
የመንግሥት "ጣልቃ ገብነቱ የማይቆም ከሆነ ከ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ፉክክር እንወጣለን" ሲሉ የዎላይታ ሕዝባዊ ነፃነት ንቅናቄ (ዎሕነን) ፕሬዚዳንት ዶ/ር ወልደማርያም ልሳኑ አስጠነቀቁ:-
ዝርዝሩን ➡️ ethioelections.com/2026/04/17466/
#ምርጫ2018 #EthiopiaElection

AM
Ethiopia Election
276 posts

@ethioelections
የኢትዮጵያ ኢንሳይደር የምርጫ ዘገባዎች - #ምርጫ2018 | Ethiopia Insider's dedicated platform for election coverage







































