Abᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠ

14.5K posts

Abᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠ

Abᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠ

@AbenezerGerman

#Technology, #Trade and #Investment

Ethiopia เข้าร่วม Ağustos 2017
340 กำลังติดตาม521 ผู้ติดตาม
Abᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠ รีทวีตแล้ว
Meseret Media
Meseret Media@MeseretMedia·
#ዜናመሠረት የአርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን አልበም መውጣትን ተከትሎ በፖሊስ በተያዙ ግለሰቦች ዙርያ የሚያጠነጥን ዘጋቢ ፊልም እየተሰራ መሆኑ ታወቀ በእስር ላይ የምትገኘው የአርቲስቱ ምክትል ማናጀር “የአርትስ ቲቪ መግለጫን ሳንከለከል እንደተከለከልን አድርገን የገለፅነው የሙዚቃ አልበሙ በሕዝብ ዘንድ ትኩረት እንዲያገኝ እና ማስታወቂያ ለመስራት ነው” ብላ ዶክመንታሪው ላይ እንድትናገር እየተጠየች እንዳለ መረጃ ደርሶናል የፕሪሚየም አባል ከሆኑ ሊንኩን ይከተሉ: meseretmedia.org/p/c50 በ30% ክፍያ የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ: meseretmedia.substack.com/30pcoff
Meseret Media tweet media
AM
61
127
374
26.6K
Office of the Prime Minister - Ethiopia
Education Minister Prof. Berhanu Nega highlighted 8 years of education reform: From a sector marked by poor infrastructure, teacher shortages, low pre-primary access & weak standards to major gains: New curriculum, mass textbook distribution, teacher training, expanded pre-primary, improved school standards, higher ed reforms, ICT integration, and stronger national exam integrity, raising overall education quality. #PMOEthiopia
Office of the Prime Minister - Ethiopia tweet media
English
18
54
173
8.8K
Abᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠ รีทวีตแล้ว
ካሌብ
ካሌብ@EmhabAlboHabebo·
Concerned about the suspension of @tedyafromuzika. If this was influenced by outside pressure, it raises serious questions about free expression on this platform. Transparency matters. @Support@elonmusk
ካሌብ tweet media
English
20
32
120
10K
Abᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠ รีทวีตแล้ว
Öli-ያድ⚽
Öli-ያድ⚽@OliGooner1991·
Manufacturing is almost dead, construction is heading in the same direction,the fuel crisis is expediting it Assets are in the dirt, most companies' cash flow is at its lowest ever, we're nearing the final stretch All this yet the government's priority is beefing with an artist🤦
English
11
22
141
8.2K
Abᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠ
12 ሆና አንድ ነብር ፈጃት
Zehabesha@zehabesha

ዘ-ሐበሻ ዜና) በኢትዮጵያ የጥበብ እና የፖለቲካ ትኩሳት ውስጥ አዲስ እና እጅግ አሳሳቢ ክስተት ተፈጥሯል። የሀገሪቱ አንጋፋ እና ተወዳጅ የሙዚቃ ኮከብ የሆነው የቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) የረጅም ዘመን የቅርብ ወዳጅ እና የዘወትር የስቱዲዮ አጋሩ የሆነው የሱፍ ያሲን፣ ዛሬ ከሰዓታት በፊት በፌደራል ፖሊሶች በቁጥጥር ስር መዋሉን የቤተሰብ ምንጮች ለዘ-ሐበሻ ገልጸዋል። እንደ ቤተሰብ መረጃ፣ ስድስት በሚሆኑ የፌደራል ፖሊስ አባላት የተፈጸመው ይህ ድንገተኛ ዘመቻ፣ በህግ ጥላ ስር ከማዋል ባለፈ ከባድ የሰብዓዊ መብት ጥሰት የታየበት ነው። ፖሊሶቹ የሱፍ ያሲንን ከገዛ ቤቱ እና ቤተሰቡ ፊት በሀይል እየደበደቡ መውሰዳቸው፣ እርምጃው ህጋዊ ማጣራትን ሳይሆን ማስፈራራትን እና የኃይል ርምጃን ያማከለ መሆኑን ያሳያል ብለዋል። ግለሰቡ እስካሁን የት እንደታሰረ እና በምን ወንጀል እንደተጠረጠረ በይፋ የተሰጠ መግለጫ ባይኖርም፣ የእስረኛው አያያዝ ግን በሀገሪቱ ያለውን የጸጥታ ሀይሎች የኃይል እርምጃ አሳሳቢነት በድጋሚ አጉልቶ አሳይቷል ሲሉ ታዛቢዎች ይናገራሉ። የዚህ ዜና የፖለቲካ እና የደህንነት ስበት የሚያርፈው ከየሱፍ ያሲን ግለሰባዊ ማንነት ይልቅ፣ ከቴዲ አፍሮ ጋር ባለው እጅግ የጠበቀ ትስስር ላይ ነው። የሱፍ ከቴዲ አፍሮ ጋር በየቀኑ አብሮ የሚውል፣ በስቱዲዮ ስራዎቹ የማይለይ እና የልብ ወዳጁ መሆኑ ይታወቃል። በፖለቲካዊ እና የደህንነት ትንታኔ መነጽር ሲታይ፣ የጸጥታ ሀይሎች የቴዲን የቅርብ ሰው በዚህ መልኩ በኃይል እና በድብደባ መውሰዳቸው፣ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ በራሱ በድምጻዊው ላይ የተቃጣ የስነ-ልቦና ጫና እና የማስጠንቀቂያ መልዕክት ሊሆን ይችላል የሚል ጠንካራ ስጋት ፈጥሯል። ይህ ዜና እስከተጠናቀረበት ጊዜ ድረስ ፌዴራል ፖሊስ የሱፍን በምን ጠርጥሮ እንደወሰደው አልገለጸም።

AM
0
0
0
22
Abᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠ รีทวีตแล้ว
Ela ኢትዮጵያዊ ሰው
አብይ እና ያሰማራቸው የስልጣኑ ዘቦች፣ ኦሮሞ ስለሆንክ አይምሩህም፡፡ ያለው ምርጫ ነፃነት ✊🏽 ወይም ባርነት 👇🏽 ነው !
AM
5
41
76
18.8K
Abᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠ รีทวีตแล้ว
Ethiopia in Data 🇪🇹📊📈
2,672 በላይ ትምህርት ቤቶች በሰው ሰራሽ እና በተፈጥሮ ችግሮች ሳቢያ ምክንያት ስራ አቁመዋል። ከነዚህ ውስጥ 👉77.4% በአማራ 👉11.8% በትግራይ 👉8.8% በኦሮምያ 👉2% በሌሎች ክልሎች ይገኛሉ። አሳዛኝም አሳፋሪም እውነታ ነው! 😡 Via @ethiopiainsider
AM
9
27
86
9.9K
Abᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠ รีทวีตแล้ว
Meseret Media
Meseret Media@MeseretMedia·
#ዜናመሠረት “ልጄ በፖሊስ የተወሰደችው ዘፈን ከፍተሽ አድምጠሻል ተብላ ነበር፣ ዛሬ ደግሞ በመንግሥት ሚዲያ ከአልሸባብ ጋር በመተባበር ሽብር ልትፈፅም ስትል ተያዘች በሚል ፎቶዋን ከሌሎች ሰዎች ጋር አየሁ”- ወላጅ አባት "ልጄ የ12ኛ ክፍል ተማሪ ናት፣ ከትምህርት ቤት ውጭ የትም ወጥታ አድራ አታውቅም። ከተጠቀሰው አካል ጋር ልትተባበር ቀርቶ ጎረቤቶቿን እንኳ በውል አታውቅም። የተባለው ዘፈን ተከልክሎም ከሆነ በዚሁ ትጠየቅ እንጂ እንዴት ገና ታዳጊ ብላቴና ከሽብር ጋር ያገናኙብኛል?" ተጨማሪ ያንብቡ: meseretmedia.org/p/ac5 በ30% ቅናሽ የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ: meseretmedia.substack.com/30pcoff
AM
23
74
195
20.7K
Abᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠ รีทวีตแล้ว
Yonas Biru
Yonas Biru@YonasBiru57·
እንደ አቡጀዴ የሚተረተረው መንግስት If the 30 million metric tons wheat production that the government reported for 2024 is correct, Ethiopia would be in the top ten countries in the world, beating Ukraine and Argentina.
Yonas Biru tweet media
English
14
20
61
5K
Abᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠ รีทวีตแล้ว
Eyerusalem Tesemma🦅
Eyerusalem Tesemma🦅@Queen_of_Amhara·
Incident Report | April 15, 2026 A young woman working at Mekwanant Sileshi Hotel was reportedly abducted by an individual identified as Shaleka Yamral, a prosperity regime militia. She was taken to Bahir Dar Blue Nile Hotel, where she was brutally murdered. Lawlessness is widespread under this regime.
Eyerusalem Tesemma🦅 tweet mediaEyerusalem Tesemma🦅 tweet mediaEyerusalem Tesemma🦅 tweet media
English
3
53
73
3.5K
Abᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠ รีทวีตแล้ว
Phጨ
Phጨ@kyisfa·
Phጨ tweet media
ZXX
1
36
155
4.5K
Abᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠ รีทวีตแล้ว
ራስ ቢትወደድ
ራስ ቢትወደድ@RAS_EPHI·
ዳስ ጣልን ስሰማ ከመሀል ቄራ ቤቷ ፈርሶ ብዙ ነገሯ የተመሠቃቀለባት አክስቴ ትዝ አለችኝ ለከፋ የጤና ችግር ለከፋ የኢኮኖሚ ቀውስ ራሷን አጋልጣ ነገሮችን ለማስተካከል አሁንም ትግል ላይ ትገኛለች ለዚህ ነው ቴዲ አፍሮ የህዝብ ድምፅ ነው የምንለው🤕
ራስ ቢትወደድ tweet media
AM
19
56
563
8.5K
Abᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠᅠ รีทวีตแล้ว
Addis Standard
Addis Standard@addisstandard·
#Commentary: Lights for Few, Darkness for Many: #Ethiopia’s mirage of ‘prosperity’ addisstandard.com/?p=56453 In this commentary, Sidoc Haytu delivers a sharp critique of the Ethiopian government’s “Prosperity” agenda, arguing that while billions are spent on palaces, resorts, and prestige projects, millions continue to face hunger, poverty, displacement, and the absence of basic public services. He writes, “This is the systematic extraction of national wealth for the glorification of a comprador bourgeoisie that has confused state power with personal property and national destiny with their own vulgar tastes.” The author further contends that, through the adoption of #IMF-style structural adjustment policies, the government has effectively decoupled GDP growth from genuine human development. Poverty rates, he notes, have risen to 43%, demonstrating that “the development they promised has proven to be a brief interlude between crises.” Sidoc also highlights the stark urban–rural divide, noting that “The lights of #Addis_Abeba shine brightly at night, visible from space, consuming electricity that the countryside lacks,” adding that “This is not development. It is the spatial concentration of surplus extracted from the rural masses …” “The government’s hollow promises,” the author warns, are laid bare by “the empty lights of Ethiopia,” which “illuminate nothing but the hollowness of the regime’s promises.” True development, Sidoc contends, must be carried out “with the people, by the people, and for the people.”
Addis Standard tweet media
English
17
21
61
7.2K