Sabitlenmiş Tweet

". . . ሱዳን ገብተው መሬታችንን ወረው ይዘዋል:: ለጊዜው ይሄን ነገር ወደ ጦርነት ክምንገባ ሰክነን በንግግር በውይይት እንፈታዋለን ግን ለጦርነት አንቸኩልም:: ምክንያቱም እኛ ጦርነት ውስጥ ቸኩለን መግባት ፍላጎት የለንም:: ምክንያቱም ጦርነት አክሳሪ ነው ፣ጦርነት አውዳሚ ነው:: አዋጪ መንገድ ስላልሆነ:: ብዙ ሰው ሱዳንን እኮ በኃይል እንትን አርጋችሁ አትስመልሱም ምናምን ግፊት ነበረ::
... ካበደው ጋር እብረን አናብድም"
የስላም ሚኒስቴር መስሪያ ቤት ሀላፊ አቶ ብናልፍ አንዷለም::
ሰላማዊው የኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ ጦርነት አውጆ የሚፈጀው የብልፅግና አገዛዝ የሀገሪቱ ድንበር ተደፍሮና መሬት ተወስዶ በሚሊሺያ አቅም እንኳን መመለስ ሲቻል ምንም የማድረግ ፍላጎት እንደሌለው በተለያየ ግዜ ግልፅ አድርጏል ዛሬም ደግሞታል::
AM








