Meredit Fernandez

84.9K posts

Meredit Fernandez banner
Meredit Fernandez

Meredit Fernandez

@MereditFernand3

እግዝአብሔር ኢትዮጵያን ሰለሚወዳት የዘመኑ ድንቅ ክሰተት ቸር ታታሪ ትሁት ቸር መሪ መርጦ ቢሰጠን የሚመራ ሕዝብ ግን ጠፋ

เข้าร่วม Ağustos 2021
2.3K กำลังติดตาม6.3K ผู้ติดตาม
ทวีตที่ปักหมุด
Meredit Fernandez
Meredit Fernandez@MereditFernand3·
As a result of our green footprint,our apple farming productivity is growing Ethiopia's journey to self-sufficiency in food is not limited to wheat,but the results of the country's fruit products,these products are a sign of success. Thank for teaching us to be self -sufficient
Meredit Fernandez tweet mediaMeredit Fernandez tweet mediaMeredit Fernandez tweet mediaMeredit Fernandez tweet media
English
7
49
51
5K
Meredit Fernandez
Meredit Fernandez@MereditFernand3·
እየመጡ ነው 👏👏 እስቲ እንኳን ደና መጣችሁ በሏቸው 👍❤ ባዶ ጭንቅላት ተሸክሞ የ18 ክ/ዘመን መሰሪያ አንግቦ ጫካ ተደብቆ ትርፍራፊ ተቀብሎ የውጪ ጠላት ሴራ በማሰፈፀም መሰረተ ልማት በማውደም ህፃናት ሴት በመድፈርር አባትና እናት አርሶ አደር ምሁራንን አንብርክኮ በመግደል በ21 ክ/ዘመን የሚመጣ የሚገኝ ለውጥ የለም ::
Meredit Fernandez tweet mediaMeredit Fernandez tweet mediaMeredit Fernandez tweet media
AM
0
4
3
116
Meredit Fernandez
Meredit Fernandez@MereditFernand3·
ሰበር ዜና‼️ ጎጃም ቡሬ ዙሪያ ወረዳ ቁጭ ከተማን ለመተንኮስ የመጣው የጃውሳ ስብስብ በጀግናው ጥምር ጦሩ የማያዳግም እርምጃ ተወስዶበታል 💪💪 ዲጂታል ኢትዮጵያ
Meredit Fernandez tweet media
AM
0
1
0
25
Meredit Fernandez
Meredit Fernandez@MereditFernand3·
የሐገሬ ሐዝብ ሆይ እንንቃ እንንቃ አያችሁ እንዲህ ነው ሻቢያና ህውሀት በመላው የኢትዮጵያ ምድር ከ27 አመተ የበለጠ እራሳቸውን ለዋውጠው አዛኝ ደራሸ መሰለው በሰፍራው የመነገረውን ቆንቋዎች ተለመምደው በውሰጣችን ተሰገሰገው ሕዝብን በውሸት ትርክት ጥላቻ አሰረግዘው ኢትየጵያ ሐገራችን ምድር እየቆራረጡ እየሸጡ አፈራረሰው ሐብት በመላው አለም ሲያካበቱ የነበረው :: " አንድ እግሬን ያጣውለትን ስልጣን በዮሀንስ ንጉሱ አማካኝነት ለህወሓት አሳልፌ አልሰጥም " ባዬ ቀናው ጎንደር ውስጥ ለህወሓት ስስ ልብ ባላቸው እና ፀረ ህወሓት የሆነ አቋም ባላቸው ታጣቂዎች አማካኝነት የተፈጠረው የስልጣን ሽኩቻ እየተንከባለለ አሁን ላይ መሳሪያ ሊያማዝዝ የሚችል ደረጃ ላይ ደርሷል። ይህ መገፋፋት ‼️እየተንከባለለ አሁን ላይ ሊፈነዳ የቻለው ጎንደር አካባቢ የሚንቀሳቀሰውን ታጣቂ የህወሓት በጎንደር መኪል የሆነው ዮሀንስ ንጉሱ በጨረባ ምርጫ እንዲመራ በመመረጡ ምክንያት ነው። በዚህ የተበሳጨው ባዬ ቀናው ደግሞ የሀብቴ ወልዴ ምክትሉ እኔ ሁኞ ሳለ ስልጣኑን ለዮሀንስ ንጉሱ መሰጠጡ ህወሓት ውስጣችን ምን ያህል ሰርጎ እንደገባ የሚያሳይ ስለሆነ ይህን ደግሞ እኔ በፍፁም አልቀበልም ሲል ተናግሯል። አያይዞም እኔ አንድ እግሬን ጭምር ያጣውለትን ስልጣን እንደ ዮሀንስ ንጉሱ ባሉ የህወሓት ወኪሎች አማካኝነት ለህወሓት አሳልፌ አልሰጥም በማለት እነሱ ላይ ቃታ ለመሳብ ዝግጅቱን እንደጨረሰ አሳውቋል። በቅርቡም ጎንደር ውስጥ እንደ ዮሀንስ ንጉሱ፣ሀብቴ ወልዴ፣ሳሙኤል ባለድል ባሉ የህወሓት በጎንደር ወኪሎች እና እንደ ባየ ቀናው፣ደረጀ በላይ፣ሰለሞን አጠናው ባለው ፀረ ህወሓት አቋም ባላቸው ታጣቂዎች አማካኝነት ሞቅ ያለ በተኩስ የታጀበ ደርቢ መጀመሩ አይቀሬ ነው።
Meredit Fernandez tweet media
AM
0
3
1
57
Meredit Fernandez
Meredit Fernandez@MereditFernand3·
ሰበር ዜና‼️ ደቡብ ጎንደር ዞን እስቴ ወረዳ ገና መምቻ ቀበሌ ከጀግናው መከላከያ ሰራዊታችን ለማምለጥ የተደበቀው የሻዕቢያ መንገድ መሪ ከሰማዩ ንግስት በላይነሽ አመዴ ዓይን መሰወር አልቻለም። የዶግ አመ'ድ ሆነዋል። ለወሬ ነጋሪ የተ'ረፈ የለም 🔥
Meredit Fernandez tweet media
AM
0
1
0
25
Meredit Fernandez
Meredit Fernandez@MereditFernand3·
ሰበር ዜና ኬላ ዘርግተዉ ህዝብ ሲዘርፉ የነበሩ የፅ**ፈኛ*ዉ አመራርና አባሎች የማያዳግም እርምጃ ተወሰደባቸዉ ሰሜን ሸዋ ዞን ሞጃና ወደራ ወረዳ በጣርማበር ቀበሌ አዋሳኝ ከቀኑ 8:30 ጀምሮ መረጃ በማሰባሰብ ባሶ ደንጎራ ቀበሌ ልዩ ቦታው አንዲት ጥድ ላይ የሀገር መከላከያ ሰራዊትና እና ሰላም አስከባሪ በመቀናጀት በጠላት ላይ እርምጃ ወስደዋል። በሞጃና ወደራ ወረዳ እና በባሶ ወረና ወረዳ መካከል ኬላ ዘርግተዉ ህዝብ ሲዘርፉ የነበሩ የፅ*ፈ,*ኛዉ አመራርና አባሎች እርምጃ የተወሰደባቸዉ ሲሆን በተወሰደዉ የህግ ማሰከበር ስራ የተገኘ ዉጤት አንድ ስናይፐር ፤ አንድ የኩማንዶ ጥቁር ክላሽ ፤ ባለእግር ክላሽ ሁለት ፤ 8 የክላሽ ካርታ ፤ 3 የስናፐር ካርታ ፤ 164 የክላሽ ጥይት ፤ 91 የስናይፐር ጥይት ፤ 3 የወገብ ትጥቅ ፤ 2 ቦንብ እንዲሁም 3 ጠላት መደምሰሱን የወረዳዉ ኮማንድ ፖስት ገልፆል።
Meredit Fernandez tweet media
AM
0
2
5
206
Meredit Fernandez
Meredit Fernandez@MereditFernand3·
ሰበር የሰላም ዜና ጋይንት! በደቡብ ጎንደር ዞን ታች ጋይንት ወረዳ ታጥቀው በጫካ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የፋኖ ታጣቂወች የመንግስትን የሰላም ጥሪ ተቀብለው በቀጠናው ለሚገኘው የመከላከያ ሰራዊት እጃቸውን ሰጥተዋል። እንኳን ደህና መጣችሁ!
Meredit Fernandez tweet mediaMeredit Fernandez tweet mediaMeredit Fernandez tweet mediaMeredit Fernandez tweet media
AM
0
2
4
77
Meredit Fernandez
Meredit Fernandez@MereditFernand3·
ከላኪው ወያኔ የወረሱት ሙያ ባንክ ጋር በመሄድ ፎቶ ተነስቶ ተመልሶ መሮጥ 🤣 እድሜ ልክ ፈረስ ቤት 😎ወ ያው ዞሮ ዞሮ ለላም ቢለመኑም ትርፍራፊ እና ድራግ ቀፎ አእይምአቸውን ሰለደፈነው ተሸኝተዋል ::
Meredit Fernandez tweet media
AM
0
2
0
54
Meredit Fernandez
Meredit Fernandez@MereditFernand3·
ሰበር ዜና‼️ ምከረው ምከረው እምቢ ካለ መከራ ይምከረው ይላል የሐገሬ ሰው :: ፅ""ን*ፈ*ኛው ቡድን ጎጃም አዴት እና ፈረስ ቤት (ደጋ ዳሞት) አካባቢዎች ላይ ጥቃት ለማድረስ የመጣ ቢሆንም በጀግናው ጥምር ጦሩ አከርካሪ ተመቶ ተመልሷል ✊✊ ድል ለሰራዊታችን💪💪 ዲጂታል ኢትዮጵያ
Meredit Fernandez tweet media
AM
1
1
2
29
Meredit Fernandez รีทวีตแล้ว
Meredit Fernandez
Meredit Fernandez@MereditFernand3·
ሰበር ዜና ኬላ ዘርግተዉ ህዝብ ሲዘርፉ የነበሩ የፅ**ፈኛ*ዉ አመራርና አባሎች የማያዳግም እርምጃ ተወሰደባቸዉ ሰሜን ሸዋ ዞን ሞጃና ወደራ ወረዳ በጣርማበር ቀበሌ አዋሳኝ ከቀኑ 8:30 ጀምሮ መረጃ በማሰባሰብ ባሶ ደንጎራ ቀበሌ ልዩ ቦታው አንዲት ጥድ ላይ የሀገር መከላከያ ሰራዊትና እና ሰላም አስከባሪ በመቀናጀት በጠላት ላይ እርምጃ ወስደዋል። በሞጃና ወደራ ወረዳ እና በባሶ ወረና ወረዳ መካከል ኬላ ዘርግተዉ ህዝብ ሲዘርፉ የነበሩ የፅ*ፈ,*ኛዉ አመራርና አባሎች እርምጃ የተወሰደባቸዉ ሲሆን በተወሰደዉ የህግ ማሰከበር ስራ የተገኘ ዉጤት አንድ ስናይፐር ፤ አንድ የኩማንዶ ጥቁር ክላሽ ፤ ባለእግር ክላሽ ሁለት ፤ 8 የክላሽ ካርታ ፤ 3 የስናፐር ካርታ ፤ 164 የክላሽ ጥይት ፤ 91 የስናይፐር ጥይት ፤ 3 የወገብ ትጥቅ ፤ 2 ቦንብ እንዲሁም 3 ጠላት መደምሰሱን የወረዳዉ ኮማንድ ፖስት ገልፆል።
Meredit Fernandez tweet media
AM
0
1
1
22
Meredit Fernandez รีทวีตแล้ว
Meredit Fernandez
Meredit Fernandez@MereditFernand3·
ከመሞት መሰነበት አለ የሐገሬ ሰው ጎመን በጤና ማለተ እንዲህ ነው እሰከመቼ ነበር በአፍ ኢትዮጵያ እያሉ የጠላትን ሴራ እያሰፈፀሙ ሐብት ማከማቸት የሚቻለው ? ኢትዮጵያ ሐገሬ ሰላምሸ እልፍ ይሁን :: ሰበር ዜና ‼️ ፍቅሩ በአዲስ አበባ ከወንድሞቹ ጋር ተገናኝቷል 👍✊
Meredit Fernandez tweet mediaMeredit Fernandez tweet media
AM
0
5
12
769