Sami_Amhara-ሳሚ-አምኃራ
13.1K posts

Sami_Amhara-ሳሚ-አምኃራ
@samibebi1
{ Medicine is not only a science ,but also an art ! .. }ፅናት ,እምነት ,ጥንካሬ ,መርህ የሳሚ መሰረታዊ ህግጋቶች ናቸው። {MAGA} I will always love you, America. 🇺🇸 🇮🇱
Katılım Temmuz 2021
1.2K Takip Edilen7.1K Takipçiler
Sami_Amhara-ሳሚ-አምኃራ retweetledi
Sami_Amhara-ሳሚ-አምኃራ retweetledi

In Ethiopia, Fano militants based in the Amhara Region launched a large-scale attack in Gondar.
According to reports, more than 650 government soldiers were killed in the fighting, many others were injured, and dozens were taken captive.
The rebels also reportedly seized control of several towns, including Nefas Mewcha, where the town’s mayor was captured.
The Fano offensive is considered one of the largest escalations in recent months.
English

عــــــــــــــاجل
🔴في اثيوبيا شنّ متمردو جماعة فانو، المتمركزة في منطقة أمهرة، هجومًا واسع النطاق في مقاطعة غوندار بإقليم أمهرة.
وبحسب التقارير، قُتل أكثر من 650 جندياً حكومياً ف المعارك، وأُصيب عدد كبير منهم، بينما وقع العشرات في الأسر.
كما تمكن المتمردون، وفقاً للتقارير، من
Sami_Amhara-ሳሚ-አምኃራ@samibebi1
ለካ ብዙ ጠላት መማረክም ይሰለቻል። የአማራ ፋኖ እኮ ምርኮኛ መያዝ ይችልበታል ። AFNM
العربية
Sami_Amhara-ሳሚ-አምኃራ retweetledi

የኮማንዶ ምረቃ ዜና!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) የቴዎድሮስ ዕዝ የልዩ ግዳጅ ኮማንዶዎችን አስመረቀ!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ ለተከታታይ ስድስት ወራት በከፍተኛ ወታደራዊ ስልጠና ሲያዘጋጃቸው የቆዩትን የልዩ ግዳጅ ኮማንዶ አባላት ዛሬ መጋቢት 11 ቀን 2018 ዓ.ም በደማቅ ሁኔታ አስመርቋል።
በቴዎድሮስ ዕዝ 105ኛ ኮር 55ኛ ክፍለ ጦር ስር የሚገኘው የቢትወደድ አያሌው መኮንን ሻለቃ ያሰለጠናቸው እነዚህ አባላት፣ በቆይታቸው የደፈጣ ውጊያ፣ የከተማ ውጊያ እና ልዩ ልዩ የወታደራዊ ስልት ትምህርቶችን ሲከታተሉ ቆይተው ለምረቃ በቅተዋል።
በምረቃ ስነስርዓቱ ላይ የቴዎድሮስ ዕዝ ምክትል የፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊ አርበኛ ግሩም ምሳሌ፣ የዕዙ ኦርዲናንስ ኃላፊ አስር አለቃ ታደሰ ስመኝ፣ የ55ኛ ክፍለ ጦር እና የቢትወደድ አያሌው መኮንን ሻለቃ አመራሮች ተገኝተዋል።
በተጨማሪም የሰሜን አቸፈር ወረዳ የጊዜያዊ መንግስት አስተዳደር አመራሮች እና የአካባቢው ማህበረሰብ ተወካዮች በምረቃው ላይ በመገኘት ለተመራቂዎቹ ያላቸውን ድጋፍ ገልፀዋል።
ተመራቂዎቹ በታዩት ወታደራዊ ትርኢቶች እና ዝግጁነት፣ ለህልውና ተጋድሎው አዲስ ጉልበት እንደሚሆኑ የተገለፀ ሲሆን፣ የዕዙ አመራሮችም ሰልጣኞቹ የተሰጣቸውን ህዝባዊ አደራ በብቃት እንዲወጡ አሳስበዋል።

AM
















