Surafel Wondimu Abebe

334 posts

Surafel Wondimu Abebe banner
Surafel Wondimu Abebe

Surafel Wondimu Abebe

@suralem04

Teacher and Researcher. Performance studies and historiography. The Africa Institute, Sharjah. Practices in performance, creative writing, and media.

Addis Abeba, Ethiopia Katılım Temmuz 2013
734 Takip Edilen3.2K Takipçiler
Surafel Wondimu Abebe
Surafel Wondimu Abebe@suralem04·
Zaudi (Zauditu/ዘውዲቱ) is a Jamaican upcoming artist. She titled this song "Passion." Must litsen. Dig also into her soulful and conscious recordings - "Find my Way" and "Stronger" youtu.be/2o-dRaevoAI?si…
YouTube video
YouTube
Surafel Wondimu Abebe tweet media
English
0
0
4
406
Surafel Wondimu Abebe
Surafel Wondimu Abebe@suralem04·
"The Formative Period of the Ethiopian Labour Movement, 1962-1974" Adane Kassie Bezabih (PhD) In a nut shell, the years from 1962 to1974 can be taken as the formative years in the history of the Ethiopian labour movement. ideas.repec.org/p/pra/mprapa/1…
English
0
0
4
270
Surafel Wondimu Abebe retweetledi
Miki MAC
Miki MAC@Mikimac11·
ይህ የእኔ ብሶት ነው!! ሃገራችን ጦርነት ነበረ። ሁለት ጥጋበኛ አምባገነን ቡድኖች የከፈቱት ጦርነት። ከጦርነቱ በላይ የትወና ብቃታቸው ስለሃገር እና ህዝብ ያለኝን መረዳት እንዳይመለስ አድርጎ የፈረካከሰ ነበር። እገሌ የተባለ ህዝብ ሊገልህ ሊጨርስህ ተነስቱዋል ሲሉት አቤት ብሎ ለመነሳት ሰከንድ ያልፈጀበት መንጋ ህዝብ ከሁለቱም ወገን ተነሳ። እርስ በርሱ ተጫረሰ። መገዳደል ያልቻለውም እንዳይታረቅ ሆኖ ተጠላላ። ሕጻናት መጋደል እና መጠላላት መልካም እንደሆነ ተማሩ። ሴቶቹን ክብራቸውን አዋርደን አስገድደን ደፈርናቸው። ቄሱን አፈሙዝ ደግነን ዝፈን ፣ ጨፍር ፣ ስካርን ተዋወቀው አልነው። ሃገር ፣ እምነት ፣ የሰው ልጅ ሰብአዊ ክብር ፣ የሚባሉት ነገሮች ክብርና ትርጉማቸውን አጡ። የሃይማኖት አባት ነኝ ብለው ህዝብ ሲያሞኙ የኖሩ ተኩላዎች ለምዳቸውን አውልቀው ጣሉ። ወንድም ወንድሙን እንዲገድል ባርከው ሸኙ። ሃገር አብዶ ራሱን እሳት ላይ ሲጥድ ፣ ቤቱን እያነደደ ሲሞቅ ፣ እኔም ማበዴን አላወጅኩም እንጂ በብርቱ ህመም ስናጥ መክረሜን አልክድም። አብጄ ነበር። እናቴ ስታስተምረኝ ያደግኩት ግብረገብ ፣ ጨዋነት ፣ አክብሮትና ትህትና የሚባሉት ነገሮች ዋጋ አልባ እንደነበሩ እንዳስብ ሆኜ ። ስብከቶች እና ሃይማኖቶች ሁሉ ውሸት እንደነበሩ ፈጣሪዎች እና አማልክት ተረት እንደሆኑ ገብቶኝ። ዛሬ እንደጉርምስና ጊዜዬ ፣ ስጋት እንዳደግኩት ስብከትና ዲስኩር ሆኜ አልቀረሁም:: የምሞትላትም ሆነ የምገድልላት ሃገር እንደሌለችኝ ገብቶኝ ሃሳቤን ቀይሬያለሁ:: ሃገሬ ችጋራም መናጢ ደሃ እንጂ ጀግና ህዝብ ፣ ብሄር ወይም ሌላ ቡድን እንደሌላትም አውቄያለሁ:: አንድ የሚያደርገን እሱ ነው:: ሁላችንም ችጋራም መሆናችን። እኛ ቤት ረሃብ ባይኖር ሁላችን የጋራ ጎረቤት አለን በየጥጋጥጉ የተረሳ:: ድህነትን ሳይሆን ደሃውን ምስኪን ጠልተን የምንኖር መሆናችን:: እከካችንን አራግፈን ስንነሳ የነበርንበት ቦታ ላይ የረሳነው ወዳጅ እንዳለን ማስታወስ የማንፈልግ እንደሆንን ይሄንንም አወቅሁ። ሲያልፍልን ድህነትን ሳይሆን ደሃ የሚጠየፈው ጨካኝ መንጋ ውስጥ ገብተን የምንቀላቀል መሆናችንን . . . አንዳንዴ ያኔ ከአመታት በፊት የብርቱካናማው የአረብ አብዮት ሲቀጣጠል አብዮቱን ያስጀመረውን መሃመድ ቦአዚዚን መሆን ያምረኝ ነበር:: ህዝብና ሃገር ከዳነ ፤ መታወሩና ድንቁርናውን ከገለጠለት ብዬ አደባባይ ላይ ወጥቼ ራሴን በእሳት ማጋየት:: ነገር ግን እሱም አልሆነም:: ስንት ሚሊየኖች ቀድመውኝ ተቃጠሉ። እኛ ግን አሁንም አልገባን። እዚያው ነን:: ቤታችንን እያነደድን እየሞቅን ይሄ ሁሉ አዙሪት ይሄ ሁሉ መአት ሃሳቤን እንድቀይር አድርጎኛል:: ለጊዜው ሃገር ለሚባል ሃሳብ መሞት እንደማልፈልግ የምሞትለትም ሆነ የምገድልለት ምክንያት እንደሌለኝ:: ሃገሮቼ ዲኩርና ስብከት የታጠቁት ከንቱዎች ሳይሆኑ አይዞህና አይዞሼን የሚሹት ምስኪን ወገኖቼ ብቻ እንደሆኑ። አንዱ ቦታ ላይ ደርቀው የቀሩ መንቀሳቀስ ወይም ሃሳብ መቀየር ሽንፈት መስሎ የሚሰማቸው ሰዎች ደርሰው አቋም አልባ ብለው ይሰድቡኛል:: በሄድኩበት እየተከተሉ ሃሳቤን መቀየሬ ከሃዲነቴን እንደሚያሳይ ፣ ወላዋይ ሰው መሆኔን ፣ እንደሚጠሉኝ . . . ብሶቴ ሲጀምር እንዲያ ነው። ይህንን ሁሉ አልፎ ነው ዛሬ ለዚህ የበቃው . . . በሙዚቃ ልወጣው የሞከርኩት ዛሬም ያልዳነው የልብ ህመሜ . . . ብሶት /🧵 youtu.be/8XJQUVcJuzk
YouTube video
YouTube
AM
5
4
48
6.1K
Surafel Wondimu Abebe retweetledi
Radical Books Collective @radicalbooks.bsky.social
Last year, we read Refaat Alareer’s powerful poem IF I MUST DIE in 11 languages. Our revolutionary educator, writer, guide and fighter might have been murdered by the Israeli occupation but he lives on in our hearts and minds 🇵🇸💫❤️‍🔥 youtu.be/xkJ9egYB5KM?si…
YouTube video
YouTube
Radical Books Collective @radicalbooks.bsky.social tweet media
English
0
6
11
1.5K
Surafel Wondimu Abebe retweetledi
Serawit BDebele
Serawit BDebele@SerawitBDebele·
We have an amazing line up of speakers for this 2 days workshop. We will talk about African Studies in. Europe @ClusterAfrica @suralem04 @dnyangulu do join us for the public lecture/keynote
English
1
2
6
1.2K
Surafel Wondimu Abebe
Surafel Wondimu Abebe@suralem04·
ፍትህ በወንዶች ጥቃት ለቆሰሉ፣ መንፈሳቸው ለታወከ፣ እና ለተገደሉ፣ ፍርድ ተጓድሎባቸው ለሚሰቃዩ ሴቶች ሁሉ! አሁንም እንጩህ! ጩኸታችን ይሰማ! p.dw.com/p/4kMzA?maca=a…
AM
1
9
28
1.6K