Addis Maleda - አዲስ ማለዳ
9.1K posts

Addis Maleda - አዲስ ማለዳ
@addismaleda
Addis Maleda is a digital newspaper produced by Champion Communications
Ethiopia Katılım Eylül 2018
2 Takip Edilen53.8K Takipçiler



በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሰውን የፋኖ ክንፍ የሚመሩት አቶ እስክንድር ነጋ ከመንግስት ጋር ልንደራደር ነው ማለታቸውን ተከትሎ የተለያ አስተያየቶች እየተሰነዘሩ ነው
ትንታኔውን ማስፈንጠሪያውን በመጫን ይከታተሉ፡፡
youtu.be/svIm5UY3XZw

YouTube
AM

የትግራይ ክልል በየጊዜው የሚካሄደው የሰላማዊ ሰልፍ እና የሰብዓዊ መብት ጥያቄ ጩኽት እንደቀጠለ ነው፤ የክልሉ ሙስሊም ሴት ተማሪዎች ሂጃብ ለብሳችሁ ትምህርት ቤት አትገቡም መባሉ በሙስሊሙ ማህበረሰብ ዘንድ ቁጣን አስነስቷል
youtu.be/AZxBJGBb_bg?si…

YouTube
AM

የኦነግ የፓርቲ ፖለቲካ፣ ከኦነግ ሸኔ እንዲሁም ከፋኖ የብረት ትግል እና ተያያዥ ጉዳዮች ጋር በተያያዘ ከአቶ ወንድሙ ኢብሳ ጋር ያደረግነው ቆይታን ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ በመጫን ይከታተሉ፡፡
youtu.be/jbIV-Ir3di0?si…

YouTube
AM

“አስከፊ የሰብአዊ መብት ጥሰት የደረሰበት ዓመት ነው” ሂውማን ራይትስ ዎች
ቅዳሜ ጥር 10 ቀን 2017 (አዲስ ማለዳ) ሂውማን ራይትስ ዎች በተጠናቀቀው የፈረንጆቹ ዓመት የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት አስከፊ...
ለሙሉ ዘገባ፡ addismaleda.com/archives/39695

AM

የህግ ባለሙያው አቶ ወንድሙ ኢብሳ ከፓርቲ ፖለቲካ ለምን እንደተገለሉ፣ከብልጽግና ፓርቲ አግኝተውታል ስለተባለው ጥቅምና መሰል ጉዳዮች ላይ ከአዲስ ማለዳ ጋር ያደረጉትን ቆይታ ተከታይ ክፍል ማስፈንጠሪያውን በመጫን ይከታተሉ
youtu.be/kL_4vfG68kM

YouTube
AM

“እስከ 7ዘሩ መወገድ አለበት” ፕሮፌሰሩ | መሞቴንም አምኜ ነው የምመጣው | Addis Maleda | Addis Ababa|Ethiopia
youtu.be/MnmqcxZFBXw

YouTube

በኮሎኔል መንግሥቱና ሲያድ ባሬ ዘመን የታየው የሁለቱ ሃገራት የወዳጅነት እና የጠላትነት አካሄድ ዛሬስ ከምን ያደርሳቸው ይሆን የሚለው ተጠባቂ ነው፡፡
ሙሉ ትንታኔውን ከስር ባለው ማስፈንጠሪያ ተጠቅመው እንዲከታተሉ ጋበዝን
youtu.be/AvgJhAcqDHY

YouTube
AM

ከሰሞኑ በወጣው የጀዋር መሃመድ “አልጸጸትም”መጽሃፍ ዙሪያ አነጋጋሪ አስተያያየትና ትችት ሲያቀርቡ የተደመጡት የህግ ባለሙያና ጠበቃ ወንድሙ ኢብሳ ከአዲስ ማለዳ ጋር ቆይታ አድርጋለች።
ማስፈንጠሪያውን በመጫን ይከታተሉ
youtu.be/oHfN1PMw-gU

YouTube
AM

ትላንት ምሽት በአርባምንጭና አካባቢው እንግዳ የሆነ ክስተት ተከስቶ ነበር፡፡
ይህ እንግዳ የሆነ ክስተት ምን ይሆን? አዲስ ማለዳ የአካባቢዉን ነዋሪዎችና ባለሙያዎች አነጋግራለች ከስር ባለው መስፈንጠሪያ ይከታተሉ
youtu.be/mAKsv6Slt4U

YouTube
AM

ነዳጅን ከተመን በላይ የሚሸጡ ነጋዴዎች ላይ እስከ ግማሽ ሚሊየን ብር ቅጣት የሚጥል አዋጅ ፀደቀ፡፡
ሀሙስ ጥር 01 2017 ( አዲስ ማለዳ) ነዳጅ ከተመን በላይ በሚሸጡ ነጋዴዎች ላይ ነው ቅጣቱ ተግባራዊ...
ለሙሉ ዘገባ፡ addismaleda.com/archives/39691

AM

በትግራይ ብሔራዊ ጉባኤ ተጠርቶ ግዜያዊ አስተዳደሩ እንደገና እንዲዋቀር ሳልሳዊ ወያኔ ጠየቀ
ሀሙስ ጥር 01 2017 ( አዲስ ማለዳ) በትግራይ ከሚንቀሳቀሱ እና በምርጫ ቦርድ እውቅና ካገኙ ፓርቲዎች መካከል...
ለሙሉ ዘገባ፡ addismaleda.com/archives/39687

AM

ሰሞኑን በተደጋጋሚ የርእደ መሬት በኢትዮጵያ እየተከሰተ ይገኛል::
ርእደ መሬት ቢከሰት ምን ማድረግ እንዳለብዎት ይህን መረጃ በማንበብ መረዳት ይችላሉ::
ረቡዕ ታህሳስ 30 2017 ( አዲስ ማለዳ)
ለሙሉ ዘገባ፡ addismaleda.com/archives/39682

AM

አንጋፋው የፖለቲካና የምጣኔ ሀብት ምሁር አቶ ቡልቻ ደመቅሳ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ
ሰኞ ታህሳስ 28 ቀን 2017(አዲስ ማለዳ) በኢትዮጵያ የኢኮኖሚ እና የፖለቲካ እንቅስቃሴ ውስጥ ትልቅ ሥም የነበራቸው...
ለሙሉ ዘገባ፡ addismaleda.com/archives/39678

AM

ከመከላከያ ሚንስትሯ የሞቃዲሾ ጉዞ ጀርባ ያሉ ዲፕሎማሲ ስኬቶችና ቀጣይ ስጋቶች ምንድን ናቸው ?
በሞቃዲሾ ባለስልጣናት በኩልስ ምን እየተነገረ ነው የሚሉና ተያያዥ ጉዳዮችን ከዚህ በታች ያለውን መስፈንጠሪያ በመጫን ይከታተሉ
youtu.be/umZiqVlz0RI?si…

YouTube
AM




