
ምርጫችን ብልፅግና፤ ምልክታችን የስንዴ ነዶ! በታሪካዊቷ ካራት ከተማ የኮንሶ ዞን የብልጽግና ፓርቲ ዕጩዎችን የማስተዋወቅና የ“ይምረጡኝ” ቅስቀሳ ዞናዊ ማጠቃለያ በታላቅ ድምቀት ተካሂዷል።
ታታሪነቱ በዓለም የተመሰከረለት የኮንሶ ሕዝብ ለልማት፣ ለሰላምና ለአንድነት ያለውን ፅኑ ቁርጠኝነት ዳግም አረጋግጧል።
የዛሬዋ ኢትዮጵያ የምትፈልገው ከተረጂነት ተላቃ በምግብ ዋስትና ራስን መቻልን ነው። ሰላምና ዕድገት የሚመጡት በመደመር አስተሳሰብ በመቆም በመሆኑ፣ ለመጪው ትውልድ የተሻለ መሠረት ለመጣልና 9ኙ የኮንሶ ጎሳዎች በአንድነት ለመበልፀግ የምርጫ ምልክታችን የሆነውን የስንዴ ነዶን እንመርጣለን።
የመጪው የ2018 ዓ.ም ሀገራዊ ምርጫ ፍፁም ሰላማዊ፣ ነፃና ተዓማኒ ሆኖ እንዲጠናቀቅ በቅንጅት እንሰራለን። እኛ የኮንሶ ሕዝብ በአንድነት ተስማምተን ብልጽግናን እንመርጣለን፤ የሀገራችንን ኢትዮጵያ ሁለንተናዊ ብልጽግና እናረጋግጣለን።
Our choice is prosperity. Our symbol is the wheat sheaf.
The Konso Zone Prosperity Party candidates concluded their campaign in Karat with vibrant colors and strong public support.
The hardworking Konso community has reaffirmed its commitment to unity and progress. Guided by the philosophy of Medemer, we focus on ensuring Ethiopia’s food security and sustainable development. The nine historic clans of Konso are united to build a strong foundation for the next generation by casting their votes for the wheat sheaf.
We are dedicated to ensuring a peaceful, free, and credible 2018 E.C. national election. Together, as the Konso people, we stand unified to choose prosperity and promote the overall growth of our nation, Ethiopia.




AM
















































