ወያነ
5.4K posts

ወያነ
@weyaneee
Tigray first | Tplf ≠ Tigray/Woyane |Anti Tplf /Simret



እውነትና ንጋት እያደር ይጠራል! ክፍል 2 (የኢትዮፎረም ቅጥፈት!) @Mustafe_M_Omer የአማራ ብሔረሰብ ልክ እንደኛ ሁሉ አላህ የፈጠራቸው የኢትዮጵያ ህዝብ ናቸው:: አብረውን የሚኖሩ አሉ በክልላችንም ይኖራሉ አዲስ አበባም ይኖራሉ:: ከኦሮሞ ጋርም ጎረቤት ነን:: ትግሬዎችም ቢሆኑ እንደ ህዝብ እንዲገደሉ ትግሬ ስለሆኑ እንዲታደኑና አንፈቅድም:: ስርዓት ነው መተቸት ያለበት እንጂ ብሔርን መውቀስ ትክክል አይደለም:: የምስራቁ ኮከብ ሙስጠፌ ሰሞኑን የሶማሌ ክልል ፕሬዝዳንት አቶ ሙስጠፌ መሐመድ ተናገሩት ተብሎ በማህበራዊ ሚዲያ በተሳሳተ መንገድ ተተርጉሞ ሲዘዋወር የነበረ አንድ ንግግር ነበር። ንግግሩ የተደረገው ከ5 አመት በፊት Club-House ላይ በNov 18-2021 ለህዝብ ክፍት በሆነ ነፃ የውይይት መድረክ ላይ ሲሆን በአብዛኛው የኦብነግ ደጋፊ የሆኑ የውይይት ተሳታፊዎች ላቀረቡት ጥያቄዎች መልስ በሰጡበት መድርክ ነበር። በዚህ ውይይት የተካፈሉት የኦብነግ ደጋፊዎች ለፕሬዝዳንቱ በርካት ጥያቄዎችን አቅርበው የነበረ ሲሆን ፕሬዘዳንቱም ለአብዛኞቹ ጥያቄዎች ግልፅና የተብራራ ምላሽ ሰጥተዋል። ሆኖም ግን ይህንን ንግግር እንደ ኢትዮ ፎረም አይነቶቹ ሚዲያዎች በአማርኛ ባቀረቡት የሐሰት ቅንብር ይዘቱን በማዛባትና ትርጉሙን በማሳሳት በሬ ወለደ ትርጉም እንዲይዝ በማድረግና የፈጠራ ቅጥፈት በመጨመር ህዝብን ለማደናገሪያነት ተጠቅመውበታል። ክቡር ፕሬዝዳንቱ ከተጠየቁት በርካታ ጥያቄዎች መካከል የአንዳንዶቹን ትርጉም ከታች ባለው ቪዲዮ መመልከት ትችላላችሁ። ሙሉ ያልተቆራረጠውን ቪዲዮውን ለማየት የምትፈልጉ ከሆነ ደግሞ ከታች ያለውን link በመጫን ማየት ይቻላል። አስፈላጊ የመሰለው ሰው ደግሞ ሙሉውን ቪዲዮ በAI ወይም ሶማሊኛ ቋንቋ በሚችሉ ጓደኞቹ በማስቶርጎም እውነታውን መረዳት ይችላል። የሃሰት የፕሮፖጋንዳ ማሽኖቹ አዛብተው እንዳቀረቡት የሶማሌ ክልል ፕሬዝዳንት ክቡር ሙስጠፌ ሙሀመድ ዑመር የጠ/ሚ አብይ አህመድን ስም በክፋት ያነሱት አንድ ቦታ ወይም "ኢትዮጵያ ትፈርሳለች" ብለው የተናገሩበት አንድም ሰከንድ ሳይኖር እጅግ በሚሰቀጥጥ ሁኔታ እንደኢትዮ ፎረም አይነቱ ሚዲያ ለአድማጩ ክብር ሳይጨነቅ የራሱን የፈጠራ ታሪክ ከልሶ ፕሬዘዳንቱ ያላሉት እንዳሉ አድርጎ አምነውት የሚከተሉትን አድማጮቹን በውሸት ሲያደነቁር ታይቷል። እሱን ተከትሎም ነገሩን ከማጣራት ይልቅ ቪዲዮዎቹን በመቆራረጥ ያየሰው ሽመልስ በቀደደው የውሸት ቦይ ብዙዎቹ ሲፈሱ ታይተዋል። በዚህ በሰለጠነ ዘመን ቋንቋን በቀላሉ መተርጎም በሚቻልበት በዘመነ - AI ሰው ያላለውን እንዳለ አድርጎ መቀላመድ የራስን ተአማኝነት ጭቃ ውስጥ ከመንከር ባለፈ አንዳች የሚያመጣው ፖለቲካዊ ትርፍ እንደሌለ ሊታወቅ ይገባል። ሶማሌ ክልል በአንፃራዊነት እጅግ ሰላማዊ ክልል ሆኖ ተአምራዊ እድገቶች እያስመዘገበ ያለ ክልል ነው። ፕሬዘዳንቱም እንኳን የሶማሌ ህዝብ መላው ኢትዮጵያዊ በጨዋነታቸው የሚያውቃቸው አንደበተ ርቱዕና ሁሉን ህዝብ በእኩል አይን የሚመለከቱ ለውጡ ካመጣቸው ተራማጅ ምሁራን አንዱ እንደሆኑ ይታወቃል። ይህም በመሆኑ ጠላት ክልሉን መሬት ላይ የማተራመስ በሩ ለዘልአለሙ ሲዘጋበት ሚዲያ ላይ ባሰማራቸው የቅጥፈት ማሽኖቹ ውሸት እያመረተ በመልቀቅ ግዚያዊ ማደናገሪያ ለመፍጠር ይሞክራል። በዚያም ተባለ በዚህ ከላይ እንዳልኩት በሰለጠነ ዘመን እንዲህ አይነት ግጥፈት ማስተጋባት የራስን Crediblity ገደል ከመክተት ያለፈ አንዳች ጥቅም እንደማያስገኝ ለማረጋገጥ እወዳለሁ። ለማንኛውም የሶማሌ ክልል ፕሬዘዳንት ክቡር ሙስጠፌ ከአምስት አመት በፊት በተናገሩት ንግግር ላይ አንድም ቦታ ጠቅላይ ሚኒስትሩን በክፉ ያላነሱ ሲሆን ኢትዮጵያ ትፈርሳለች የሚለው ንግግርም የኢትዮፎረሞች ምኞት እንጂ ከፕሬዘዳንቱ አንደበት የወጣ እንዳልሆነ ከስር ያለውን ንግግር በማዳመጥ በቀላሉ ማወቅ ይቻላል። ሙሉው ንግግርም ከታች ባለው ሊንክ ላይ ተቀምጧልና ገብተው ይከታተሉ። 👉 youtu.be/m1pCPB_xK7s?is…





🚨TPLF Scam alert How does a man who never seriously tried to achieve anything,never pursued education or business,end up touring across the U.S. as a motivational speaker?Why doesn’t he apply that same motivation to himself first & actually achieve something if it really works?






If the willingness to pay the price of opposing the #TPLF is very low, it effectively becomes a willingness to accept its repressive rule. By arresting #Shewit and others like him, the TPLF is sending a clear message: the cost of pursuing advocacy, activism, or media work outside the TPLF framework is intentionally made to feel too high. The goal is to discourage independent voices and ensure that only conformity is tolerated. #Freeshewit

@LJeganu There should be warrant and due process. why are they arresting ppl out of the blue? This is not Eritrea


Something that will not be forgotten by every Eritrean is #Ethiopia's betrayal of #Eritrea. No relationship will be the same, the last betrayal #Ethiopia try to get to the red sea. Slave #Ethiopia fulfills the mission of it's masters. This should also be known by Ethiopians too.


I just watched @wode_maya ‘s video on Eritrea, and I have to say, I'm a fan, bro. I've been following your journey since the early days, which makes this one particularly tough for me. Five years for a visa? Check. The most expensive Visa in Africa? Check. Friendly people? Absolutely. No internet? Yep. Villages resembling typical African landscapes? True. But my friend, let me be clear when I say this, your experience was curated. That "tribal harmony" you praised? Staged. That well-organized tour? Crafted by a regime that has maintained an open-air prison since 1993 with ZERO elections. Not one. Never. You mentioned that more Eritreans live abroad than within the country. I need you to pause and reflect on that for a moment. Half a million refugees didn't risk their lives crossing deserts and seas simply because the mangoes are sweet. They fled from indefinite national service, which is just a euphemism for state-sponsored slavery. The first conscripts were taken at 18, and now they're in their 50s, still in uniform, still waiting for a freedom that will never come. And that fate follows every single one who stays. Even we Tigrigna, part of the same tribe, are now divided by regionalism, a strategy purposely engineered by the regime. Divide and conquer, 101. You witnessed what they scripted. And yes, that tomato you tasted fresh from the field? Real. But the oppression, my brother, is even more realer. Wode, you’re better than this. Your platform deserves more depth. Next time, please engage with us, your actual fans in the diaspora. We can share stories about the brilliant engineers rotting in military camps, mothers who haven’t seen their children in 20 years, and friends we’ve lost in the Mediterranean. I love your work, bro. But the country you showcased? It's a beautiful movie set. The real Eritrea lives in the eyes of the 500,000+ who cannot return home. The real Eritrea lives in the mothers who have spent decades waiting for sons and daughters who never came back. @vanessatsehaye @martinplaut @UNHumanRights @hrw @UNGeneva youtu.be/xcqebuWoiPw?is…





US Deports Man Who Called for Internment of Tigrayans Solomon Bogale—a self‑confessed Fano terrorist who, at the height of the genocide, publicly incited anti‑Tigrayan hatred and called for the internment of #Tigray|ans in Gondar—has been deported. What goes around comes around!







