Dr. MeleBalk

507 posts

Dr. MeleBalk

Dr. MeleBalk

@melesse_balcha2

Katılım Mayıs 2012
198 Takip Edilen118 Takipçiler
Dr. MeleBalk
Dr. MeleBalk@melesse_balcha2·
@H_a_n_a_18 ካውንስሊንግ ባንቺ ይሰጣቸው። ነገር ግን ወደ ተግባራዊ እርምጃ ሲኬድ የማምከን ሥራ በብዛት ይሠራል "Spaying" ለሴትዋ "neutering" ለወንዶቹ። ግን በባለቤቶቹ ወጪ ነው ሰርጀሪ ስለሆነ ወጪው ትንሽ ቆንጠጥ ሊያደርግ ይችላል
AM
0
0
0
61
STAR⭐️
STAR⭐️@iamhana_1234·
ለምንድን ነው ለድመቶች የወሊድ መቆጣጠሪያ ማይሰሩልን tired of that ጩኸት
AM
6
0
22
1.7K
ራስ መኮንን
ራስ መኮንን@ZHossana3·
ይህ የጋማ ከብት በአፉ ሲፀዳዳ ተገኝቶ ዛሬ ወደ እስር ቤት ተወስዶዋል መንግስት ለመጀመርያ ግዜ ህዝብ ጠይቆ ህግ አስከበረ😂😂🙏
ራስ መኮንን tweet media
AM
79
41
319
45.7K
Dr. MeleBalk
Dr. MeleBalk@melesse_balcha2·
@_Gojjam በቁሙ የሞተ "አየር ይቅለልህ" ነው ሚባለው
AM
0
0
0
26
Dereje Melaku
Dereje Melaku@DerejeMelaku2·
😅#ቃርሚያው በመንደባለል ኩራጅም ቀጥሏል። እውነት ለመናገር ቀሽም ኮራጅ ነው ። አይነፋም። ማንው ያ #ጆሮ ሚባለው ሰው የለም እንዴ ትወናው ላይ እንኳ አይረዳችሁም ?
Neba@neba_tdf

ፈጣሪይ ሆይ ፑሻፕ እየሰሩ ነው በለኝ ለማንኛውም ግን እኛ አትንከባለይ የሚል ዘፈን አንዘፍንም እሺ ምክንያቱም ሰው ነን። #ፍትህ_ለአማራ_ህዝብ #እኔም_ፋኖ_ነኝ #ድልለአማራህዝብ #ህዝባዊ_እምቢተኝነት

AM
11
9
17
1.5K
Dr. MeleBalk
Dr. MeleBalk@melesse_balcha2·
@HaymiHay የለሁበትም አሃ ወይም እዚያው በፀበላችሁ
AM
1
0
1
25
Haymi Yemataw
Haymi Yemataw@HaymiHay·
Any Caption for this picture…. 🤔
Haymi Yemataw tweet media
English
3
0
4
276
Dr. MeleBalk
Dr. MeleBalk@melesse_balcha2·
@nafkotaschenaki እግዜር የወር አበባን እንጂ አበባን ለሴት ብቻ ብሎ መች ወሰነና
AM
0
0
0
33
Nafkot
Nafkot@nafkotaschenaki·
ለወንድ ልደት ግን አበባ ይላካል? እስቲ ወንዶች ኮመንት ኮመንት አድርጉ😁
AM
36
0
17
6.4K
Dr. MeleBalk retweetledi
Samuel
Samuel@Sammy_samisha07·
ከሴቶች አትሌቶቻችን ውጤት ጀርባ ያሉት ድንቅ ደጋፊዎች ማንነታቸው ታውቆአል👏😎 tap tap አይሉ ኮፍያ አበባ አይሉ ፓለቲካ አይተነትኑ 50 አይነት ባንዲራ አይዙ ኢኸው ፈረንጅን በሜዳው ግራ አጋብተውት ውለዋል😎 አዲስ አበቤዎ ናቸው ደሞ😉😝😂
Samuel@Sammy_samisha07

ቡዳፔስት በአንድ ባቡር ሄዶ የሀገሩን 🇪🇹 ባንዲራ እያውለበለበ የሀገሩን ልጆች የማያበረታታ እኮ ነው እኛን አትነሳም ወይ አትቀመጥም ወይ እያለ ሚያሰቃየን 🤔 ምድረ ዲፕ... አልጨርሰውም !😂

AM
5
5
38
4.7K
Dr. MeleBalk
Dr. MeleBalk@melesse_balcha2·
@ethiopianlions ጋይስ አማርኛ የአማራ ብቻ ስላልሆነ ለቀቅ አርጉልን። አማርኛ እግዚአብሔር ያሳደገልን የኢትዮጵያና የአፍሪካ ሀብት ነው። ለአማራው አማራኛ ሚባለው የአማርኛ ክፍል ነው የክልል ብቻ ሀብቱ።
AM
0
0
0
44
STAR⭐️
STAR⭐️@iamhana_1234·
Marriage = adopting a male child
English
9
0
18
4.1K
Dr. MeleBalk
Dr. MeleBalk@melesse_balcha2·
@1juxa ይሄ ልክ ሚለው ይሄ ልጅ /ወልቃይትን ማለቴ ነው
AM
0
0
0
11
Dr. MeleBalk
Dr. MeleBalk@melesse_balcha2·
@1juxa ይሄ ልክ ሰብስታንስ አለው። ወሬ ብናበዛ የብሪክስ ውሳኔ አይቀየርም። አሁን ወሬ ከማብዛት ከእናንተ ውስጥ ኢትዮጵያ ሄዶ ሊታገል የቆረጠ ስንት ሰው አል? ከዚያ ውጪ ወሬ ምን ያደርጋል?
AM
1
0
0
240
Dr. MeleBalk
Dr. MeleBalk@melesse_balcha2·
@1juxa ሰዎች ብሪክስ ዋጋ እንደሌለው በመረጃ አስደግፋችሁ ገለፃችሁልን። ስለዚህ ለምን ጊዜ እናጠፋለን? ስለዚህ ማውራት አለንን ወይስ የለብንም?
AM
0
0
0
210
Dr. MeleBalk
Dr. MeleBalk@melesse_balcha2·
@LeyatHona23 የተሠራበት ትልድና ያልተሠራበት ተቀራርበው የወያኔን ቬኖም አንቲ ዶት መሰጣጠትና ወደ ኒውትራል መምጣት አለባቸው።
AM
0
0
0
64
Dr. MeleBalk
Dr. MeleBalk@melesse_balcha2·
@selamyihun1997 Thank you the hosts and Professor, do you think the pro and-anti-BRICS elit groups can be created in the country and might go to a conflict like the ideological categories in 1980s? Might lead to a situation like red terror time? What is your message to the political elites?
English
0
0
0
39
Dr. MeleBalk
Dr. MeleBalk@melesse_balcha2·
@SuleimanAbdell7 የተጨበጠ ነገር የለዉም ወንድሜ። የሚዲያ ሰለባ የሆነ ካድሬ የሚቀባጥረው አራምባና ቆቦ ሚዘልበት ነውኮ ሱሌ
AM
0
0
0
37
Suleiman Abdella
Suleiman Abdella@SuleimanAbdell7·
የደቡብ ብልፅግና ፓርቲ ያደረገው ሚስጥራዊ ስብሰባ የድምፅ ቅጅ እጃችን ገብቷል። ፋኖ እና በውጭ ያሉ ሀይሎች ሊያጠፉን ነው እያሉ በአማራ ህዝብ ላይ የጥላቻ ቅስሳ ያደረጉበት ንግግር ጨምሮ ብዙ ሚስጥራዊ ንግግሮች ናቸው እጃችን የገቡት። ሙሉ ንግግራቸውን ሊንኩን ከፍታችሁ ታገኙታላች። youtu.be/7MRny6eTOsI #AmharaGenocide
YouTube video
YouTube
AM
270
2.5K
3.1K
73.4K