏽
የቤተ አማራ ድምፅ ጠንካራ ስላልሆነ ነው ጎጠኞቹ ጀግኖቻችንን ከጨዋታ ውጭ ለማድረግ የደፈሩት።
AM
Bete Amhara retweetledi

Because the discourse was given a village dimention for some time, i don't think it is fair to accuse people who now view it that way. It can't be just coincidence that there are hardly any voices from Gojjam who oppose team Zemene's approach. Instead all the evidence suggests such voices view Eskindir as the devil incarnate as well as those who work with him including the battle hardened Fano leaders in the other three provinces.
English

እኔ የ“ጎጃም” ምክር ቤት ሰብሳቢ አይደለሁም
የምናገረውም እንደ አንድ አማራ ግለሰብ ነው።
ለእኔ የዘመነና የእስክንድር ጉዳይ አይደለም
አማራ ተኮር አደረጃጀት ላይ የተጋረጠ አደጋ ነው። ያልኩትም እንደዚያው ነው። ምሬ ላይ፣ አሰግድ ላይ፣ ባየ እና ሳሚ ላይም ሲዘመት እንደዚያው።
መለስ ሰው የብሔር ልዩነት በማያውቅበት ወቅት “እኔ ከሌለሁ እንደ ሶማሌ ትሆናላችሁ” እንዳለው የእስክንድር ደጋፊዎችም “ጎጥን” ከሰማይ እያወረዱ relevant ለማድረግ የሚሞክሩት ነፍስ አይዘራም።
AM

እስክንድር “ግንባር” ፈጥሮ “ትግል ከገባ” ጀምሮ:-
- መሬት ላይ አብረው የሚሰሩ ፋኖዎችን ከፋፈለ
- መሬት ላይ የሚደግፋቸውን ህዝብ ከፋፈለ
- በውጭ ያሉ የአማራ ማህበራትን አዳከመ
- በውጭ የሚገኘውን የፋኖ ድጋፍ ከፋፈለ
- ድርጅት እንደ ካናቴራ እየቀያየረ በምንተፍረት ካልመራሁ ብሎ ሙጭጭ ብሏል
የአማራው ስቃይና በደል አይገደውም!
ለትውልድ የሚተርፍ ጠባሳ ሳይተው በቃህ መባል አለበት!
ልብ በሉ አብይም “ጦር ሜዳ እንገናኝ” ብሎ በሊሞዚን ተሸኝቶ binoculars ይዞ ጫካ ለጫካ በእልፍ ሰራዊት ታጅቦ እየዞረ ሰውን ሿሿ ሲሰራ ነበር😄
AM

@awodaje Because i think you are well informed on the matter than I am. I'd like to understand the position people take vis-a-vis their local interest.
English

@abebegichew @DuchessOfGonder ለምን ይሄን የመሰለ ቀሚሷን ትፍትፍ ብለው ይሰድቡባታል?🤷♂️🤣🏃♂️➡️🏃♂️➡️🏃♂️➡️
AM

@meshwalekia All these fiasco & bad mouthing is a good reminder that many of the leaders we look upto as Fano leaders were once and some of them still are shaped by what they were thought at the ANDM politburo.
English

Is this what so many warriors of #AmharaFano in #Shewa sacrificed their lives for? To be insulted by what they thought was one of their own? When he said that they are led by Aba Dula, he is insulting their intelligence. This video is evidence that this man is devoid of basic
እርጎዬ (Ethiopiawit) 🖤@ethio_forever
ምሬ በእስክንድር መመራት የማይፈልግበት ምክንያት -እስክንድር ፋኖ ሲል ፋን ስለሚያላላው 😂 - ከእስክድር ጀርባ ያለው አባ ዱላ ገመዳ ስለሆነ 😂ሲሆን እንደምትሰሙት ምሬ ራሱን እንኳን ለመሪነት አላጨም ከንግግሩ ያለው "መመራት የምፈልገው"ነው እናማ
English













