Dr.Abiy Ahmed Fans

1.7K posts

Dr.Abiy Ahmed Fans banner
Dr.Abiy Ahmed Fans

Dr.Abiy Ahmed Fans

@abiy_fans

✌🏾We love you our PM Abiy Ahmed💯🇪🇹

Katılım Haziran 2020
365 Takip Edilen51.3K Takipçiler
Sabitlenmiş Tweet
Dr.Abiy Ahmed Fans
Dr.Abiy Ahmed Fans@abiy_fans·
#Ethiopia |📌 አይደለም ከAGOA ከአሜሪካም በፊት ነበርን። ብርቱ ነን የሚሉን ሀገር ሳይሆኑ ሀገር የነበርን ኩሩ ህዝቦች ነን! እኛ ኢትዮጵያዊያን ነን ከውድቀትም ሆነ ከፈተና በጀግንነትና በድል አድራጊነት ከፍ ብለን መነሳትን እናውቅበታለን💪 #ETH #Abiy
Dr.Abiy Ahmed Fans tweet media
AM
853
1.9K
4.4K
0
Dr.Abiy Ahmed Fans
Dr.Abiy Ahmed Fans@abiy_fans·
#Ethiopia |📌 ጠ/ር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አቶ ሳንዶካን ደበበን የኢትዮጵያ ኒውክሊየር ኃይል ኮሚሽን ኮሚሽነር አድርገው ሾመዋል። #AbiyAhmed #EthiopiaPrevails
Dr.Abiy Ahmed Fans tweet media
AM
0
0
9
523
Dr.Abiy Ahmed Fans
Dr.Abiy Ahmed Fans@abiy_fans·
#Ethiopia |📌 ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የዓለም የአቶሚክ ሳምንት (World Atomic Week) ጉባኤ ለመሳተፍ ሩሲያ ገብተዋል። #AbiyAhmed #EthiopiaPrevails
Dr.Abiy Ahmed Fans tweet media
AM
1
2
20
847
Dr.Abiy Ahmed Fans
Dr.Abiy Ahmed Fans@abiy_fans·
የዘንድሮው የአረንጓዴ ዐሻራ መርሃ ግብር "በመትከል ማንሰራራት" የሚል መሪ ቃል ተሰጠው‼️ የአረንጓዴ ዐሻራ እጅግ ዘርፈ ብዙ ትሩፋቶችን ያስገኘ ስራ ነው። በዚህ ዓመት ከ47.5 ቢሊየን ገደማ ችግኝ እንደርሳለን። #Ethiopia #GreenLegacy
Dr.Abiy Ahmed Fans tweet mediaDr.Abiy Ahmed Fans tweet mediaDr.Abiy Ahmed Fans tweet mediaDr.Abiy Ahmed Fans tweet media
AM
0
2
13
567
Dr.Abiy Ahmed Fans
Dr.Abiy Ahmed Fans@abiy_fans·
“ኢትዮጵያውያን ችሎታ ያላቸው ብዙ ሰዎች አሉን፤ ልምምዶች አሉን፤ ተወዳድረን በሀገራችንም ፣ በአህጉራችንም ውጤታማ መሆን እንችላለን የሚል እምነት አለኝ።” ክፍል 1 ዛሬ ከምሽቱ 2:30 በኢቢኤስ ቴሌቪዥን ይከታተሉ። #PMOEthiopia
Dr.Abiy Ahmed Fans tweet mediaDr.Abiy Ahmed Fans tweet mediaDr.Abiy Ahmed Fans tweet mediaDr.Abiy Ahmed Fans tweet media
AM
1
1
11
560
Dr.Abiy Ahmed Fans
Dr.Abiy Ahmed Fans@abiy_fans·
#Ethiopia |📌 ከሰባት ዓመታት በፊት በዛሬዋ ዕለት ጠ/ር አብይ አህመድ ኢትዩጵያን ተረከቡ እነሆ ለኢትዮጵያም የፖለቲካ፣ የሉዕላዊነት እና ኢኮኖሚ የምስራችም ሆነ‼️ #EthiopiaForever #AbiyAhmed #EthiopiaPrevails
Dr.Abiy Ahmed Fans tweet media
AM
1
4
13
603