ጌታነህኽኀሕ ካሣሁን

7.4K posts

ጌታነህኽኀሕ ካሣሁን banner
ጌታነህኽኀሕ ካሣሁን

ጌታነህኽኀሕ ካሣሁን

@GetanehK

A Realist.

Entrou em Eylül 2013
652 Seguindo3.4K Seguidores
Tweet fixado
ጌታነህኽኀሕ ካሣሁን retweetou
Elixir
Elixir@YilmaYada·
ዘፈን ሰምቼ ተሳልኩ ለኔ ቴዲ አፍሮ “በኢቶሪካ” አልበሙ ከሎሬት ፀጋዬ እና ሙሉጌታ ተስፋዬ የብእር ዙፋን ተርታ በብቃትና በኩራት ተንሰራፍቶ ተቀምጧል። ለቴዲ ያልሆነ ሎሬትነት ይበጣጠስ ብያለሁ። ይህ የድፍረት ቀረርቶ አይደለም። በብቃት አድርጎታል። የታገሰ ሐሳቤን ተመልክቶ ይፍረድ። ሙሉጌታ ተስፋዬ (አያ ሙሌ) “እውነት ከመንበርህ የለህማ” በሚለው ዘላለማዊ ግጥሙ ፣ “ሐቅ” ፥ ፍትህ ፥ ርትእ፥ ከመለኮት የሆነው “እውነት” ከመንበርህ የለህ ሆኖ እንጂ ፣ ይህ ሁሉ ግፍና መከራ በህዝባችን ላይ ሲወርድ ዝም አትለንም ነበር፤ “ምነዋ መንግስተ ሰማይ የምህረትሽ ቀን ራቀ፤ ምነው ትንግርትሽ ረቀቀ? ምነው ኪዳንሽ ታጠፈ፥ ወዝሽ ወዘናሽ ነጠፈ?” . . . እያለ አጥንት ድረስ ዘልቀው በሚሰሙ ቃላት ፤ የዚህን አለም የሞራል ካስማ ከምሰሶው በሚያንቀጠቅጡ ቃላት ይሞግታል። ቅኔው ከሮ ሲጦዝ ደግሞ በግልፅ ቃላት አምላክን ደፍሮ ይከሳል። ይህ የአያሙሌ ድንቅ የጥበብ እንባ በ1977 ዓ.ም. የተከሰተውን ፥ ዛሬም ድረስ አለም ፊት እንደ ኢትዮጵያዊያን መልክ ተቀርፆ የቀረውን አሰቃቂ ረሃብ ፣ሰው እንደቅጠል ሲያረግፍ በአቅመቢስነት ካየ በኋላ ነበር “እውነት ከመንበርህ የለህማ” የሚለውን የግጥም ፍላፃ እየተቃጠለ የፃፈው። የማይነጥፈው የኢትዮጵያ ማሕፀን ያፈራው ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) አያ ሙሌ የ”እውነትን” ከመንበሯ መሰወር እንደሞገተው ሁሉ ፣ ቴዲ አፍሮ “ዳስ ጣል” በሚለው ዜማው የዚያን “የተከዳ” ፥ የተዋረደውን ዛሬ ላይ ያለን ኢትዮጵያዊያን “የእውነታችን የሐቃችን መልክዓምድሩን” እንከን በማይወጣላቸው ቃላቶቹና ዜማው ቅርፅ አድርጎ ይስለዋል። እውነትን ሐቅን ሲያነቡ የሁለቱም ባለቅኔዎች ብዕሮቻቸውን አንድ ድምፅ ያወጣሉ። የቴዲ ግን የሚለየው ፣ አሳዛኙን የኢትዮጵያን ሐቅ በግጥም ብቻ ሳይሆን በዜማ ህያው አድርጎ ቁልጭ አድርጎ ያንቆረቁረዋል። በዜማው የኢትዮጵያን እውነታ የሚያሳይ “ዳስ ጣል” የሚባል መስታወት ይዞ ህሊና ባለው ሰው ሁሉ ፊት ቆመ። በነገራችን ላይ “ዳስ ጣል” ቅንብሩን ላስተዋለው ከልክ አልፎ የሚደለቅ ከበሮ የለውም። ውስጡ ያለው ሐቅ በሽብሸባ የሚነገር በመሆኑ ይመስለኛል። ሐዘን ላይ መተናነስ እንጂ የደስታ ድቤ አይደለቅም። በዜማው መጨረሻ ላይ ያለው ፉከራም የዚህ ዜማ ፈውሱ ፥ መድኃኒቱ ነው። ከተጣለው የሐዘኑ ዳስ ውስጥ ጨክኖ መነሳትን በወኔ በፉከራ ያበስራል። ቴዲ ከአያ ሙሌ የሚለየው በዚህ ነው። ከመንበሩ የጠፋውን እውነትና ልብ ሰባሪው የሐቅ ሸለቆን ብቻ ሳይሆን ፣ ኢትዮጵያ ካለችበት የድባቴ ሸለቆ ተወጥቶ የተራራው ጫፍ ጋር እንዴት እንደሚደረስ በቀረርቶ ይጠቁማል። ፈውስ እንካችሁ። ከዚህ በፊት አደጋ አጋጥሟቸው የተሻገሩ አባቶች አሉህና “ካነሳኸው” ተስፋ አለ ይላል። ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድኅንም እንደዚሁ ጴጥሮስ ሐውልት ስር ሰክሮ የሚሸና ጀብራሬ ሲያይ ፣ በወጣትነት ግለቱ ላይ ንዴት ተርከፍክፎበት፤ ከአቡነ ጴጥሮስ በላይ ሰማእት እና ጀግና ከየት ሊገኝ ይህ ሁሉ ንቀት ብሎ ፣ ከድንጋይ በላይ ህያው የሆነው የአቡነ ጴጥሮስን ድንቅ ስብእና በግጥሙ አስፍሯል። “እንኳን ህዝቡን ምድሩን ገንዤዋለሁ” ብለው እምቢኝ በማለታቸው በመትረየስ ተደብድበው ከመገደላቸው በፊት በስነጥበብ ቅባቱ ፥ አቡነ ጴጥሮስ ከእመብርሃን ጋር ፈተናቸውን የሚጋሩባቸውን ምልልሶች መቃተታቸውን በብእሩ ድንቅ ሰረገላ እየቀዘፈ፤ ሊረሽኗቸው ከቆረጡት ጣሊያኖች ፊት ሆነው አቡነ ጴጥሮስ የፀኑበትን አፍታ, “አየ፥ ምነው እመብርሃን? ኢትዮጵያን ጨከንሽባት? ምነው ቀኝሽን ረሳሻት? . . . ያቺን የልጅነት ምስራች? የህፃንነት ብስራት፣ የሣቅ የፍንደቃ ዘመን ፥ የምኞት ተስፋ ብፅአት፤ ያቺን የልጅነት እናት? አዛኚቱ እንዴት ብለሽ ፥ ጥሮሶችሽን ነከስሽባት? . . . እያሉ እንደ በገና ልብ የሚሸረሽሩ ቃላት በምልሰት “ሰቆቃወ ጴጥሮስ” ጴጥሮስ ያቺን ሰአት በሚለው ቲያትራቸው ላይ የከተቡት። የአቡነ ጴጥሮስ ሐውልት ድንጋዩ መናቁ አልነበረም ሎሬትን ያሳዘነው ስህተት። ቁምነገሩ ሐውልቱ የወከላቸው ሰው የሚወክሏት ሐገር ኢትዮጵያ እና የአርበኝነትን ዋጋ መናቅ ነበር። ይህ ኢትዮጵያ እንደ ሐገር በየ ትግል ሜዳው ተሰዉተው አገር ያፀኑ ጀግኖችን ማዋረድ አገር ያሳጣል የሚለው ቁጭት ነበር። ቴዲ አፍሮ ደግሞ ያንን አቡነ ጴጥሮስ ሐውልት ላይ ለመሽናት ያልከበደውን ጀብራሬ ዛሬ ላይ ኢትዮጵያዊያን በዘር እንድንከፋፈል ሌት ተቀን የተሰራበትን ቀመር ጣጣ ፥ “ስምምነ” በሚለው ዜማው ቅልብጭ አድርጎ ያቀርበዋል። ለቴዲ “ጴጥሮስ ያቺን ሰአት” ቲያትር ላይ አቡነ ጴጥሮስን ለመረሸን የሚሰለፉት የፋሽስት ተኳሾች - ኢትዮጵያ ውስጥ የዘር ክፍፍል ቀመር ህግ የሆነበት አሁንም እየሆነ ያለበት ተቃርኖ ነው። ከመጠፋፋት ውጪ ያመጣው መፍትሔ አለመኖሩንና አለመስራቱን በዜማው ውስጥ የሚናገረውም ለዚያው ነው። ልክ እንደ “ዳስ ጣል” አጥብቆ ለሰማው ይኼኛውም ዜማ (“ስምምነ”) የሚሰራ የሚመስለውን የመፍትሔ ሐሳብም ያቀርባል። “መሬማ” ከልጅነት እስከ እውቀት የኖርኩበትን ኢትዮጵያዊያንን በአንድ ቃል ሳል ተብዬ ብጠየቅ የሚመጣልኝ “አዛኝ” የሚለው ቃል ይመስለኛል። ይሄንን ማህበረሰባዊ እሴት በጥበብ ተንቆጥቁጦ የሚገለፀው ደግሞ ፥ “መሬማ” በሚለው የቴዲ ዜማ ነው። ካገር የወጡ ሰዎች “ዳያስፖራ” በሚል ግርድፍ ቃል በሚጠሩበት በዚህ ዘመን ፥ ቴዲ በአረብ አገራት ለተሰደዱ ወገኖቻችን በቃላትና ዜማው ያፈሰሰው እንባ የአልበሙ እንቁ ፥ እርሱንም የሰው እንቁ መሆኑን ያረጋገጠበት ነው። እንደ ሰው ሞልቶላት ፥ የቤተሰቦቿን ህይወት ልትቀይር ካገር የምትወጣ ሴት ፥ ያሰበችውን ከፍታ ሳይሆን በተቃራኒው የሰውነት ስብእናዋን ተገፍፋ ከሰው በታች ስለምትሆነው “መሬማ” መርየም ፥ ሄዋን፤ የሁላችን እህት “ጠጋ ብለሽ አውጊኝ እስኪ ያለሽበት ሁኔታውን ንገሪኝ እያለ አብሮ ያነባል። አይ ቴዲ! የማያባራው ድንቅ ብቃትህን ቃላቶች ሁሉ በልክህ መግለፅ ያቅታቸዋል። በሰብአዊ ሚዛኑ ፣ ለአዛኙ የኢትዮጵያዊያን ስብእና እጅግ በጣም የቀረበ፤ “መሬማ” የዚህ አልበም ፈርጥ ነው። የመከራችን ከአገራዊ ሐዘን እስከ ግለሰብ ድረስ የዘለቀ ጥልቀት እንዳለው እና እንዳሰቃየን ፍንትው አድርጎ የሚያሳይ የጉድ ስንክሳር ማሳያው ነው መሬማ። “ጀምበር” በ”ጀምበር” ስራው ቴዲ አገራዊ ድባቴያችንን የኛ በሐምሌ ጨለማው መስሎ ከላያችን ላይ እንዲገፍ ሲል የህዝብ ምልጃ እኛን ወክሎ ያቀርባል። የቀደመውን ፀሐይንም በትውስታ ይከስታል። የሞቀውን የቤቱን ወጋገን ይንቃል። ሊመጣ ያለውን ጉም ቢፈራም ፤ የሚዘንበውም አመዳይ ቢጠላውም ማልደኝ ይላል። “ብርሃን አውሰኝ ፥ ብርሃን አውሰኝ” እያለ ይለምናል። ጀምበር የአልበሙ የመጨረሻ ስራው ነው። ጥቂት ዜማዎች ቀደም ብሎ 15ኛው ዜማው ላይ ፣ አማኙ ቴዲ ፀሎቱ ተመልሶ በሰርግ ዜማ ይጨፍራል። ተክዘን የቆምነውንም በ “ፅዮን ሙሽራዬ” ይወርፈናል። "የቄዳር አበባ ነሽ ኢትዮጵያዬ" እያለ እያቆላመጠ ሲያምርባት ሲል ፣ ጥጋቸውን ይዘው ለሚያዩት ፥ ለምናየው፥ “የት ወለም ዘለም ትላለህ፤ አምሳለ ጦቢትን ስንድር እያየኽ፤ “የት ወለም ዘለም ትያለሽ፤ ዳግማዊት ሄዋንን ስንድር እያየሽ፤ . . እያለ ወዳመነው የትንቢቱ ብስራት ይጋብዘናል። እኔ ስእለቴ የሰመረ ቀን እገናኝኃለሁ ቴዲዬ! “ፅዮን ሙሽራዬ” በህይወቴ ለመጀመሪያ ጊዜ ዘፈን ሰምቼ ስእለት ተስያለሁ። የቴዲ ዘፈን ሐጥያት ሊሆን እንደማይችል ያወቅኩት በዚህ ነው። ዘፈን ሰምቼ ቀጥታ ተሳልኩ። የእናቴ ስእለት ጠብ ስለማይል ለርሷም ተሳይልኝ ብዬ ደውዬ ነግሬያታለሁ። የተሳልኩት “ለቀን” ነው። የሞላልኝ ቀን ስእለቴን አስገብቼ እጨፍራለሁ። ያቺ ቀን ትናፍቀኛለች። ፅዮን እማምላክ እናቴ ማርያም በደጇ መድኃኒዓለም ስእለቴን ሞልቶልኝ ፥ በ”ፅዮን ሙሽራዬ” ነብሱን ይማረውና አባቴ በጥምቀት ማግስት ይጨፍር የነበረውን ያንን የምንጃር ጭፈራ በሚካኤል ንግስ እደልቃለሁ። በልጅነት ድሬዳዋ በከተራ ምሽት የሚጀመረው የጥምቀት የደስታ ማራቶን የሚቋጨው በጥምቀት ማግስት በሚካኤል ንግስ ነበር። ከዚራ በሚገኘው የሚካኤል ቤተክርስቲያን ያለው የአባቴ እና የጓደኞቹ ጭፈራ ይሰጠኝ የነበረውን የደስታ ስሜት ፥ በፅዮን ሙሽራዬ ዜማ ከእንባ ጋር በስንት አመቱ ዛሬ ላይ ፅዮን ሙሽራዬ”ን እየሰማሁ ተመለሰ። ስንቴ እንደሰማሁት አላውቅም። በ”ፅዮን ሙሽራዬ” ላይ ጮቤ የሚረገጥበት ደስታ ግን የትንቢት ነው። ቴዲ ያመነውን ትንቢት እኔም አምኜበት በደስታ አነባሁ። “ዳስ ጣል” ላይ ቴዲን ሰብራ ሸለቆ ውስጥ ሆና ከዚህ በላይ ሀዘን የለምና “ዳስ ጣል” ያስባለችው ኢትዮጵያ፤ የዳስ ጣልን ጥልቅ ሐዘን ቀጥሎ በአልበሙ የጨረሻ ዜማ “ጀምበር” ላይ ብርሃን ተጠምቶ “ጀምበር ልይሽ ባይኔ” እያለ ህዝብን ወክሎ የቃተተው ቴዲ ፥ በ”ፅዮን ሙሽራዬ” ትንቢቱ ደስታ ሆኖለት አምሳለ ጦቢትን ቆሞ ይሞሽራል። በትንቢቱ ተማምኜ ፥ እኔም ስእለት ተስዬ ያንን ቀን እስካየው ከልቤ እናፍቃለሁ። በጦርነት የምትታምስ ፥ ሰው በዘሩ ምክንያት የሚታረድባት ፥ ከዶክተር እስከ ገበሬ የኑሮ ቀንበር የተንሰራፋባትን አገር በዚያ ሁሉ ዘፈን ቁልጭ አድርጎ ገልፆ ሲያበቃ ፤ ኢትዮጵያን ሙሽራ ሆና “የፍቅር እናት” አደርጎ በ”ፅዮን ሙሽራዬ” ያቀርባታል። አይ ቴዲ አንተ ብቁ! አንተን የፈጠረው አምላክ ሲያምርበት ብዬዋለሁ። አባቴ በህይወት አጠገቤ ባይኖርም በ“ፅዮን ሙሽራዬ” ስራህ፥ በስደት ብቻዬን ሆኜ የልጅነቴን ደስታ ዳግም እንዳጣጥም እድል ስለሰጠኸኝ ዘርህ ይባረክ። አንተ የተወለድክባት ቀን ትባረክ። Elixir reflections @Hohe421 @HOAAffairs
Elixir tweet media
AM
17
75
202
21.7K
ጌታነህኽኀሕ ካሣሁን
“Weakness and ignorance are not barriers to survival, but arrogance is”— Liu Cixin “ለህልውና ትልቁ እንቅፋት የዛሬ የአቅምና የእውቀት ማነስ ሳይሆኑ፥ ጥራዝነጠቅነት ነው። “ ቁንፅል ሀሳብ ይዞው “ሁሉን አውቄ ጨርሻለሁ” አካሄድ ህዝባችንን እያጠፋ ነው።
1
0
3
161
ጌታነህኽኀሕ ካሣሁን
@messiassefa Nonsense! He is an imposter who betrayed his G7 soldiers and abandoned them on the field for a promissory check that aged as a milk—now leaving his hands socked in Amhara blood.
English
0
0
0
93
Mesenbet A. Tadeg (PhD)
Mesenbet A. Tadeg (PhD)@messiassefa·
Berhanu Nega is surely a towering figure in Ethiopian politics. He has relentlessly pushed for Ethiopia's all inclusive democratic political transition and captivated young progressive voices in the country. But his last days of silence and complicity to the glaring challenges
Mesenbet A. Tadeg (PhD) tweet media
English
16
0
12
2.7K
ጌታነህኽኀሕ ካሣሁን retweetou
Phጨ
Phጨ@kyisfa·
እንኳን ለ 130ኛው የ አድዋ ድል በዓል አደረሳችሁ! "ኢትዮጵያ ታበጽሕ እደዊሃ ሃበ እግዚአብሔር" #ታላቁ_ጥቁር #Adwa130 #EmperorMenelik credit: @teddyafromuzika💚💛❤️
AM
3
27
111
2.8K
ጌታነህኽኀሕ ካሣሁን
@kyisfa በዚህ ላይ ትልቁ አደጋ የደ.አፍሪካ አፓርታይድ የቴክኖ ብሮስ ምንም አይነት ጋርድ ሬል እንዳይኖር የደሮወች ቤት ጠባቂ ቀበሮ መሆን መቻላቸው ነው።
AM
0
0
1
98
Phጨ
Phጨ@kyisfa·
“You don’t fully understand how it works and yet you turned loose on society? Let me put it this way, I don’t think we fully understand how a human mind works either” አንድ ቀን እማዬ ነጠላዋን ይዛ እየጮህች ኡኡ እረ አናገረችኝ ማለቷ አይቀርም🙆🏽‍♂️
English
5
1
10
4.4K
Alemayehu Geda/ዓለማየሁ ገዳ. 阿莱马耶胡. 格达
Interesting: the geoplotical dynamics of emerging middel powers ( quite relevant for Ethiopia & the Horn, btw).
Shanaka Anslem Perera ⚡@shanaka86

January 19: UAE President lands in Delhi. 2-hour visit. Signs defense partnership + $3 billion energy deal. January 24: UAE abandons Pakistan's airport deal. "Procedural reasons." January 27: EU finalizes India trade agreement. 18 years stalled. Done in 90 days after Trump tariffs. January 29: UAE President in Moscow. $11.5 billion trade. 4,000 Russian companies in Dubai. 11 days. 5 transactions. 3 continents. Zero coordination. What you missed: December 30, Saudi Arabia bombed UAE-linked vessels in Yemen. First strike on coalition partner since 2015. The Gulf just split in half. Saudi is building an "Islamic NATO" with Pakistan. Mutual defense clause. "Any aggression against one is aggression against both." Turkey joining. UAE is building something else. A hedging network with India at the center. When UAE needed security after Saudi bombed their ships: India. When EU needed a hedge against American tariffs: India. When Russia needed Gulf integration without Western collapse: UAE, which chose India. None coordinated. All arrived at the same answer. Game theorists call this a Schelling focal point. When everyone faces the same problem and one option can accommodate everyone without demanding exclusive alignment, actors converge independently. India says yes to Quad and BRICS. Russia and America. EU and Gulf. Simultaneously. No other major economy can do this. 34,600 tonnes of household gold. $5 trillion. Unsanctionable. Unfreezable. S-400 systems that intercepted 8 Pakistani missiles in May. 300km AWACS kill. Proven capability. SHANTI Act passed December 2025. Nuclear sector open to private investment. 40-year technology binding now possible. Markets still price India as emerging market beta. Fed-sensitive. Risk-on asset. Wrong framework. India is geopolitical collateral. The only node capable of absorbing stacked partnerships from actors whose interests directly conflict. The repricing window opened 12 days ago. Falsification triggers: Saudi-UAE reconciliation summit. UAE-Pakistan $1B+ investment. No India-UAE defense projects by December. Until those trigger: thesis holds. Positions are being built. The question is whether you see the mechanism before consensus recognition. Or after. Read the full institutional analysis! open.substack.com/pub/shanakaans…

English
6
1
10
3.4K
ጌታነህኽኀሕ ካሣሁን
@alemayehuGeda እዚያም ጥራዝነጠቅ፥ አለማወቁን ግንባሩ ላይ በኵራት ለጥፎ ይህን አጥፊ እቅድ በኩራት የሚያስፈፅም ሰው አለ።
AM
0
0
1
30
Yared Haile-Meskel
Yared Haile-Meskel@YaredHM·
445B ETB loss in @TheReporterET is this year’s realized loss. But the total loss from devaluation is ~3.53 trillion ETB & growing. Ethiopia’s $28B external debt when PP took power was 812B ETB @ 29/$. Now @ 155.11/$ it’s 4.343 trillion. The 3.53 is the loss @EyobTolina
Yared Haile-Meskel tweet media
English
5
14
37
5.4K
ጌታነህኽኀሕ ካሣሁን
“Mr. Abiy can achieve real progress if Ethiopia embraces a different kind of federation — territorial and not ethnic — where rights in a federal unit are dispensed not on the basis of ethnicity but on residence. Such a federal arrangement will give Ethiopians an even chance of keeping an authoritarian dictatorship at bay.” Mahmood Mamdani [Zohran’s father] almost 7 years ago ; 9 months after treasonous Abiy came to power. nytimes.com/2019/01/03/opi…
English
0
0
1
114
Alemayehu Geda/ዓለማየሁ ገዳ. 阿莱马耶胡. 格达
There is no country that has developed without human capital development.
Ethiopian Policy Institute@EthiopianPolicy

"Ethiopia’s grand projects fail the human capital test," according to the @LowyInstitute. Despite immense infrastructure success, a neglected education sector risks turning concrete wealth into a hollow monument. #Ethiopia spends about 3.7% of GDP on education – well below @UNESCO's 6% benchmark. Even within that budget, higher education consumes a disproportionate share, leaving primary and secondary schools under-resourced. Millions of children are currently out of school in the Amhara region due to conflict and instability. "This neglect of human capital risks turning infrastructure wealth into a hollow monument." More here: lowyinstitute.org/the-interprete…

English
4
6
70
7.9K
ጌታነህኽኀሕ ካሣሁን
Ample quantitative and qualitative evidences that countries (with avg competency) who defy IMF/WB Dev’t Rx with demonstrated devt successes; and on the flip side those who signed on the dotted line and took the pill brought predicted disaster & misery. Actually those countries who have achieved escape velocity did so despite IMF/WB and not because of them.
English
0
0
1
68
Alemayehu Geda/ዓለማየሁ ገዳ. 阿莱马耶胡. 格达
Who financed GERD - all Ethiopians did it against all odds (Note: Commercial Bank of Ethiopia [#CBE] is 100% state owned Co).
Alemayehu Geda/ዓለማየሁ ገዳ. 阿莱马耶胡. 格达@alemayehuGeda

Well done #CBE . I am sure the IMF/ WB were telling you this was "financial repression" & bad, so don't do it, according to the "Washington Consensus/ SAps Policy"; yet you did it & it is fruitful. This also shows the advantage of having a public bank,as no private bank would've financed 91% (assuming the figure is correct). In short, the lesson about dev't finance & the role of public banks from this experience is astounding, especially in the light of the orthodox macro/ financial policies of the IMF/WB in Africa. This is so because it means there would have been no GERD without what they call financial repression/market distortion. It also means we have GERD by defying the IFIs policy of making prices right, & instead making prices wrong, like early stages of East Asian dev't.

English
2
3
24
2.5K
ጌታነህኽኀሕ ካሣሁን
The role of this amoral peddler has been disgusting: both under TPLF era when IMF-WB sequestration programs were held at bay and now under the Dystopian-PP where misery induced Sequestration has been implemented with perfect predictable outcomes (and despite your erstwhile public plea and analyses) —he gushes and sells the programs as the next best thing ever—as long as he gets his rent. If there is a new regime with 180 degree opposite programs, he will be 1st to “get the message out”. I despise the ደላላ masquerading as economic guru.
English
2
0
10
431