EthioTube

51.3K posts

EthioTube banner
EthioTube

EthioTube

@EthioTube

Current events, breaking news, entertainment, exclusive interviews, variety shows,and much more for all things #Ethiopia. Follow us on https://t.co/sIqKIfV7tI

Ethiopia and United States เข้าร่วม Nisan 2009
1.4K กำลังติดตาม49.3K ผู้ติดตาม
EthioTube
EthioTube@EthioTube·
“እኛ ንስር ነን ቁራ አይደለንም፤ ቁራ የቆሸሸ ቦታ የሚውል በመጮኽ በማልቀስ አካባቢን የሚበክል የአዋፍ ዝርያ ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ “ጩኸቱን፣ ለቅሶውን ለቁራዎች እንተወዋለን” ለተጨማሪ: facebook.com/share/p/1EJnGR… #AbiyAhmed #TeddyAfro
EthioTube tweet media
AM
1
0
1
264
EthioTube
EthioTube@EthioTube·
ትናንት እና ዛሬ በተካሄዱ ጨዋታዎች ፒኤስጂ፣ አትሌቲኮ ማድሪድ፣ ባየርን ሙኒክ እና አርሰናል ወደ ቻምፒዮንስ ሊግ ግማሽ ፍፃሜ ማለፋቸውን አረጋግጠዋል። ዘንድሮ ዋንጫው የማን ነው? #UCL #ChampionsLeague #Football #BayernMunich #Arsenal #PSG #SportingCP
EthioTube tweet media
AM
0
0
2
110
EthioTube
EthioTube@EthioTube·
የማይክል ካሪክ ዩናይትድ በሜዳቸው ለመጀመሪያ ጊዜ ተሸነፉ ጨዋታው በ10 ተጫዋቾች ለመጨረስ የተገደደው ማንችስተር ዩናይትድ በሊድስ ዩናይትድ 1ለ2 ተረታ ዩናይትድ ስንተኛ ሆኖ ይጨርሳል ዘንድሮ? #PremierLeague #ManchesterUnited #LeedsUnited #Football
EthioTube tweet media
AM
0
0
0
144