እቴጌ👑

1.6K posts

እቴጌ👑 banner
እቴጌ👑

እቴጌ👑

@ButukaEt

#ORTHODOX✝️ TikTok: Butuka_ Intala Baalee🌳Allergic to #Racism🙅🏽‍♀️ #TamratDesta #HaacaaluuHundessaa Ephy 01-01-19💔👼

ፍቅር ሰላም เข้าร่วม Şubat 2021
19 กำลังติดตาม23.2K ผู้ติดตาม
እቴጌ👑 รีทวีตแล้ว
Solomon Kassa
Solomon Kassa@SolomonMKassa·
That tear is not a sign of sorrow, but the distilled essence of a nation’s century-old yearning. In that tear drop lives the sweat of laborers who carried stone and steel, the prayers of mothers who longed for their children’s brighter dawn, and the unbroken spirit of Ethiopian people who refused to bow. As the waters of GERD rise, they echo the thunder of Adwa when Ethiopia, defiant and proud, inscribed her name in the chronicles of freedom. Adwa was our first defiance, the shield that protected our sovereignty from foreign conquest. GERD is Adwa the Second, the pen with which we write our economic independence, the beacon of a new renaissance where our rivers no longer flow as tales of lost potential, but as currents of self-reliance. And so that tear is not just emotion; it is history coming full circle, blending past and present into one, Adwa reborn in the harnessing of light, water, and determination. A tear shed for a promise kept, for a quiet dream once impossible, now a reality roaring like the Abay River itself. ያ እንባ የሐዘን ምልክት አይደለም፣ ይልቁንም የመቶ ዓመታት የአገር ጉጉት ኩልል ያለ መገለጫ ነው። በዚያ እንባ ውስጥ ድንጋይና ብረት የተሸከሙ የሰራተኞች ላብ፣ ለልጆቻቸው ብሩህ ጎህ የጸለዩ እናቶች ፀሎት፣ እና ለባላንጣዎቻችን ማጎብደድን እንቢ ያለው የኢትዮጵያ ሕዝብ የማይሰበር መንፈስ ይኖራል። የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ውሃ ከፍ ሲል፣ ኢትዮጵያ በአልበገር ባይነትና በኩራት ስሟን በነጻነት ታሪክ ውስጥ ያፃፈችበትን የአድዋ ድል ድምፅ ከፍ አድርጎ እደገደል ማሚቶ ይደግማል። አድዋ የመጀመሪያው አልበገር ባይነታችን ነበር፣ የእኛን ሉዓላዊነት ከውጭ ወረራ የጠበቀ ጋሻ። ታላቁ ሕዳሴ ግድብ ደግሞ ሁለተኛው አድዋ ነው፣ የኢኮኖሚ ነጻነታችንን የምንጽፍበት ብእር፣ ወንዞቻችን ከእንግዲህ የጠፋ እድል ተረቶች ሳይሆኑ፣ የራስ ቻይነት ጅረቶች ሆነው የሚፈሱበት አዲስ የትንሣኤ መብራት! ስለዚህ ያ እንባ ስሜት ብቻ አይደለም፤ የድል ታሪክ ሙሉ ሆኖ፣ ያለፈውንና አሁኑን ወደ አንድ የሚያዋህድ ምልክት ነው። በውሃ፣ በብርሃን እና በቁርጠኝነት ውህደት የአድዋ እንደገና መወለድ ነው። ለቃል ኪዳን ሲባል የፈሰሰ እንባ፣ አንድ ጊዜ የማይቻል የነበረ ፀጥ ያለ ህልም፣ አሁን ግን ልክ እንደ አባይ ወንዝ ድምፅ የሚጮህ እውነታ። #ItsMyDam #GERD #AdwaTheSecond #Ethiopia #Africa
Solomon Kassa tweet media
English
96
197
995
36.3K
እቴጌ👑 รีทวีตแล้ว
ንግሥት
ንግሥት@NigistGirma1·
አይናችን ነሽ ማርያም
ንግሥት tweet media
AM
0
14
262
4.2K
እቴጌ👑
እቴጌ👑@ButukaEt·
Irreechi irree kooti Seenaan tiksa anis akka abbaa kooti🌳
እቴጌ👑 tweet mediaእቴጌ👑 tweet mediaእቴጌ👑 tweet media
Suomi
9
3
102
17.1K
እቴጌ👑 รีทวีตแล้ว
Abrar Suleiman/አብራር ሱሌማን
እናመሰግናለን! ይህች ወጣት በትዊተር/ፌስቡክ ሌተ ቀን ሳታሰልስ የእምዬ ምንይልክን ገድል ከፍ ያደረገች ኩሩ #ኢትዮጵያ|ዊ ኦሮሞ ነች! ኦሮሞነትና ኢትዮጵያዊነት ያልተጋጨባቸው ብዙ ሚሊዮኖች ኦሮሞዎች እንዳሉ ለአፍታም መዘንጋት የለብንም! @ButukaEt
Abrar Suleiman/አብራር ሱሌማን tweet mediaAbrar Suleiman/አብራር ሱሌማን tweet mediaAbrar Suleiman/አብራር ሱሌማን tweet media
AM
37
143
470
30K
እቴጌ👑 รีทวีตแล้ว
Dr Markos | Tena Holistic
Dr Markos | Tena Holistic@1Ethiopianist·
Who would you call this #Ethiopian girl if you are given the chance to give her a name⁉️
Dr Markos | Tena Holistic tweet media
English
208
52
552
53.6K
እቴጌ👑 รีทวีตแล้ว
AbaWirtu
AbaWirtu@AbaWirtu·
@AbrarSuleiman @ButukaEt በጣም ትክክል ነህ~ስለ ኢንታላ ባሌ የወጣቱ ትውልድ~ ነችና ምሣሌ ምን ጠላት ቢከፋ~ ምን አብዝቶ ቢደክም ከባሌዋ ዕቴጌ~መሠረተ መልካም ተማርን ጀግንነትን~ያገር ፍቅር ትርጉም ውበት ከጀግንነት-ታየ በዚች ወጣት- በግልፅ ሲገጣጠም:)!
AM
1
3
7
3.7K
እቴጌ👑
እቴጌ👑@ButukaEt·
ክብር ሀገር ለሰጡን አባቶቻችን::
እቴጌ👑 tweet media
AM
5
46
421
11.9K
እቴጌ👑
እቴጌ👑@ButukaEt·
እኔ የBaalee ኦሮሞ ነኝ ከምኒልክ ፀብ የለኝም አያቶቼ በምኒልክ ቀኝ ተዋግተዉ ሀገር አቁመዋል። Menelik anaaf biyya naa kenne afaan fi aadaa koo naaf eegsiise! 📸 @HilenaTafesse
እቴጌ👑 tweet media
79
220
1.6K
43.5K
እቴጌ👑 รีทวีตแล้ว
Abrar Suleiman/አብራር ሱሌማን
እናመሰግናለን! እንደዚህች ወጣት በትዊተር ሌተ ቀን ሳያሰልስ የእምዬ ምንይልክን ገድል ከፍ ያደረገ #ኢትዮጵያ|ዊ የለም ብል ማጋነን አይሆንብኝም! ኦሮሞነትና ኢትዮጵያዊነት ተጣልተው አስታራቂ እንደማይፈልጉ የተረዳሁትም ከሷ ነው! @ButukaEt
Abrar Suleiman/አብራር ሱሌማን tweet mediaAbrar Suleiman/አብራር ሱሌማን tweet media
AM
72
261
1.3K
59.5K
Fasil
Fasil@Gfasil·
@ButukaEt Afuuftuu ነገር ነው
Eesti
1
0
1
281
Fasil
Fasil@Gfasil·
የምንሊክ አድዋ ለገባቸው ብቻ ሳይሆን ላልገባቸውም ሰውነትን ያጎናጸፈ የጥቁር ህዝብ ህልውና የመሠረት ድንጋይ ነው። ድንጋይ ራስ
AM
8
0
45
6.7K
እቴጌ👑
እቴጌ👑@ButukaEt·
እስከ አድዋ ማሳረጊያ ደሞ "ወንድ" እንዘክራለን:: Menelik haar'as mootii dha
እቴጌ👑 tweet media
8
56
486
19.1K
Ras Zion
Ras Zion@zion_arega·
አረ@ButukaEt ፈልጓት የት እንደጠፋች
AM
1
0
1
584
እቴጌ👑
እቴጌ👑@ButukaEt·
ተ ዋ ህ ዶ 🤌🏾✝️🖤 እንኳን ነጭ ጥቁር ለብሰንም ወርቅ ነን::
እቴጌ👑 tweet media
AM
4
67
488
13.2K
እቴጌ👑
እቴጌ👑@ButukaEt·
መሸሸግያዬ ማልቀሻዬ መፅናኛዬ ቅድስት ቤተክርስቲያን::
እቴጌ👑 tweet media
AM
6
110
573
15.9K
Fasil
Fasil@Gfasil·
Mataa buluqqee
Fasil tweet media
हिन्दी
10
2
32
10.3K
እቴጌ👑
እቴጌ👑@ButukaEt·
አንድ ሲኖዶስ! አንዲት ጥምቀት! አንዲት ቤተክርስቲያን! አንድ ፓትሪያርክ! ተዋህዶ እምነት እንጂ ዘር የላትም::
AM
25
123
621
26.1K