Ethiopian Reporter

14.5K posts

Ethiopian Reporter banner
Ethiopian Reporter

Ethiopian Reporter

@EthioReporter

Daily news in Amharic and English

Ethiopia เข้าร่วม Kasım 2009
6 กำลังติดตาม310.7K ผู้ติดตาม
ทวีตที่ปักหมุด
Ethiopian Reporter
Ethiopian Reporter@EthioReporter·
Enjoy in-depth pieces in the March edition of The Reporter Magazine. Find the online version here. 🔗 TheReporterMagazines.com
Ethiopian Reporter tweet media
English
1
0
2
3.4K
Ethiopian Reporter
Ethiopian Reporter@EthioReporter·
በመካከለኛው ምሥራቅ ቀውስ ሰበብ ያልተገባ የዋጋ ጭማሪ እንዳይከሰት ከወዲሁ ቁጥጥር ይስፈን! 🔗 ተጨማሪ ያንብቡ ethiopianreporter.com/153727/
Ethiopian Reporter tweet media
AM
0
0
0
81
Ethiopian Reporter
Ethiopian Reporter@EthioReporter·
#ማስታወቂያ ከኦሞ ባንክ ወደ ቴሌ ብር ከቴሌብር ወደ ከኦሞ ባንክ ገንዘብ በመላላክ ሕይወታችንን እናቅልል! *127# ደውለን ወይም ቴሌብርን በስልካችን በዚህ ሊንክ bit.ly/telebirr_Super… ጭነን ቦነስ ስናገኝ እንዲህ ነን!
Ethiopian Reporter tweet media
AM
0
0
0
204
Ethiopian Reporter
Ethiopian Reporter@EthioReporter·
በኢትዮጵያ ሙዚቀኞች ዘንድ ጥያቄ ያጫረው የአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ የሙዚቃ ሽልማት 🔗 ተጨማሪ ያንብቡ ethiopianreporter.com/153778/
Ethiopian Reporter tweet media
AM
0
0
1
407
Ethiopian Reporter
Ethiopian Reporter@EthioReporter·
#ማስታወቂያ ስካን ያድርጉ፤ ይክፈሉ! *** በግብይት ስፍራዎች የተቀመጡ የሲቢኢ QR ኮዶችን በማንኛውም የክፍያ አማራጭ ስካን በማድረግ ክፍያዎን በቀላሉ መፈፀም ይችላሉ! ክፍያማ እንዲህ ቀሎ አያውቅም! *** #CBE #mobilebanking #cbebirr #apps #digitalbanking
AM
0
0
3
529
Ethiopian Reporter
Ethiopian Reporter@EthioReporter·
#ማስታወቂያ ኢድ ሙባረክ 🌙✨ ትዝታዎች የሚጀምሩት እዚህ ነው። ከCentury Real Estate ጋር አዲስ ቤት • አዲስ ዕድል • የተሻለ ህይወት መልካም በዓል 🌙
AM
0
0
0
392
Ethiopian Reporter
Ethiopian Reporter@EthioReporter·
በአቃቂ ቃሊቲ 96 ነጋዴዎች ለ30 ዓመታት የሚሠሩባቸውን ሱቆች ከሕግ አግባብ ውጭ አስረክቡ መባላቸውን ተናገሩ 🔗 ተጨማሪ ያንብቡ ethiopianreporter.com/153734/
Ethiopian Reporter tweet media
AM
0
1
4
657
Ethiopian Reporter
Ethiopian Reporter@EthioReporter·
በልዩ ኢኮኖሚ ዞኖች ለሚሠሩ ኢንቨስተሮች ብድር ማቅረብ የሚያስችል አሠራር እንዲኖር ተጠየቀ 🔗 ተጨማሪ ያንብቡ ethiopianreporter.com/153738/
Ethiopian Reporter tweet media
AM
0
0
3
831
Ethiopian Reporter
Ethiopian Reporter@EthioReporter·
በልማት አጋሮች ድጋፍ ለሚተገበሩ ፕሮጀክቶች የሚከፈል የደመወዝ መጠን በ62.9 በመቶ መጨመሩ ታወቀ 🔗 ተጨማሪ ያንብቡ ethiopianreporter.com/153756/
Ethiopian Reporter tweet media
AM
1
2
5
1.4K
Ethiopian Reporter
Ethiopian Reporter@EthioReporter·
የኮንትሮባንድ ዕቃ የጫነ ተሽከርካሪ እንዲወረስ የሚደነግግ ረቂቅ አዋጅ ተዘጋጀ 🔗 ተጨማሪ ያንብቡ ethiopianreporter.com/153763/
Ethiopian Reporter tweet media
AM
0
0
2
925