ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)

27.6K posts

ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1) banner
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)

ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)

@shegerfm

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ መስከረም 23፣2000 ስራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡ Sheger 102.1 FM is the first private radio station in Ethiopia on Air Since Oct 4,2007

Ethiopia, Addis Abeba Katılım Ocak 2010
18 Takip Edilen439.6K Takipçiler
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
መጋቢት 15/2018 ህንድ ኢትዮጵያን ጨምሮ በመላው አፍሪካ የሚገኙ ዜጎቿን አቅም ተጠቅማ የህንድና አፍሪካ ግኑኝነትን ለማጠናከር በብርቱ ለመመስራት ማሰቧ ተሰማ። shorturl.at/bxHlN
AM
0
0
1
234
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
መጋቢት 15/2018 ለስኳር በሽታና ለደም ግፊት የሚሆኑ የባህል መድሃኒቶች በዘመናዊ መልኩ ተመርተው ወደ ገበያ ሊቀርቡ ነው ተባለ፡፡ shorturl.at/weuUE
AM
1
0
2
171
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
መጋቢት 15/2018 የኮንትሮባንድ እቃዎች ጭኖ የተገኘ ተሽከርካሪ በመንግስት እንዲወረስ የሚያስገድድ አዋጅ ለፓርላማ ቀረበ፡፡ shorturl.at/tR534
AM
0
1
3
325
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
መጋቢት 15/2018 ለአደጋ ቅነሳ በሚል ከባንክ፣ ከኢንሺራንስ፣ ከአውሮፕላን ትኬት፣ ከቴሌኮም አገልግሎት ከለመሳሰሉት ገንዘብ እየተሰበሰበ ነው፡፡ በአዲስ አበባ ደግሞ #የመንግስት_ሰራተኞች ይህ የአደጋ ቅነሳ መዋጮ አለባቸው youtu.be/uuyuOokAB98
YouTube video
YouTube
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1) tweet media
AM
0
1
2
249
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
መጋቢት 15/2018 ፓርቲዎች በየመገናኛ ብዙሃኑ የሚያቀርቡት የምርጫ ማኒፌስቶ ለህዝብ ግልፅ በሆነ መልኩ እንዲያቀርቡ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ድርጅት ህብረት ጠየቀ፡፡ shorturl.at/TxREn
AM
1
0
1
263
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
መጋቢት 14/2018 የናይል ተፋሰስ ኮሚሽን በሙሉ አቅም ተደራጅቶ ስራ እንዲጀምር ለማድረግ አባል ሀገራት የበለጠ ሊበረቱ ይገባል ተባለ። t.me/ShegerFMRadio1…
AM
0
2
6
1.1K
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
#ጉዳያችን ለአዕምሮ ጤና እክል አጋላጭ የሆኑ የስራ ዘርፎች የትኞቹ ናቸው፣ምን ጥንቃቄ ማድረግስ ይገባል? በየካ ኮተቤ ሆስፒታልና በዶ/ርር ዳዊት ሜዲካል ኦፊስ ፕራክቲስ የአእምሮ ሀኪም የሆኑት ዶ/ር ዳዊት አሰፋ youtu.be/vJqYRMcCOuA
YouTube video
YouTube
AM
0
0
1
719
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
#ሸገር_ካፌ ‹‹ከመጀመሪያው ሕገ መንግስት መታወጅ ማግስትና በጣሊያን ወረራ ጊዜ ባሉት 5 አመታት ምን የተለየ ሁኔታዋች ተፈጠሩ›› መዓዛ ብሩ ከዶ/ር ተካልኝ ወልደማርያምና ዶ/ር ዮናስ አሽኔ ጋር የተደረገ ወግ መጋቢት 13 / 2018 youtu.be/7jUaKPhuH5U?si…
YouTube video
YouTube
AM
0
0
2
857
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
መጋቢት 12/2018 በፖለቲካው ውስጥ የሴቶች ተሳታፊነት እንዲያድግ ይሰራል በሚል በተለያዩ መድረኮች ሲነገር ይሰማል፡፡ ታዲያ ምን ለውጥ መጣ? url-shortener.me/HYBY
AM
0
1
1
693
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
መጋቢት 12/2018 ተማሪዎች በትምህርት ቤት ተንቀሳቃሽ ስልክ ወይንም ሞባይል ይዘው እንዳይገቡ መከልከሉ ይታወሳል፡፡ #ተማሪዎች ትምህርታቸውን ትተው ማህበራዊ ሚዲያው ላይ እንዳይውሉ ምን ማድረግ ይገባል? url-shortener.me/HYB4
AM
1
2
5
845
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
መጋቢት 12/2018 #ኦሮሚያ_ህብረት_ስራ_ባንክ አለም አቀፍ የካርድ አገልግሎትቶችን የቪዛ ካርድ ጋር በመተባበር ወደ ስራ ማስገባቱን ተናገረ። url-shortener.me/HYAO
AM
0
1
5
740
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
መጋቢት 12/2018 ከአዲስ አበባ ቀጥሎ ሁለተኛ #የዓይን_ባንክ ቅርቡ በጅማ መከፈቱ ይታወሳል፡፡ የ-#ጅማ የዓይን ባንክ ለጋሾች እየመጡልኝ አይደለም ብሏል፡፡ ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ….. url-shortener.me/HYBO
AM
0
1
1
458
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
#የቅዳሜ_ጨዋታ የነገ መጋቢት 12/2018 ዓ.ም የቅዳሜ ጨዋታ መሰናዶዎቻችንን ከወዲሁ እናስተዋውቃችሁ፡፡ ከቀኑ 7:00 ሰዓት ሲሆን የቅዳሜ ጨዋታችን፤ በ #ማሟሻ ይጀመራል፡፡ t.me/ShegerFMRadio1…
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1) tweet media
AM
0
0
3
427