ለምለም🌿@lemlemit·14hበስልክ ለቅሶ መድረስን ካሁኑ ካልተለማመድኩ ፈረንጅ አገር ስሄድ እንዴት ልሆን ነው በሚል ልምምድ ጀምሪያለሁ 😐Çevir AM2119885
ለምለም🌿@lemlemit·22hከሁለት ጊዜ በላይ ሚዜ መሆን የሙሽራነት ገድን ያጠፋል መጥፎ እድል ነው የሚል ልማዳዊ ንግግር አቃለሁ እና አርስዬ ቡድናችን ቶሎ በባሌም በቦሌም ይሄንን ማርከሻ ካላረገ ለ3ቱ ደሞ መስጋት አለብን 😭Çevir AM1024921
ለምለም🌿@lemlemit·3dከልጅነቴ እስከ እውቀቴ የዋጥኳቸውን ማስቲካዎች ጨጓራዬ ማላመጥ ጀምሯል መሰል የምግብ መፍጨት ስራውን እያሳለጠው ነው ክፉኛ🤭Çevir AM70482.1K1
Yemi 🇪🇹@Yemi___Cole·4dFirst time getting flowers from tweep and I don’t know how to act 😂 Thanks ❤️Çevir English40392.4K1
ሮን ስዋንሰን ዘሀበሻ@Apanafricanist·3d@lemlemit "ርቦኛል" የሚለውን ለመግለጽ ይህን ያህል ቃላት መደርደር አስፈላጊ ነበር?Çevir AM104125