Brook Abegaz

3K posts

Brook Abegaz banner
Brook Abegaz

Brook Abegaz

@abegazbrook

Management & Devlopment Consultant, Historian, Blogger, የመጫኛ ነካሽ ልጅ🙂

Addis Abeba, Ethiopia Katılım Şubat 2011
706 Takip Edilen10.3K Takipçiler
Lance
Lance@lfc_lance·
Guess the footballer? 🤔 Level: Extremely difficult!
Lance tweet media
English
762
38
796
81.7K
(Fan) Dani
(Fan) Dani@Danichels_11·
Guess the football club Level: Difficult
(Fan) Dani tweet media
English
1.3K
54
905
159.4K
Oladoja
Oladoja@_onlyscott·
Guess the national team? 👀 Level: DIFFICULT
Oladoja tweet media
English
2.3K
158
3K
419.4K
Brook Abegaz retweetledi
Negarit TV
Negarit TV@NegaritTV·
ZXX
0
1
1
101
Brook Abegaz
Brook Abegaz@abegazbrook·
ማህተም ለመቀማት ሰው ከሚቆስልና ከሚሞት እንዲሁም ጥይት ከሚባክንባችሁ በቃ እኔ አስቀርጽላችኋሁ። አንዳንዱ ነገር አልገባኝ እያለ እየተቸገርኩ ነው። የማህተሙ ነገር ደንቆኝ ሳያበቃ ራምቦ የሚባል ክፍለ ጦር እንደነበር ሠማሁ😂
AM
0
2
2
226
Brook Abegaz
Brook Abegaz@abegazbrook·
"ፕሪቶሪያ" የሚለው ቃል ባለፉት 2 ዓመታት ከደቡብ አፍሪካ ይልቅ ኢትዮጲያ ውስጥ በስፋት ጥቅም ላይ የዋለ ይመስለኛል። በተለይ ትግራይ ላይ የሃይማኖት መጽሀፍ ያክል እንክብካቤ እየተደረገለት መሠለኝ🙂
AM
0
0
2
249
Brook Abegaz
Brook Abegaz@abegazbrook·
እንደ ማህበረሰብ የሥነልቦና ህክምና በእጅጉ የሚያስፈልገን ነን። እግዜሩ በመከራም እያስተማረ ያክማል መሠለኝ፤ ችግሩ ግን የተማርነውን ቶሎ ቶሎ የምንረሳ እና ተሻጋሪ ትውስታ ያልፈጠረብን መሆናችንም ጭምር ነው🙂
AM
0
0
0
213
Brook Abegaz
Brook Abegaz@abegazbrook·
የወሎ ማህበረሠብ እሴቶች ኮንፈረንስና ፌስቲቫል በአዲስ አበባ ኢትዮ ኩባ ወዳጅነት ፓርክ ተከፍቷል። መርሃግብሩ ከታኅሣሥ 19 - 23 በአዲስ አበባ ክፍት ኾኖ የሚቆይ ሲኾን ከታኅሣሥ 29 - ጥር 7 በርካታ ታላላቅ እንግዶች በተገኙበት በደሴ ይቀጥላል።
Brook Abegaz tweet media
AM
2
1
7
892
Brook Abegaz retweetledi
Daniel Kibret
Daniel Kibret@danielkibret·
ዲያቆንና ሰይጣን ትግል ገጠሙ አሉ። ዳኞቹ ምን ቢሉ ጥሩ ነው? "በስማም እንዳትሉ" ባንበሳው መኝታ ጅቡ ተኝቶበት፣ ብንን ብንን ይላል በልሙ እየመጣበት፤ አለ አዝማሪው ታሪክ አየን። የሰሞኑን የሒዊንና የዘመዶቿን የመግለጫ ጋጋታ ሲያይ።
AM
0
1.4K
2.9K
0
Brook Abegaz
Brook Abegaz@abegazbrook·
@DrTedros የሚያሟርትባቸው የሽረ ቄስ “አማራ በመምጣቱ ደስተኛ ነን ፤ ድሮም አማራ ሀብታም ነው….. ሰላም ከሆነ ሕዝቡን ሰብስባችሁ ትሰሙታላችሁ።” ወዘተ እያሉ ነው። (አማራ የሚሉት መከላከያን ነው፤ ምክንያቱም የሚወጋችሁ አማራ ነው ተብለዋል)
AM
0
3
3
0
Fisseha Tegegn
Fisseha Tegegn@Fisseha_Tegegn·
በድጋሚ ለማስታወስ… ‘ሁለት ሲደመር ሁለት አምስት ነው’ ብሎ ሲነግርህ ‘እንዴት አምስት ይሆናል?’ ብሎ ከመጠየቅ ይልቅ ‘ሁለት ሲደመር ሁለት አምስት ነው ተባለ’ ብለህ ዘገባ የምትሰራ ከሆነ ወላዲቷን አንተስ አፈር ብትበላ ይሻልሃል።
Fisseha Tegegn tweet media
AM
6
10
92
0
Brook Abegaz retweetledi
Fisseha Tegegn
Fisseha Tegegn@Fisseha_Tegegn·
Belete Molla is growing on me. If this pisses you off, you can piss right off.
English
19
4
61
0