ዐቢይ

2.4K posts

ዐቢይ

ዐቢይ

@yiba69

Katılım Temmuz 2009
182 Takip Edilen50 Takipçiler
ዐቢይ
ዐቢይ@yiba69·
@NatnaelMekonne7 ምን ትቀባጥራለህ ሙጫ ? ይሄ ኢትዮየጵያ ነው። ካንተ በላይ ጠቆር ያለ ሰው ስላየህ ብቻ ትበጠረቃለህ እንዴ?
AM
0
0
0
48
Natnael Mekonnen
Natnael Mekonnen@NatnaelMekonne7·
የኛ ሰው በሱዳን 😁 ዘሜ ሱዳን ሆኖ መመለሻው መንገድ ጠፍቷታል ስላችሁ ውሸት መስሏችሁ ነበር። ይኸው ከሱዳን ሰላም እያላችሁ ነው። በአለም ታሪክ ጎረቤት ሐገር ተቀምጦ በርቀት የአማፂ ጦርን የሚመራ ታጋይ ዘመነ ካሴ ብቻ ነው 😁 ዘሜ ነፍሱን እንደሚወድ ማንም ነፍሱን አይወድም። አምና ለረመዳን ፆም ነጭ ጀለቢያ ለብሶ ፎቶ ከለቀቀ ወዲህ ዘሜ የኢትዮጵያን አፈር ረግጦ አያውቅም። እንደሲራራ ነጋዴ ጫቱን እየቃመ ከሱዳን ኤርትራ፣ ከኤርትራ ሱዳን ተደብቆ ሲሽሎኮሎክ ነው የኖረው። እሱ ከወያኔና ሻቢያ መመሪያ እየተቀበለ ትግሉን በሪሞት ኮንትሮል ይመራል እዚህ ምስኪን የገበሬ ልጅ ለሱ የማይሳካ የስልጣን ምኞት በየቀኑ ይረግፋል። ደሞኮ ጠቆር ቢል እነሱን ነው የሚመስለው 😁
AM
47
33
144
18.1K
ዐቢይ
ዐቢይ@yiba69·
@MollaJejaw ለሕዝባችን ነጻነት የሚዋደቁትን ፋኖዎቻችንንም ጎራ ብለው ይጎብኟቸው።
AM
0
0
0
10
Thomas Jejaw Molla
Thomas Jejaw Molla@MollaJejaw·
ለጥምቀት ጎንደር ሲሄዱ እግረ መንገድዎን ወክ በማድረግ ተፈጥሮና የሰው ሀሳብ የተናበቡበትን የጎርጎራ ድንቅ ሥራ እና ውብ ሥፍራ በተናጠል ወይም በቡድን ሆነው ይጎብኙ።
AM
3
17
56
2K
Stand Up For Trump
Stand Up For Trump@StandUpForTrmp·
Are you satisfied with Donald Trump as a President 🇺🇸!? A. 100% B. 50% C. 25% D. 0%
Stand Up For Trump tweet media
English
7.1K
914
11.9K
558.3K
ዐቢይ
ዐቢይ@yiba69·
@DerejeGerefa እንዴ ለምን፣ አማራን ማስፈራሪያ አልነበረ እንዴ ከነመሳሪያው እንድቀመጥ ያደረጋችሁት ?
AM
0
0
0
4
Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹
Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹@DerejeGerefa·
ህወሓት ትናንት ኢትዮጵያን በጠላትነት ፈርጆ ለግብፅ ካደሩት ጀብሃና ሻዕቢያ ጎን ሆኖ ኢትዮጵያን የባህር በር አሳጣ።ዛሬ ደግሞ የትግራይ ወገኖቻችንን በረሀብ እያሰቃየ ለፖለቲካ ሴራ እየተጠቀመባቸው ነው። ህወሓት ከኢትዮጵያ ምድር መነቀል አለበት።
Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹 tweet mediaDereje Gerefa Tullu 🇪🇹 tweet mediaDereje Gerefa Tullu 🇪🇹 tweet mediaDereje Gerefa Tullu 🇪🇹 tweet media
AM
41
27
115
4.6K
Natnael Mekonnen
Natnael Mekonnen@NatnaelMekonne7·
*TPLF የዘረፈው ተጋለጠ* 121,000 ኩንታል እህል እና 55.5 ሚሊዮን ብር ለህፃፅና አከባቢው በአራት ወር ውስጥ ተልኳል መስከረም (September): 2.8 ሚሊዮን ኪ.ግ / 12 ሚሊዮን ብር ጥቅምት (October): 3.1 ሚሊዮን ኪ.ግ / 14.5 ሚሊዮን ብር ኅዳር (November): 2.95 ሚሊዮን ኪ.ግ / 13.2 ሚሊዮን ብር ታኅሣሥ (December): 3.25 ሚሊዮን ኪ.ግ / 15.8 ሚሊዮን ብር ጠቅላላ ድምር፦ 12.1 ሚሊዮን ኪሎ ግራም (121,000 ኩንታል) እህል እና 55.5 ሚሊዮን ብር ለህፃፅና አከባቢው ደርሷል። ይህ ድጋፍ ሳይዘረፍ በትክክል ደርሶ ቢሆን ህዝቡ ይራብ ነበር?
Natnael Mekonnen tweet media
AM
46
70
166
11.2K
ዐቢይ
ዐቢይ@yiba69·
@MollaJejaw የት የምታቃትን ጎንደር ነው የምታወራው ሙጫ ?
AM
0
0
0
5
Thomas Jejaw Molla
Thomas Jejaw Molla@MollaJejaw·
የሁሉም ኢትዮጵያዊ መናገሻ ከተማ እናታለም ጎንደር በምሽት። ማዞሪያ(ኮሌጅ) አካባቢ
AM
2
8
20
680
Right Scope 🇺🇸
Right Scope 🇺🇸@RightScopee·
Would you like to have Obama back for another Presidential term? Be honest A. YES B. NO Everyone better answer this one correctly👆👀!!
Right Scope 🇺🇸 tweet media
English
9.9K
382
4.3K
532.5K
ዐቢይ
ዐቢይ@yiba69·
@NatnaelMekonne7 አንተን ማነው የፖሊስ ቃል አቀባይ ያደረገህ ሙጫ?
AM
0
0
0
10
Natnael Mekonnen
Natnael Mekonnen@NatnaelMekonne7·
በቲክቶክ ስሙ ፕሬዚዳንት ማሜ ወይም ባህሩዲን ሙሰማ ከሀገራችን ባህልና ወግ ያፈነገጡ መልዕክቶችን ሲያስተላልፍ በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 1 ልዩ ቦታው ቦሌ ሚካኤል ጃፋር መስጅድ አካባቢ በቁጥጥር ስር ውሏል።
Natnael Mekonnen tweet media
AM
28
19
98
10.8K
ዐቢይ
ዐቢይ@yiba69·
@MollaJejaw ከመቼ ወዲህ ነው ደግሞ ከጎንደር በwalk ጎርጎራ የሚኬደው? አዳማ ቁጭ ብሎ ስለጎንደር ማውራት አይቻልም።
AM
0
0
0
5
Thomas Jejaw Molla
Thomas Jejaw Molla@MollaJejaw·
ለጥምቀት ጎንደር ሲገኙ በጥምቀት ድባብ ወይም ዳግም በተወለደችው ጎንደርና የአጼ ፋሲለደስ ቤተ-መንግሥት ብቻ አይታጠሩም! ሲፈልጉ ወደ ሰሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክ ሲፈልጉ ወክ እያደረጉ ጎርጎራ ደርሰው መንፈስዎን አድሰው መመለስ መቆየትም ይችላሉ
AM
2
12
34
1.1K
Natnael Mekonnen
Natnael Mekonnen@NatnaelMekonne7·
የኢትዮጵያን ጠላቶች እንደ ፀጉር ቅማል አንድ በአንድ እናራግፋለን” - እኛ የኮሎኔል በዛብ ልጆች አንሸማቀቅም 🫡. ያማል ቅኔው !!!!! @AbiyAhmedAli
AM
61
54
189
18.6K
ዐቢይ
ዐቢይ@yiba69·
@ejig_ayehu ሁለቱም ማንም ያልከፈለውን መስዋዕትነት ከፍለዋል።
AM
0
0
1
25
ጉራማይሌ
ጉራማይሌ@ejig_ayehu·
የቤርቤረሰቦችና የደደቦች ፖለቲካ ስንቱን አሠላሳይ ስንቱን የምር ኢትዮጵያዊ አራቀብን😥 , በሃሳብ ሞጋቾች የምር የአገር ወዳጆች ጥግ ይዘው የማንም ደንቆሮ መፈንጫ ሆንን! , እረ የት ናችሁ?
ጉራማይሌ tweet mediaጉራማይሌ tweet media
AM
7
2
47
2.4K
ዐቢይ
ዐቢይ@yiba69·
@MollaJejaw አዳማ ተቀምጠህ ስለማታውቃት ጎንደር አትቀባጥር !!!
AM
0
0
0
7
Thomas Jejaw Molla
Thomas Jejaw Molla@MollaJejaw·
ጥምቀትን በጎንደር ለማክበር ቀድመው እየገቡ ለሚገኙ ፈረንጆቹ በአጼ ፋሲለደስ ቤተ-መንግሥት ስልጠና እየተሰጠ ነው😎
AM
4
3
39
2.4K
ዐቢይ
ዐቢይ@yiba69·
@NatnaelMekonne7 ለምንድነው ደብረጽዮን ይሂድ የምትለው፣ ሚዲያን እንደ ፋኖ ጦር የሚፈራውን አለቃህን ሂድና ጋብዘው።
AM
0
0
0
101
Natnael Mekonnen
Natnael Mekonnen@NatnaelMekonne7·
የጌታቸውን ኢንተርቪው አየሁት ጌታቸው አልጀዚራ ላይ ያደረገውን ሙሉ ኢንተርቪው አየሁት። ጥያቄዎቹ ከሞላ ጎደል ጌታቸው በጦርነት ውስጥ ሆኖ የተናገራቸውን ንግግሮች እየገረቡ "አሁንስ ምን ትላለህ?" የሚሉ ናቸው። ሁለት ሰዎች ተጣልተው ይሰዳደባሉ። ከታረቁ በኋላ የተጣላችሁ ግዜ "ገደል ግባ" ብለኸው ነበር አሁንስ ምን ትላለህ? ብሎ እንደመጠየቅ ነው። ጌታቸው ጋዜጠኛውና እንደፀዳለ ለማ አይነት የህውሀት አቃጣሪ ሊያዋክቡት ቢሞክሩም እጅግ ተረጋግቶና መድረኩን ተቆጣጥሮ ጥያቄዎቹን በአግባቡ መልሷል። ከሁሉም የገረመኝ ግን ብስራት ለሜሳ የተባለው ሰው ነው። @BisratLKabeta ፀዳለ ለማ ፀጉሯ እስኪቆም እየተንጨረጨረች የምትተፋውን መርዝ በእውቀት ሲያከሽፍ ነው ያመሸው። በተረፈ ከዚህ ኢንተርቪው አንድ ነገር ተረድቻለሁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩን በተመለከተ ለአለም አቀፉ ማህበረሰብ በፀዳለ ለማ አይነቷ ልዝብ ወያኔ ለአለም ሲሸጥ የከረመው እውነት እጅግ የተሳሳተና መስተካከል ያለበት እንደሆነ ነው። ፀዳለ የምትባለው ሴትዮ ስሜቷን መቆጣጠር አቅቷት በየመሀሉ እያቋረጠች ስታወራ ጌች ቢቸግረው "I know where you come from." ብሎ አረጋጋት። የቀድሞ አለቃዋ እንደነበር እያስታወሳት ይመስለኛል 😄 በተረፈ ከዚህ በፊት ተቀንጭቦ የተለቀቀው ሁለት የተለያዩ ቦታዎች ላይ የተወራን ነገር አልጀዚራ የሰውን ትኩረት ለመሳብ በአንድ ላይ ያቀናበረው ነበር። ቃለ ምልልሱ ከጠበኩት ውጪ እርጋታ የተሞላበትና በተወሰነ ደረጃ ፈገግታን ሚያጭር ነበር። ጌች በድፍረት ሄዶ አሳይቷል። ቀጣይ ደግሞ ደብረፂዮን ይሂድ የምትሉ እጅ አውጡ 😄 እስከመቼ በድምፀ ወያኔ ቲቪ ይደበቃል?
Natnael Mekonnen tweet mediaNatnael Mekonnen tweet media
AM
59
26
190
19.4K
Natnael Mekonnen
Natnael Mekonnen@NatnaelMekonne7·
በቁጥጥር ስር ውሏል‼️የአማራ ህዝብ በታሪኩ በገዛ ልጆቹ እንዲህ አይነት ግፍ ተፈጽሞበት አያውቅም:: የዚህን ነውረኛ ልጅ ቪዲዮ የማየት ብርታቱ ካላቹ በመጥረቢያ ምን እንዳደረገ ተመለከቱ ቴሌግራሜ ላይ ለጥፌዋለሁ:: ደ/ወሎ ዞን ወረኢሉ ወረዳ የመንግስት ደጋፊ ነህ በሚል እንደ ማገዶ እንጨት ክቡር የሆነውን የሠው ልጅ በግፍ የቀኝ እጁን ድንጋይ ላይ አስቀምጦ በመጥረቢያ የቆረጠ የቀኝ ጆሮውን የቆረጠ ደመኛ የአማራ ህዝብ ጠላት ጽንፈኛ በመንግሥት የፀጥታ ሃይሎች በቁጥጥር ስር ውሏል።ይሄ ሰው በላ ዘራፊ ሌባ ስብስብ ይዘገያል እንጅ ከያለበት ተለቃቅሞ መወገዱ አይቀርም። ቴሌግራም 👉 t.me/NatnaelMekonne…
Natnael Mekonnen tweet media
AM
46
22
94
11.9K
ዐቢይ
ዐቢይ@yiba69·
@MollaJejaw ታላቅ ተልዕኮ ያልከው የአማራ ንጹሐን ልጃገረዶችን መድፈር ነው ?
AM
0
0
0
11
Thomas Jejaw Molla
Thomas Jejaw Molla@MollaJejaw·
ጀግኖቹ ስልጠናቸውን ጨርሰው ለታላቅ ተልዕኮ ሊሰማሩ ነው
AM
32
28
99
3.1K