Alem Gebriel

5.6K posts

Alem Gebriel banner
Alem Gebriel

Alem Gebriel

@galema12

PhD, PE, Civil Engineer; Water Resources; Consultant; Project Manager; Interested in Infrastructure issues

Houston_USA Katılım Ocak 2010
500 Takip Edilen969 Takipçiler
Alem Gebriel
Alem Gebriel@galema12·
@grok check your number again. It is approximately 48BCM for both. No details how the results are generated. Is the results based on reservoir simulations? For after GERD, details of the releases will help such as number of turbines in operation or additional releases etc.
Grok@grok

Based on the graph, annual flow volume before GERD ≈43 BCM, after ≈53 BCM (sums of monthly MCM). Variation (10 BCM higher after): Likely due to different hydrological years; "after" data from wetter period with higher rainfall in Blue Nile basin. Dam regulation evens flow but doesn't add water—evaporation typically reduces total slightly.

English
0
0
0
8
Alem Gebriel
Alem Gebriel@galema12·
@et_elias_et @YonasBiru57 Your case may be an expectation than a standard approach. Hope your family volunteered to give up their property and happy with the compensation and relocation package they received. Cite, a number of examples no compensation was given; peoples were asked to demolition their home
English
0
0
0
6
Илья|ኤልyas|الیاس
Илья|ኤልyas|الیاس@et_elias_et·
@galema12 @YonasBiru57 3 of my family members… 2 from Pissa and 1 from kera … got replacement land (ie the same lot size) to build their houses as well as compensation….$6million to $8.7million birr
English
1
0
0
6
Yonas Biru
Yonas Biru@YonasBiru57·
Meles Zenawi vs. Abiy Ahmed: Whose Signature Project is Transformational From Economic Development Perspective. DO You Agree with Jawar Who Said: "አብይ አዲስ አበባን የሺሻ ቤት አስመሰላት?"
Yonas Biru tweet media
English
76
17
156
26.2K
Alem Gebriel
Alem Gebriel@galema12·
@MeseretMedia @EthiopiaOnline በብዕር ጥበብን መከሽን እንዴት ያሳስራል ፣ አዝናኝና አስተማሪ ፕሮግራም አዘጋጅ እንደጠፋ ነው የሚፈለገው ማለት ነው። ጠመንጃ ያነሳው በሰላም ታገሉ ይባላሉ ፣ ብዕር ሲጠቀሙም ደግም ወደ እስር ቤት ፣ ታዲያ አማራጩ ምንድነው?
AM
0
0
0
46
Meseret Media
Meseret Media@MeseretMedia·
ገጣሚ እና የጦቢያ ግጥም በጃዝ ፕሮግራም አዘጋጅ ምስራቅ ተረፈ ለእስር ተዳረገች (መሠረት ሚድያ)- ገጣሚ እና የጦቢያ ግጥም በጃዝ ፕሮግራም አዘጋጅ ምስራቅ ተረፈ ትናንት ጥር 22 ቀን 2017 ዓ.ም በፖሊስ ለጥያቄ ትፈለጊያለሽ ተብላ ወደ አዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን እንደተወሰደች ታውቋል። የመሠረት ሚድያ ምንጮች እንደጠቆሙት ምስራቅ ዛሬ ጥር 23 ቀን 2017 ዓ.ም ከሰዓት በኋላ ፖሊስ ምርመራ ለማጣራት ጊዜ እንዲሰጠው ፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ችሎት አቅርቧት ፍርድ ቤቱ ፖሊስ ምርመራውን አጣርቶ እንዲያቀርብ 7 ቀን በመስጠት ለጥር 30 ቀን 2017 ዓ.ም ቀጠሮ ሰቷል፣ ምስራቅ ተረፈ ወደ አዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ተመልሳለች። ምስራቅ የኪነጥበብ ምሽቶችን በሀገር ውስጥ እንዲሁም በውጭ ሀገራት በማዘጋጀት እንዲሁም የራሷን ግጥሞች በማቅረብ በብዛት ትታወቃለች። እንደ ዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ እና ገጣሚ ትእግስት ማሞ ያሉ የደመቁባቸውን ዝግጅቶች በማሰናዳት የምትታወቀው ግለሰቧ ግጥም፣ መነባንብ፣ ዲስኩር እንዲሁም ጥበብ እና ጥበብ ነክ ስራዎች ይበልጥ እንዲለመዱ እንደለፋች ብዙዎች ይናገራሉ። ገጣሚ ምስራቅ አሁን ላይ የታሰረችበት ምክንያት ምን እንደሆነ ግልፅ እንዳልሆነ ታውቋል። መረጃን ከመሠረት!
Meseret Media tweet media
AM
45
134
402
35.1K
Alem Gebriel
Alem Gebriel@galema12·
@SisgirG @AdanechAbiebie ወይ አራዳ እንዲህ ሰዉ አልባ ትሆኚ ፣ ሞቅ ድምቅ ያልሽ ነበርሽ :: መንገዱ ቢያምር ምን ዋጋ አለው ሰው፣ ሰዉ ካልሽተት። የሚኮራበት ሳይሆን ለቅሶ የሚያስቀምጥ ነው።
AM
0
0
1
44
Girma t. Beyene
Girma t. Beyene@SisgirG·
@AdanechAbiebie It was filled with life and colors now an empty concrete jungle with no character! Not everything that glitters is gold but it requires some mental acumen to understand that! I understand it is beyond you! Cheer with joy like a child who threw away his bread for a candy bar!
English
1
0
2
68
Adanech Abiebie
Adanech Abiebie@AdanechAbiebie·
"ፒያሳ ትላንት እና ዛሬ"
AM
50
104
368
21.1K
Tirusew Asefa, Ph.D., P.E., BC.WRE., F.ASCE
#Arbaminch Water Technology Institute (#AWTI), my Alma mater, has been organizing this 👇for years with great success... what a consistency! Come and participate. If you want more info, please reach out to Dr. Elias et al (info in poster).
Tirusew Asefa, Ph.D., P.E., BC.WRE., F.ASCE tweet media
English
1
3
10
571
Alem Gebriel
Alem Gebriel@galema12·
@EliasMeseret ዋናው የመንግስት አላማ ሕብረተሰቡን ማገልገል ሳይሆን፣ ካለ ጥናትና እቅድ ባፈራረሳቸውን የግል ታክስ ከፋይ ድርጅቶች ገቢ ስለቀነሰ በሌሎች መስኮች ማጣጣት ይመስላል። የራሱን ጥላ እያባረረ ነው። በዚህ መሃል ብዙ የሚጠቀሙ ትኾኖች ተፈጥረዋል።
AM
0
0
2
145
ᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇꜱᴇʀᴇᴛ
ኢሚግሬሽን አላማው ለህዝብ አገልግሎት መስጠት ነው ወይስ ለትርፍ መስራት? ኧረ የህዝብ አገልግሎት ሰጪ ተቋማትን ሚና እንኳን እየለየን?!
ᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇꜱᴇʀᴇᴛ tweet media
AM
71
59
456
29K
Alem Gebriel
Alem Gebriel@galema12·
@Ambachew_Assefa የግል ንግድ ማህበረሰቡን እየደኸየ የመግስት ካዝና ማደለብ ብልጽግና አይደለም ። ጥቅሙ ለተወሰኑ ትኃኖች ነው ፣ አገሪቱ አትበለጽግም ።
AM
0
0
1
12
Dr. Ambachew Assefa
Dr. Ambachew Assefa@Ambachew_Assefa·
ሌላ ጥሩ ውጤት!በመጀመሪያ ግማሽ አመት ከ451ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የገቢ ሚኒሰትር አይናለም ንጉሴ ተናግረዋል።
Dr. Ambachew Assefa tweet mediaDr. Ambachew Assefa tweet mediaDr. Ambachew Assefa tweet mediaDr. Ambachew Assefa tweet media
Ethiopia 🇪🇹 AM
1
2
4
110
Alem Gebriel retweetledi
እስከዳር እምሻው 🇪🇹አስካለ ማርያም
Yes, #EOTC followers are resilient, but behind such a beautiful scene of countless Celebrations, Orthodox Christians are being persecuted openly by @AbiyAhmedAli Gvt. Their Churches burned to ashes, Priests killed inside the Church and entire families slaughtered for keeping the one true faith. If you enjoy this, be their voice! #EOTCUnderAttack
Jayda Fransen@JaydaBF

Orthodox Christmas in Ethiopia 🇪🇹 ☦️ What a spectacular sight to behold!

English
3
40
94
4.8K
Alem Gebriel
Alem Gebriel@galema12·
ካለ ተሳስቷል ፣ ግለሰብ መኪና የሚገዛው ለንግድ ፣ ለታክሲና ለሌላም አገልግሎት ለመስጠት ይሆናል ፣ ለቅንጦት አይደለምን ። የነዳጅ ዎጋ ደግሞ ትልቁ ወጪ ነው። ያስጨንቃል !
ራስ መኮንን@ZHossana3

"መኪና ገዝቶ ስለ ነዳጁ መወደድ የሚጨነቅ ሰዉ ይኖራል ብዬ አላስብም ፤ ካለም መኪናዉን ሽጦ ፈረስ ገዝቶ አቢቹ በሰራለት የኮሪደር ልማት ላይ መጋለብ ይችላል::" የቀድሞው አትሌት ፈ(ይ)ሳ ሌሊሳ 😑

AM
0
0
0
40
Alem Gebriel
Alem Gebriel@galema12·
Water criss in Addis has reached unimaginable proportion.Unless the government gives it proper attention it could be a reason for its downfall.Folwers and trees are priority? City residents denied water as priority given to street trees and flowers: Report ethiopiaobserver.com/2024/12/27/cit…
English
0
0
0
42
Alem Gebriel
Alem Gebriel@galema12·
@lfreemansafrica Mr @lfreemansafrica you follow Ethiopian and the Horn Africa very closely. The current criss in the Amhara region is unsessary and started by the foolish action of the government in power. When a segment of society is targeted, killed, jaled etc. resistance is a natural reaction
English
0
0
1
63
lawrence freeman
lawrence freeman@lfreemansafrica·
Mesfin Tegenu, once again exposes himself as supporting the West’s “rules- based order” against #Ethiopia and #China. He conveniently omits the reality of armed ethno-nationalist militias trying to overthrow an elected government, which he once supported. zehabesha.com/ethiopias-wors…
English
28
30
117
11K
Alem Gebriel
Alem Gebriel@galema12·
@lijtekle ውይይቱና በሶሻል ሚዲያ የሚፃፈው በብዛት ዘር ተኮር ነው። በተሰጠን አጀንዳ እየተወያየን ሁሉን ሊያሰባስብ በሚችል በመርህ ላይ የተመሰረተ ድርጅትና ውይይት አቁመናል :: ውይይቱ ዘር ተኮር ወዳልሆነ ሁሉን ሊያካትት ወደሚቻል መቀየር አለበት።
AM
0
0
0
16
Teklemichael Ab Sahlemariam
"አሁን እኔ: አማራ ብሆንና: ነጌሌ አርሲ ሔጄ: ወይም ሳልሄድ: በproxy: የአማራ ማሕበር በነጌሌ አርሲ (በአርሲ ነጌሌ) የሚል ድርጅት ባቋቁም: አንዴት ይታያል" ብዬ ጠየቅኩ። የተለያዩ ሀሳቦች እየተሰጡ ነው።
AM
2
1
1
463
Teklemichael Ab Sahlemariam
ከ4 ቀናት የካልግሪ/Calgary ቆይታ በኋላ: ኤድመንተን/Edmonton ገባሁ። ጓደኞቼ ተሰባሰቡ። ያው ኢትዮጵያውያን ስንገናኝ: 90 ከመቶውን ሰአታችንን የሚወስደው ፖለቲካ ነው። እና ለአማራ "ብሔርተኝነት" አቀንቃኞች ይሄንን ጥያቄ አቀረብኩ።
AM
1
1
1
710
Jawar Mohammed
Jawar Mohammed@Jawar_Mohammed·
አዲስ እንደ ሲንጋፖር? ባለፈው ሰሞን ሲንጋፖርን የጎበኙ የብልጽግና አመራሮች የከተማዋን ውበት ከማድነቅ አልፈው ፊንፊኔን ሲንጋፖር አድርገናታል እያሉን ነው። አስደማሚዋ ሲንጋፖር በወጣነቴ ዘመን ለሁለት ዓመታት የተማርኩባት ከዚያ ወዲህም በተደጋጋሚ የጎበኘኋት ሀገር ናት። እንዲሁም ይህቺን ከ60 ዓመታት በፊት ደሃ የወደብ ከተማ የነበረች ሀገር የፈጣን እድገት ተምሳሌት ያደረጋትን መሪ ሊ ክዋን ይው (Lee Kuan Yew) ሥልጣኑን ከለቀቀ በኋል በጡረታ ዘመኑ ሲሰጣቸው የነበሩትን ሌክቸሮች በአካል የመከታተል እና ጥያቄዎችን የመጠየቅ እድልም አግኝቼ ነበር፡፡ ስለሆነም የብልጽግና ሰዎች እውነትም የሲንጋፖርን ፈለግ መከተል ከፈለጉ፣ አሁን የሚታየውን የከተማዋን ውጫዊ ገፅታና ውበቷን በደፈናው ለመኮረጅ መሞከር ሳይሆን እዚህ ለመድረስ ያስቻላትን መሰረታዊ መነሻ እርምጃዎች መመርመርና መገንዘብ ይገባቸዋል። ሊ ክዋን ዪው እራሱን ጠይቄ እንደመለሰልኝ፣ የሲንጋፖር ፈጣን እድገት ዋነኛ መሰረቶች ( foundations) የመጀመሪያው ሰላምና ደህንነት (peace and security) ማረጋገጥ ሲሆን ሁለተኛው ችሎታን መሰረት ያደርገ መንግስታዊ አስተዳደር (merit-based bureaucracy) መገንባት ናቸው። ሰላም እና ደህንነት (Peace and Security) ሲንጋፖር ሉዓላዊ ሀገር ሆና ስትመሰረት (1965) ለግጭት መንስዔ በመሆን ሰላም እና ደህንነትን ሊያናጉ የሚችሉ ሁለት ጉዳዮች ነበሩ፤ ብሄር እና መደብ። ከብሄር አንጻር የደሴቷ ነባር ሕዝቦች (native) በሆኑት ማሌይ እና ቀኝ ገዢዎች ለጉልበት ሥራ አምጥተዋቸው በቁጥር አብላጫ በሆኑት ቻይናዎች መካከል በነጻነት ዋዜማ ሽኩቻ ተጀምሮ ነበር። ይህንን አደጋ የተረዳው ሊ ክዋን ዪው ‘ሳይቃጠል በቅጠል’ በማለት ለብሄር ግጭት ምክንያት ሊሆኑ የሚችሉ ጉዳዮችን ገና ከጠዋቱ ለመፍታት ወሰነ። በቋንቋ ረገድ፣ ሁሉም በሀገሪቷ የሚኖሩ ሕዝቦች ልጆቻቸውን በአፍ መፍቻ ቋንቋቸው ማስተማር መብታቸው እንደሆነ ተደነገገ። በተጨማሪም ሁሉም ህጻናት እንግሊዝኛን እንዲማሩ በማድረግ የጋራ መግባቢያ እንዲኖራቸው አስቻለ። እንዲሁም መሌይ (Bahasa Melayu) “ብሄራዊ ቋንቋ” እንዲሆን በመደንገግ፣ ለነባሩ ሕዝቦች ልዩ እውቀና (special recognition) ተሰጠ። ከዚህ ፍትሃዊ የቋንቋ ፖሊሲ በተጨማሪም ከላይኛው እስከታችኛው እርከን ያለው የመንግሥት ሥልጣንም የተመጣጠነ እና አካታችነትን መሰረት ያደረገ እንዲሆን ተወሰነ። ሊ ክዋን ዪው በብዛት ከ75% በላይ ከሆነው የቻይና ብሄር ተወላጅ ቢሆንም፣ የራሱን ወገን የበላይነት ለማስፈን ከመሞከር ይልቅ፣ ብዝሃነትን ከማክበር አልፎ ለነባሩ ሕዝብ የባለቤትነት ልዩ እውቅና መስጠቱ የአርቆ አሳቢነቱ ማሳያ ነው። እነዚህን ቅድመ-እርምጃዎች በመውሰድም ፣ ብሄርን መሰረት ያደረገ ኩርፊያ ተካሮ ወደ ግጭት እንዳያመራ ገና በጠዋቱ መፍትሄ አበጀለት። በመደብ ረገድ፣ ሲንጋፖር ነጻ የወጣችበት ዘመን በደሃው እና ሀብታሙ መካከል የነበረውን የኑሮ ደረጃ መበላለጥ እንደ መቀስቀሻ የሚጠቀመው የኮሚኒዝም ንቅናቄ ዓለምን እየናጠ ያለበት ወቅት ነበር። በሲንጋፖርም የኮሚኒዝም ንቅናቄ የላብ አደሩን ቀልብ መሳብ ችሎ ነበር። ይህ ንቅናቄ መደብን መሰረት ያደረገ ግጭት እንዳያባብስ ሊ ክዋን ዪው ሁለት መፍትሄዎችን አጣምሮ ተገበረ። አንደኛው የኢንቨርትመንት ፍሰትን በመሳብ የሥራ እድልን በፍጥነት ከማስፋት ጎን ለጎን፡ የሰራተኛው ገቢ እያደገ መሄድ እንዲችል ክህሎቱን በየጊዜው ማሳደግ ላይ ያተኮረ ነበር። የካፒታሊስት የኢኮኖሚ ፖሊሲን ቢከተልም፣ በባለሃብቱ እና በሰራተኛው የኑሮ ደረጃ መካከል ሰፊ ልዩነት እንዳይፈጠር ጥብቅ ቁጥጥር ለማድረግ የሚያስችል መንግስታዊ ጣልቃገበነትን ተገበረ። በዚህ መልኩ ብሄርና መደብ የግጭት መንስዔ እንዳይሆኑ አስቀድሞ እርምጃ መውሰዱ፣ ሲንጋፖር ከጎረቤቶቿ የተሻለ ሰላም እንዲኖራት በማስቻል፣ ኢንቨስትመንትን በስፋት ሳበላት። ሰላም እና የኢንቨስትመንት ፍሰት ተመጋጋቢ ሆነው ሀገሪቷን አስፈነጠሯት። ችሎታን መሰረት ያደረገ መንግስታዊ አስተዳደር (merit-based bureaucracy)፣ በብዙ ሀገራት የመንግስት ሥራ የሚገኘው በአብዛኛው ዝምድናን ወይም የፖለቲካ ታማኝነትን መሰረት አድርጎ ነው። ሊ ክዋን ይው ግን ገና ከጅምሩ የመንግስት ስራ ለመቀጠርም ሆነ እድገት ለማግኘት የትምህርት ዝግጅት፣ ልምድ እና የአፈጻጸም ብቃት ግምገማ ላይ የተመሰረተ እንዲሆን ወሰነ። ይህንን አሰራር ከራሱ ካቢኔ ጀምሮ እስከታች ድረስ ተፈጻሚ አደረገው። ከዚህ መስመር ወጥተው በዝምድና እና ሙስና መጠቃቀም በሚሞክሩት ላይ ጥብቅ ክትትል እና ከባድ ቅጣት ይወሰዳል። ይህ አሰራርም ሙስና እና ቡድንተኝነት እንዳይስፋፋ፣ ይልቁንም ችሎታን መሰረት ያደረገ ፉክክር ባህል እንዲሆን በመርዳት፣ የሀገሪቷ የሰው ሃይል ጥራት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ ኢንቨስትመንትን የበለጠ ሳበ። ከነጻነቷ ቀጥሎ ባሉት በመጀመሪያዎቹ ሁለት አስርተ ዓመታት የሲንጋፖር ሀገራዊ ሃብት እና የነፍስ ወከፍ ገቢ (per capita income) በብዙ እጥፍ ቢያድግም ሊ ክዋን ዪው ይህን ገንዘብ የቅንጦት ማሳያ ፕሮጀክቶች (vanity projects) ላይ ከማባከን ይልቅ መልሶ ኢኮኖሚውን የበለጠ ለማሳደግ ማዋልን መረጠ ። የመንግስትን ገቢ እንደ መንገድ፣ ወደብ፣ ኤርፖርት ያሉ መሰረት ልማቶች ጥራት ከጊዜ ወደ ጊዜ የበለጠ ለማዘመን አዋለው። የሰው ሀይል ክህሎት የበለጠ ለማሳደግ ለትምህርት እና ስልጠና የሚወጣውን ወጪ እጥፍ ድርብ ጨመረ። የዜጎች ጤና ጥበቃን ለማሻሻል የአገልግሎት ተደራሽነት እና የዘርፉ ምርምር ተጠናከረ። የዜጎች ቁጠባን በማበረታታት እና የመንግስት ድጎማ በመሳደግ የመኖሪያ ቤት ተደራሽነት እና ጥራት እንዲሻሻል ተሰራ። ሲንጋፖር በሰላምና ደህንነቷ የዓለም ተምሳሌት መሆኗ ከተረጋገጠ፣ የነፍስ ወከፍ ገቢ ከመጀመሪያው ዓለም ተርታ ከተሰለፈ፣ ሥራ አጥነትን ከ5% በታች ከወረደ እና ቢያንስ 85% የሚሆነው ነዋሪ የራሱ ቤት እንዲኖረው ከተቻለ በኋላ ነበር የቅንጦት እና ውበት ተኮር የሆኑ ፕሮጄክቶች እድል የተሰጣቸው። ስለሆነም፣ እኛም ሀገራችን እንደ ሲንጋፖር እንድታድግ ከተመኘን፣ አሁን ያለችበትን ውጫዊ ገጽታ በወፍ በረር አይቶ ለመኮረጅ ከመሞከር ይልቅ፣ ለእድገቷ መሰረት የጣሉትን ፖለቲካዊ እና ኢኮኖሚያዊ ፖሊሲዎች አጢኖ፣ ከሀገራችን ነበራዊ ሁኔት ጋር አመዛዝኖ ጠቃሚ ሊሆን የሚችሉትን ምሳሌዎች መተግበሩ ለዘለቄታዊ ለውጥ ተመራጭ ይሆናል። በከተማ ደረጃ እንኳ ቢሆን የማስዋብ ስራዎች ክፋት ባይኖራቸውም፣ የኢኮኖሚ እድገትን ከመፋጠን እና የነዋሪዎችን የኑሮ ደረጃ በዘላቂነት ከመቀየር አንጻር፤ መሰረተ ልማቶችን (የመንገድ፣ የውሃ፣ የኤሌክትሪክ ሀይል፣ የቆሻሻ ማስወገጃ) ማሻሻል፣ የመኖሪያ ቤት አቅርቦትን ማሳደግ እና የመንግስት አገልግሎትን ማሳለጥ ቅድሚያ ሊሰጠው ይገባል። ከተማን ማሸብረቅ እና ማሳደግ ለየቅል ናቸው። ጠቅለል ስናደርገው በውሱን አመታት ትዓምራዊ የኢኮኒሚ እድገት በመምጣት ታሪክ ከሰሩት፣ የሲንጋፖሩ ሊክዋን ዪው፣ የኮሪያው ፓርክ ቹንግ ሂም ሆነ የቻይናው ዴንግ ቻው ፒንግ ስኬት የምንማረው፣ ሀገር የሚበለጽገው በምኞትና በማስመሰል ሳይሆን፣ እውቀትን፣ ብልሃትን እና እቅድን በመጣመር መስራት ከተቻለ መሆኑን ነው። የሲንጋፖርን የእድገት ጉዞ ከ ሊ ክዋን ይው አንደበት ለመረዳት በህይወት እያለ የጻፈውን From Third World to First: The Singapore Story እንድታነቡ ጋብዛለሁ። ለተጨማሪ ንባብ ደግም በሀገሪቷ በነበረኝ ቆይታ የተረዳሁትን ያካተተኩበትን “አልፀፀትም” ያክሉበት ፡)
AM
330
162
1.1K
114.4K
Alem Gebriel
Alem Gebriel@galema12·
@robel_no @Jawar_Mohammed Jawar used to say "Oromo First" and produced a lot of decons that are part of the architects of the current criss. Is he a changed man? I doubt it. At least he still has not publically stated ethnic based admistration is the cause of all the problems and need be erradicated.
English
0
0
0
19
Neamin Zeleke
Neamin Zeleke@NeaminZeleke·
Kudos to @Jawar_Mohammed የቢቢሲ አማራኛ ቃለ ምልልስ አብይ አህመድና እንደ ግል ንብረቱ የሚዘውረው ብልጽግና በሀገር የህልውና ላይ የደቀኑት አደጋ ይመለከታል። የአብይ አህመድ የልቦና ውቅር- ቅዠታምነት ፣ ድንቁርና፣ ሁሉን አውቃለሁ ባይነት ነገር ግን አቅመቢስነት- እኛም ስንናገር የቆየነውን ሃቆችን ያስቀመጠ ቃለ ምልልስ። ሀገራችን ኢትዮጵያን ፣ 120 ሚሊዮን ህዝባችንን ህልውና የሚፈታተኑ ፓለቲካዊ፣ የደህንነት፣ የማሀብራዊና ኢኮኖሚያ ምስቅቅል ያደረሰ እንዲሁም ከፊታችን የተደቀነውን እንደ ሀገር የመበታተን አደጋ ፍንትው አድርጎ ያሳያል። የአብይ አህመድ መራሹ የብልጽግና አረመኔነት፣ ድንቁርና፣ እብሪት ተዘርዝሮአል። "እልም ያለ ድንቁርና እና እብርተኝነት ውስጥ ናቸው” በተለያዩ የተቃዋሚ እንቅስቃሴዎች ውስጥ ከነበርነው የፓለቲካና የሚዲያ ስዎች በተሻለ ከበሻሻው አረመኔ ወሮበላ ጋር በጣም በቅርበት ግንኙነት ከነበራቸውና አብሮ ለመስራት ከሞከሩት ኣንዱ ጀዋር ይመስለኛል።እኛም በጥቂት ስብሰባዎችና ግንኙነት ወቅቶች ሰለ አረመኔው የበሻሻው ወሮበላ አብይ አህመድ አቅመቢስነት፣ ቅዥታምነት ፣ አጭበርባሪነት፣ ከሃዲነት የታዘብነውን ትንሽ ዝርዝር ለኢትዮጵያ ህዝብ የምንናገርበት አጋጣሚ ይኖር ይሆናል ። ጃዋር ባለፉት አመታት ህዝብን ያስቆጡ ንግግሮች ቢያደርግም ፣ ባለፉት 2 አመታት ጃዋር ላይ የታዘብነው አስተውሎ እንዲሁም በየግዜው በሚያጋራቸው እንደ ሀገር በገጠሙን ከባድ ፈተና በሚመለከት ሚዛን የሚደፉ አቋሞችና ትንታኔዎችን በአለፈው በነበረው እንዳንድ አቋሞቹ ላይ ብቻ ተመስርቶ መገምገም ወይንም ማለፍ ተገቢ እይመስለኝም። #Ethiopia #AbiyAhmedAli ሙሉውን ተከታተሉት። bbc.com/amharic/articl…
Neamin Zeleke tweet media
AM
70
47
127
26.5K
Alem Gebriel
Alem Gebriel@galema12·
የሚሰማ መገኝማ ጥሩ ነበር ። መታሰር ያሌለባቸው እየታሰሩ ፣ ለፍርድ መቅረብ ያለባቸው ደግሞ ፣ ድርብርብ ስልጣን እያገኙ ሕዝቡን ያሰቃያሉ ። ፍትህ ፣ ለሕግ መገዛት ኢትዮጵያ ዉስጥ ሊመጣ ይችል ይሆን?
Jawar Mohammed@Jawar_Mohammed

Sending detainees back to a prison cell on the same day they underwent surgery is cruel and inhumane treatment. The two prominent Amhara leaders, MP Christian Tadele and Yohannes Buayalew, should be released instead and not subjected to further mistreatment. Their continued incarceration serves no purpose and has only deepened societal polarization.

AM
0
0
1
76