Argaw Ashine J. አርጋው አሽኔ

5.1K posts

Argaw Ashine J. አርጋው አሽኔ banner
Argaw Ashine J. አርጋው አሽኔ

Argaw Ashine J. አርጋው አሽኔ

@argawnmg

Journalist, Minimalist 🇪🇹 , Co-Founder @wazemaradio, assignment reporter @The_EastAfrican tips ➡️ [email protected]

Ethiopia Katılım Ocak 2011
2.2K Takip Edilen18.3K Takipçiler
Argaw Ashine J. አርጋው አሽኔ retweetledi
Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ
የዋዜማ ሬዲዮን በኢትዮጵያ መታገድ በተመለከተ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኀን ባልሥልጣን ዛሬ ቅዳሜ ጥር 16፣ 2018 ዋዜማ ሚዲያን/ሬዲዮን በተመለከተ ያወጣውን መግለጫ ተመልክተናል። ባለሥልጣኑ ሐሙስ ዕለት ፈቃዳችንን እንድንመልስ ባዘዘን መሠረት ዛሬ ይህንኑ አድርገናል። መግለጫው የተሰጠው ይህንን ባደረግን በሰዓታት ውስጥ ነው። እርምጃው በማንኛውም መመዘኛ ትክክል ነው ብለን አናምንም። አሳዝኖናልም። ዝርዝሩን በሚገባ አጢነን አስፈላጊና ጠቃሚ ከሆነ ተጨማሪ ማብራሪያ እንሰጣለን፤ ሌሎች ሕጋዊ አማራጮችን እንከተላለን። ባለሥልጣኑ ባወጣው መግለጫ፣ ዋዜማ ሚዲያን “የአገርን ጥቅም” አደጋ ላይ በመጣል እና የጋዜጠኝነት ሥነምግባርን ባለማክበር ወንጅሏል። እነዚህን ክሶች የኢትዮጵያን ሚዲያ ለሚከታተሉ ተደራሲዎች፣ ታዛቢዎች እና ባለሞያዎች የሕሊና ፍርድ እንተዋለን። የዋዜማ ሚዲያ አመራር ጥር 16፣ 2018
Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ tweet media
AM
32
28
147
20.8K
Argaw Ashine J. አርጋው አሽኔ retweetledi
Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ
This year’s #AWiM25 Conference is themed “Beyond the Commitments: Advancing Policies for Gender-Safe Media.” Several speakers are presenting their perspectives on this agenda during the sessions at the African Union. Wazema asked AWiM CEO Yemisi Akinbobola (PhD) to explain the significance of this year’s theme. @RealAWiM @mdiforg
English
0
6
11
1.2K
Argaw Ashine J. አርጋው አሽኔ retweetledi
Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ
#Newsalert ሐቅ ሚዲያና ኮምዩኒኬሽን፣ ዩ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” የበይነመረብ የዜና ምንጭ ዋና አዘጋጅ የኾነው ጋዜጠኛ ተስፋለም ወልደየስ እሁድ'ለት በጸጥታ ኃይሎች ተይዞ መታሠሩን ማምሻውን ባወጣው መግለጫ አስታውቋል። ተስፋለም፣ እሁድ ሌሊት እስጢፋኖስ አካባቢ በሚገኝ የፖሊስ መምሪያ ሕንጻ ውስጥ ወንበር ላይ ማደሩንና ትናንት ቄራ አካባቢ ወደሚገኝ የፖሊስ መምሪያ መዛወሩን ድርጅቱ ገልጧል። ተስፋለም ዛሬ በአዲስ አበባ ከተማ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ቀርቦ በ15 ሺሕ ብር ዋስትና እንዲፈታ ተወስኖለት እንደነበር የጠቀሰው ድርጅቱ፣ ኾኖም መርማሪ ፖሊስ ይግባኝ እጠይቃለሁ በማለቱ ሳይፈታው እንደቀረ ጠቅሷል። ተስፋለም ለእስር የተዳረገው “ሀሰተኛ መረጃ በማሠራጨት” ወንጀል ተጠርጥሮ እንደኾነ ያመለከተው ድርጅቱ፣ የዋና አዘጋጁ እስር በ"ኢትዮጵያ ኢንሳይደር" ሥራዎች ላይ ከፍተኛ ተጽዕኖ እንደሚያሳድር በመግለጽ በአስቸኳይ ተፈትቶ ወደ ሥራው እንዲመለስ ጥሪ አድርጓል። [ዋዜማ]
Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ tweet media
AM
4
17
67
15.6K
Argaw Ashine J. አርጋው አሽኔ retweetledi
Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ
MEMO: Intent of New "Asset Recovery" Bill Vague, Fears It May Be Used Against Political Opponents Security experts argue that the government's intention may be to cut off diaspora funding to armed groups in the country. Read details - tinyurl.com/ywcs5ubx #Wazema
Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ tweet media
English
2
2
5
1.6K
Argaw Ashine J. አርጋው አሽኔ retweetledi
Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ
አዲስ አበባን "ዱባይ" ለማድረግ መሞከር መሰረታዊ የከተማ ልማት ዕውቀትን ካለመረዳት የመጣና ውግርግር ዕቅድ መሆኑን ዋዜማ በ "ከስምንተኛው ወለል" ውይይት የጋበዘቻቸው ባለሙያዎች ይናገራሉ። ቅምሻውን ተመልከቱት። ሙሉው በዩቲዩብ ገፃችን ላይ ይገኛል።
AM
25
34
148
28.6K
Argaw Ashine J. አርጋው አሽኔ retweetledi
Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ
የአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር ከተማይቱን እንደስሟ "አዲስ አደርጋለሁ" ብሎ የተለያዩ የግንባታ ፕሮጀክቶችን እያካሄደ ነው። የከተማዋን ነባር ሰፈሮች ብሎም የከተማዋን ታሪክ የሚያንፀባርቁ ቅርሶችን ሳይቀር እያፈረሰም ነው። "ይህ ፈረሳ በከተማዋ አዲስ ማንነትን ለማንበር የሚደረግ ዘመቻ ነው" ሲሉም የሚተቹት አሉ። በጉዳዩ ላይ ከሚመለከታቸው ጋር በዋዜማ ከስምንተኛ ወለል ተመልክተነዋል። ተጋበዙልን
AM
29
29
76
28.8K
Argaw Ashine J. አርጋው አሽኔ retweetledi
Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ
#Alert The Tigray multifaceted vulnerability paves the way for the Federal government to leverage its influence on the future of the region. On the other hand, TPLF needs economic and political support from PM Abiy to address the dire issues and to stay relevant. Read full briefing - tinyurl.com/2fmcdcwu
Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ tweet media
English
0
5
12
8.3K
Argaw Ashine J. አርጋው አሽኔ retweetledi
Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ
-“ድርድር አይታሰብም” ሶማሊያ -አደራዳሪው ወደ አዲስ አበባ አየመጡ ነው ዋዜማ ለቸኮለ! ⬇️
AM
0
6
16
4.4K
Argaw Ashine J. አርጋው አሽኔ retweetledi
Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ
Ethiopia-Somaliland deal trigger serious regional and global geopolitical ramifications The US and China closely following  the Ethiopia-Somaliland sea access deal. The US congress already approved a partnership with Somaliland that will pave the way for military and security cooperation. Ethiopia’s biggest economic partner, China, on the other hand, is opposed to Somaliland’s independence due to its implications on the Taiwan issue. Wazema Radio highlighted some important impacts of the latest deal, read here- tinyurl.com/42uy2aaa
Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ tweet media
English
0
5
14
5.1K
Argaw Ashine J. አርጋው አሽኔ
የዕርዳታ ስንዴ የሚዘርፍ ትውልድ ከመፈጠሩ በፊት ኢትዮጵያ ዶር መላኩን የመሰለ ልጅ ነበራት:: የሀገር ባለውለታ!! በሰላም ይረፉ!
Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ@Wazemaradio

#Obituary የኢትዮጵያ ብዝሃ ሕይወት ኢንስቲትዩት መስራችና ታዋቂው የብዝሃ ሕይወት ተመራማሪ የዓለም ሎሬት ዶ/ር መላኩ ወረደ ዛሬ በሰሜን አሜሪካ ከዚህ ዓለም በሞት እንደተለዩ የኢትዮጵያ ብዝሃ ሕይወት ኢንስቲትዩት ባሠራጨው መረጃ አስታውቋል። 1/2

AM
0
3
23
1.9K
Argaw Ashine J. አርጋው አሽኔ retweetledi
Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ
የህዳሴ ግድብ ድርድር መቋጫው ላይ ደርሷል? ዋዜማ በአደባባይና ከጀርባ ስለነበሩት የዲፕሎማሲ ጥረቶች የሚከተለውን አሰናድታለች። አንብቡት-tinyurl.com/44x9mdjx #GERD
AM
5
11
34
12.1K
Argaw Ashine J. አርጋው አሽኔ retweetledi
Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ
#AudioAlert ጠቅላይ ሚንስትሩ በስልጣን ዘመኑ የህዝብ ድጋፍ ከሌለው በምን መልኩ ከስልጣን ማንሳት ይቻላል? የመተማመኛ ድምፅ በመንፈግ (Vote of no confidence) ጠቅላይ ሚንስትሩን ማንሳት የሚቻልበት አማራጭ ይኖራል? ከስር ሙሉ ዘገባው ተያይዟል [ዋዜማ]
AM
17
16
82
27.4K
Argaw Ashine J. አርጋው አሽኔ retweetledi
CPJ Africa
CPJ Africa@CPJAfrica·
#Ethiopia: CPJ is deeply concerned by reports that independent media outlet @ethiopiainsider was robbed on July 16, by people who took cameras, laptops, and other equipment. Authorities should investigate this incident credibly and ensure accountability. x.com/ethiopiainside…
English
2
46
61
25.4K
Argaw Ashine J. አርጋው አሽኔ retweetledi
Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ
#Wazema Daily News: An Ethiopian online #media 'Ethiopia Insider', said Monday its office was broken into by “unknown parties” and its equipment stolen. 'Ethiopia Insider' is one of the credible and professional online outlets that joined sector after 2018. @CPJAfrica @tesfalemw
Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ tweet media
English
6
11
16
6K
Argaw Ashine J. አርጋው አሽኔ retweetledi
Ethiopia Insider
Ethiopia Insider@ethiopiainsider·
በሐቅ ሚዲያና ኮሚኒኬሽን ሥር የሚተዳደረው “ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” የበይነመረብ ሚዲያ እሁድ፣ ሐምሌ 9፣ 2015 ለሰኞ አጥቢያ በቢሮው ውስጥ ያለ ካዝና ባልታወቁ አካላት ተሰብሮ፣ ንብረቱ ተዘርፏል። #Ethiopia መግለጫውን ለማንበብ፦ ethiopiainsider.com/2023/11485/
Ethiopia Insider tweet media
AM
10
37
90
24.2K