Mereja TV

85K posts

Mereja TV banner
Mereja TV

Mereja TV

@merejatv

An Ethiopian multimedia

Silver Spring, Maryland Katılım Aralık 2009
49 Takip Edilen66.7K Takipçiler
Mereja TV
Mereja TV@merejatv·
እስክንድር ነጋ በእስር ቤት ላለፉት 6 ወራት ሲያሰቃያቸው የነበሩት ታላቁ የሸዋ ዐማራ አርበኛ ተስፋዬ መካሻ በዛሬው ዕለት በእስር ላይ እንዳሉ ህይወታቸው አልፏል youtube.com/watch?v=KBSbw4…
YouTube video
YouTube
AM
15
21
34
14.5K
Mereja TV
Mereja TV@merejatv·
ፋኖ አዳዲስ የውጊያ ስልቶችን በመጠቀም ታላላቅ ድሎችን አየተቀናጀ ነው። ..... ቁልፍ ቦታዎች በፋኖ እጅ ገቡ! ....... መነሻቸውን ከደጋ ዳሞት ፈረስቤት አድርገው ወደ ሰቀላና አከባቢ እየተንቀሳቀሱ የነበሩ የአገዛዙ ወታደሮች ከባድ የሆነ የደፈጣ ጥቃት ተፈፅሞባቸዋል..... በጠላት ምሽግ ውስጥ ዘልቀው የገቡ ፋኖዎች በፈፀሙት ጥቃት በርካታ የአየር ወለድ ኮማንዶ አባላት ተደመሰሱ የአውደ ግንባር ውሎዎችን እና የእለቱን ዝርዝር አድምጡት ..... #MerejaTV #AmharaFano #Amhara #Ethiopia #Ethiopianews #Amharanews #Ethiopian #Ethiopians #Ethiopianews #Ethiopians
AM
0
14
29
1.7K
Mereja TV
Mereja TV@merejatv·
ለራሱ " ሻለቃ " የሚል ማዕረግ የሰጠው የፀጥታ ቢሮ ኃላፊ ተገደለ ...... ከደብረ ብርሃን ከተማ በቅርብ ርቀት ፋኖ በፈፀመው የቦምብ ጥቃት በርካታ የአገዛዙ ወታደሮች ሙትና ቁስለኛ መደረጋቸው ታወቀ ......... የባንዳ ጀምበር ጠልቃለች። የአማራ ሕዝብ ላይ ሞት ላወጀው የብልፅግና ቡድን በሆዳቸው ወድቀው የሚላላኩ ባንዳዎች የፋኖ አፈሙዝ ሲሳይ ሆነው እየቀሩ ነው ......... ዝርዝሩን አነሆ ያድምጡት ........ #MerejaTV #AmharaFano #Amhara #Ethiopia #Ethiopianews #Amharanews #Ethiopian #Ethiopians #Ethiopianews #Ethiopians
AM
0
19
36
1.5K
Mereja TV
Mereja TV@merejatv·
የወረዳ የብልፅግና አመራሮች ላይ በፋኖ ሃይሎች የሚወሰደው እርምጃ ተጠናክሮ ቀጥሏል ፤ ....... የብልፅግና አርባ አምስተኛ ክፍለ ጦር ከጥቅም ውጪ ሆኗል፤ ........ የወለጋ ፋኖ አበጀ ጥበቡ ብርጌድ ከኮሬ ነጌኛ፣ ጋቸና ሲርና፣ ገዳ ኮማንዶ ጋር ባደረገው ውጊያ ሶስት ምሽጎችን በማስለቀቅ ታላቅ ጀብድ ፈፅሟል ፤ ........ እነዚህን እና ሌሎች መረጃዎችን ይዘናል እነሆ ያድምጡ ....... #MerejaTV #AmharaFano #Amhara #Ethiopia #Ethiopianews #Amharanews #Ethiopian #Ethiopians #Ethiopianews #Ethiopians
AM
0
5
11
560
Mereja TV
Mereja TV@merejatv·
ብልፅግና ፋኖን ስጋት የማይሆንብኝ ደረጃ ላይ አድርሼዋለሁ ባለ ማግስት የወረዳ አመራሮች በፋኖ እርምጃ ተወሰደባቸው ....... ብልፅግና ፅህፈት ቤት ኃላፊው በተፈፀመበት ጥቃት ክፉኛ ቆስሎ በሞትና በሕይወት መካከል እንደሚገኝ ታውቋል ....... ከተሽከርካሪ ሳይወርዱ ጨረሷቸው ...... እነዚህን አና ሌሎችን መረጃዎች ይዘናል ያድምጡን ...... #MerejaTV #AmharaFano #Amhara #Ethiopia #Ethiopianews #Amharanews #Ethiopian #Ethiopians #Ethiopianews #Ethiopians
AM
1
13
27
1.6K
Mereja TV
Mereja TV@merejatv·
በዳንግላ ገበያተኞችን በግዳጅ ወደ አደራሽ ያስገባው የእነ አረጋ ከበደ ስብሰባ በፋኖ ሞርታር የተበተነ ፤ .... በተለያዩ አውደ ግንባር ከፍተኛ ትንቅንቅ አየተደረገ ሲሆን፤ ...... ሙትና ቁስለኞቹ የ አብይ አህመድ ወታደሮች፤ ........ የበሰበሰው አገዛዝ ሰራዊቱን በየጊዜው እየገበረ ስልጣኑን ለማራዘም አየተፍጨረጨረ ይገኛል፣ ....... በጎንደር የከባድ መሳሪያ ድብደባ እና የተገደሉ እረኞች ..... ...... የአውደ ግንባር ውሎዎችን እና ዝርዝሩን አድምጡት ..... #MerejaTV #AmharaFano #Amhara #Ethiopia #Ethiopianews #Amharanews #Ethiopian #Ethiopians #Ethiopianews #Ethiopians
AM
0
3
7
832
Mereja TV
Mereja TV@merejatv·
የአድማ ብተና መረጃና ደህንነት አባሉ ከነግብረአበሩ ተገ ደለ ....... በስድስት ግምባሮች በተደረገ ተጋድሎ ከ25 በላይ የአገዛዙ ወታደሮች ሙ ትና ቁስ ለኛ ተደረጉ ..... የአገዛዙ ወታደሮች "የፋኖን ጥ*ቃ*ት መቋም አልቻልንም፡ከብዶናል" በሚል ከነ ሙሉ ትጥ*ቃቸው እጃቸውን ሰጥተዋል ...... ሳምንታትን ፈጅቶ ቆፍሯቸው የነበሩ ምሽጎች በ3:00 ሰዓቱ ው*ጊያ ብትንትናቸው ወጥቷል፡ ፋኖም የድሉ ባለቤት ሆኗል ...... የአውደ ግንባር ውሎዎችን እና ዝርዝሩን አድምጡት ..... #MerejaTV #AmharaFano #Amhara #Ethiopia #Ethiopianews #Amharanews #Ethiopian #Ethiopians #Ethiopianews #Ethiopians
AM
1
7
33
1.9K
Mereja TV
Mereja TV@merejatv·
ካድሬዎች የሚሸሸጉበትና የሚጠለሉበት ጥግ አጥተው እየባዘኑ ይገኛሉ ....... በተመሣሣይ ሰዓት በተፈፀመ ደፈጣ ጥቃት በርካታ የአገዛዙ ወታደሮች ሙትና ቁስለኛ ተደረጉ ..... በጋሼና ዙሪያ ፋኖ ባካሄደው የጨበጣና የደፈጣ ውጊያ ኃያልነቱን ዳግም በተጨባጭ ያስመሰከረ ..... ከወልድያ አቅጣጫ የገባው ተጨማሪ ኃይልም የፋኖ አፈሙዝ ሲሳይ ከመሆን አለመትረፉ ...... እና ሌሎችም የአውደ ግንባር ውሎዎችን እና ዝርዝሩን አድምጡት ..... #MerejaTV #AmharaFano #Amhara #Ethiopia #Ethiopianews #Amharanews #Ethiopian #Ethiopians #Ethiopianews #Ethiopians
AM
0
8
20
853
Mereja TV
Mereja TV@merejatv·
በኮምቦልቻ የአብይ ሰራዊት ከባድ ኪሳራ ተከናንቧል። ...... የደፈጣም የጨበጣም ውጊያው በየቀጠናው ቀጥሏል፤ ...... በአርማጭሆ በተፈጸመ ጥቃት በአብይ ወታደሮች ላይ ጥቃት ተከፍቶ ሙትና ቁስለኛቸውን አዝረክርከው ፈርጥጠዋል ..... የአብይ ወታደሮች አንድ አርሶ አደር በጭካኔ ገለውታል። ...... የግንባር ውሎዎችን እና ዝርዝሩን አድምጡት ..... #MerejaTV #AmharaFano #Amhara #Ethiopia #Ethiopianews #Amharanews #Ethiopian #Ethiopians #Ethiopianews #Ethiopians
AM
1
11
22
1.5K
Mereja TV
Mereja TV@merejatv·
የግንባር መረጃዎች ፡ ዋና አዛዡን አንገቱን አንቀው ገደሉት..... የዕዝ አዛዡ ከባድ ጥቃት ተፈፀመባቸው.... በቦምብ የተደረመሰው ከባድ ምሽግ ...... ውጫሌ፡፣ እስቴ፣ ገርጨጭ፣ መካነሰላም ...... የአውደ ግንባር ውሎዎችን እና ዝርዝሩን አድምጡት ..... #MerejaTV #AmharaFano #Amhara #Ethiopia #Ethiopianews #Amharanews #Ethiopian #Ethiopians #Ethiopianews #Ethiopians
AM
2
16
38
2.1K
Mereja TV
Mereja TV@merejatv·
በመርሣ ዙሪያ በተደረገ ተጋድሎ በመቶ የሚቆጠሩ የአገዛዙ ወታደሮች ሙትና ቁስለኛ ተደረጉ ........... ከቆቦ በቅርብ ርቀት በተደረገ ውጊያ የአገዛዙ ወታደሮች ሲገደሉ በርካታ ቀጠናዎች ነፃ መውጣታቸው ታወቀ ..... የአውደ ግንባር ውሎዎችን እና ዝርዝሩን አድምጡት ..... #MerejaTV #AmharaFano #Amhara #Ethiopia #Ethiopianews #Amharanews #Ethiopian #Ethiopians #Ethiopianews #Ethiopians
AM
1
11
24
1.1K
Mereja TV
Mereja TV@merejatv·
በመርሣ ዙሪያ በተደረገ ተጋድሎ በመቶ የሚቆጠሩ የአገዛዙ ወታደሮች ሙትና ቁስለኛ ተደረጉ ......... ከቆቦ በቅርብ ርቀት በተደረገ ውጊያ የአገዛዙ ወታደሮች ሲገደሉ በርካታ ቀጠናዎች ነፃ መውጣታቸው ታወቀ ....የአውደ ግንባር ውሎዎችን እና ዝርዝሩን አድምጡት ..... #MerejaTV #AmharaFano #Amhara #Ethiopia #Ethiopianews #Amharanews #Ethiopian #Ethiopians #Ethiopianews #Ethiopians
AM
2
7
22
778
Mereja TV
Mereja TV@merejatv·
ካድሬዎቹ ካሰቡበት ሳይደርሱ ወደ ኋላ የፈረጠጡ ሲሆን፡ ካድሬዎቹን አጅቦ ሊያሳልፍ የነበረ ከ30 በላይ መከላከያ የሚሉት ተላላኪ ወታደርም ሕይወቱ አልፏል ..... ዙ23ቱ ተመቷል/  3 የተጠኑ ቦታዎች ላይ ከባድ ደፈጣ ጥቃት ተፈፅሟል ....... ዝርዝሩን አድምጡት ........ #MerejaTV #AmharaFano #Amhara #Ethiopia #Ethiopianews #Amharanews #Ethiopian #Ethiopians #Ethiopianews #Ethiopians
AM
2
11
24
1.3K
Mereja TV
Mereja TV@merejatv·
በደብረወርቅ ከተማ በተደረገ ውጊያ ከተገደሉ የወረዳ አመራሮችና የአድማ ብተና እንዲሁም የሚኒሻ አባላት መካከል የጥቂቶቹ ስም ዝርዝር ይፋ ሆኗል! በደብረወርቅ ከተማ ትናንት ታህሳስ 07/2018 ዓ/ም በተደረገ ውጊያ ከ50 በላይ የበአዴን ወታደሮች ሲገደሉ 27 ክላሽንኮቭ መሣሪያ መማረኩን የቴዎድሮስ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ መዘገቡ አይዘነጋም። በከተማዋ በተካሄደው ውጊያ በወቅታዊ ጉዳይ ማለትም ፋኖን ትደግፋላችሁ፣ የፋኖ ቤተሰብ ናችሁ በሚል ታስረው የነበሩ ከ100 በላይ የግፍ እስረኞች ፋኖ እንዳስለቀቃቸው ታውቋል። በዚህም በውጊያው ከተገደሉት መካከል፦ 1ኛ ደመላሽ ካሳ የወረዳ አስተዳደር መረጃ ሀላፊ 2ኛ ሳጅን ምትኩ ሞላ ፖሊስ 3ኛ ሳጅን እንዳወቀ አማረ ፖሊስ 4ኛ አልኸኝ አያል  ሚኒሻ 5ኛ ይሔነው እንዳላመው ሚኒሻ 6ኛ ጌታየ ቢረሰው ሚኒሻ 7ኛ ባየ አልሀኝ ሚኒሻ 8ኛ ያለው ታረቀኝ ሚኒሻ 9ኛ  ተዋቸው አፍኔ ሚኒሻ 10ኛ ጌታሠው እስካሁን ሚኒሻ 11ኛ ካሰው አቻም ሚኒሻ 12ኛ አሰፋ ማርኬ ሚኒሻ 13ኛ ጌታሰው ቢረሰው ሚኒሻ  እነዚህ በስም የታወቁት ሲሆኑ በስም ያልተጠቀሱ በርካታ የጠላት አባላት ተገድለዋል። #MerejaTv
Mereja TV tweet media
AM
1
19
42
2.8K