ነገ ምን ይዟል
900 posts

ነገ ምን ይዟል
@Tafmahi
Trust is human character to remain human.
Frankfurt on the Main, Germany เข้าร่วม Haziran 2011
213 กำลังติดตาม13 ผู้ติดตาม

Major Breaking News ‼️
Ethiopia has planed formally to request veto power at the (UN) United Nations Security Council, asserting its right as a major African nation and historical contributor to global peace and security to hold equal privileges with the existing permanent members. In recent diplomatic engagements, Ethiopian officials, including high-level representatives from the government of Prime Minister Abiy Ahmed, have emphasized that without the veto authority accompanying any new permanent seat for Africa, the reform process would remain incomplete and perpetuate historical injustices against the continent. This bold demand aligns with Ethiopia’s longstanding advocacy for meaningful UN Security Council restructuring, reflecting the country’s strategic vision for a more equitable and representative global governance system that truly accounts for Africa’s growing influence and demographic weight in the 21st century.

English

An 18-year-old Iranian girl named Niloufar Esfahani faces execution by hanging under the Islamic regime.
Before they kill her, reports say they plan to rape her. She's believed to still be a virgin. According to their twisted ideology, executing a virgin would send her straight to heaven — so they violate her first, ensuring she "goes to hell" instead.
This is straight-up evil.
This is Islam's death cult at its worst.
They’re more scared of a girl’s purity than they are of God.
Niloufar is just one more innocent soul they’re trying to drag to hell
Anyone who defends this, excuses it, or stays silent is complicit in pure evil.
If your heart doesn’t break for her… something inside you is already dead

English

ሀገርን መገንባት የሚቻለው በጥግግት የሚኖር ማኅበረሰብ ሲፈጠር ነው:- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
ሀገርን መገንባት የሚቻለው በ”ጥግግት” (Agglomeration) የሚኖር ማኅበረሰብ ሲፈጠር መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስታወቁ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ “ከተማ አያስፈልገኝም፣ ደጋፊዬ አርሶ አደር ነው” የሚለው እሳቤ ልማትን እንደማያመጣ ገልጸው፣ ከተሜነት ለኢኖቬሽን፣ ለውድድር እና ለተሻለ የመንግሥት አገልግሎት ወሳኝ መሆኑን አስረድተዋል።
በትምህርት ዘርፍም ሰፊ የእሳቤ ለውጥ መደረጉን ጠቁመው፤ ዩኒቨርሲቲዎችን እንደ ኮንዶሚኒየም በየዞኑ በመበተን ጥራት የሌለው ትምህርት ከመስጠት ይልቅ፣ ትኩረት ወደ ቅድመ መደበኛ ትምህርት መዞሩን ገልጸዋል።
ባለፉት ሥድስት ዓመታት ከ34 ሺህ በላይ መዋለ ሕፃናት መገንባታቸውን የገለጹት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ ይህም መሠረታዊ ዕውቀት ያለው ትውልድ ለመፍጠር ታስቦ የተከናወነ መሆኑን ነው ያብራሩት።
በተመሳሳይ በጤና እና በስፖርት መሠረተ ልማት ላይ የታዩትን ደረጃን የማያሟሉ እና የተበታተኑ ግንባታዎች አቅምን በማቀናጀት ጥራት ያላቸውን ተቋማት መገንባት እንደሚገባ አስገንዝበዋል።
ይህ አዲስ አቅጣጫ “ጥግግትን” ማዕከል ያደረገ ከተሜነትን በማስፋፋት ሀገራዊ ብልጽግናን ለማረጋገጥ ያለመ መሆኑ ተገልጿል።

AM

@Habtishgreat ለብቻው ቃልም ሳይወጣው ህዝቡን አንጫጫው። ሲዘፈን ደግሞ ምን ዘይነት የሞራል ውድቀት ይጎበኛቸዋል? 🤔🤔🤔
AM

@IRanMediaco USA couldn't crush Iran with the usual way in Baghdad and Tripoli. Iran defended well and US soldiers on theground are known to be cowardly all over the world history. Only the nuclear card is on the table but that Japanese card is not an option.
English

@NatnaelMekonne7 ለምን ይደገፋሉ? የሚገባቸውን ማግኘት አለባቸው። እንዳንተ አውርቶ አደር ያለአግባብ ይከፈለው የለ?
AM

የፖለቲካ ደረጄና ሃብቴዎች
እኚህ ነጭ ጋወን የለበሱ አባታችን ቤተመንግስት ካፌ ውስጥ ነው የሚሰሩት። እነጃዋር ጋዎን ስለለበሱ ብቻ መምህር ናቸው ብለው ገግመዋል። አባታችን መምህርም ሆኑ ፓይለት አመት በአል ሲሆን ጠቅላይ ሚኒስትሩን አግኝተው ከሳቸው እጅ የበአል ስጦታ ቢቀበሉ ምንም ነውር የለውም። እንደውም ኢትዮጵያ ውስጥ በጣም መደገፍ ያለበት የማህበረሰብ ክፍል መምህርና ወታደር ነው። ግን ባጋጣሚ ጋወን የለበሱት አባት የዚያው የቤተመንግስቱ ካፍቴሪያ ሰራተኛ ናቸው። እዚያ የቆሙ ሰዎች ሁሉ የቆሙት ሊረሸኑ አይደለም። ጠቅላይ ሚኒስትሩን ጨብጠውና አቅፈው የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት ተለዋውጠው ስጦታ ለመቀበል ነው።
የሚያስቀው ግን ነጭ ጋወን የለበሰ ሁሉ መምህር የሚመስላቸው ዘመዶቻችን ሚዲያውን በለቅሶ አናጉት። ይሄን ስመለከት የደረጄና ሃብቴ ቀልድ ትዝ አለኝ።
ሃብቴ ሆስፒታል ውስጥ ነጭ ጋወን ለብሶ ያገኘውን ደረጄን “ዶክተር” እያለ የባጥ የቆጡኑ ያወራዋል። ደረጄ መጀመሪያ ሰምቶት ሰምቶት ዶክተር መባሉ ሲሰለቸው «ሰውዬ እኔ ዶክተር አይደለሁም። ጎረቤት ያለው ስጋ ቤት ስጋ ቆራጭ ነኝ» ያለውን አልረሳውም። የፖለቲካ ደረጄና ሃብቴዎች አጀንዳ ሲያጡ ከነጭ ጋውን ላይ ራሱ ፖለቲካ ይፈለፍላሉ 😂 ቤቲ እንደባለጌ ልጅ የመጣው አጀንዳ ላይ ይንጠለጠላሉ ነበር ያለችው? ነፍሷ አይማርም እሷ ልጅ 😂
የፖለቲካ Menopause ሲገጥምህ እንዲህ ነው። ባለው አየር ነው ምትንቀሳቀሰው 😂

AM

@PopoolaAyomiku2 Just reminder, the "tiny" coward is backed by the world bully giant.
English

በኢራን ህዝብ ቀናሁ።
ኢራናውያን የሚያኮሩ ህዝቦች ናቸው። ዶናልድ ትራምፕ "ኢራንን ወደአመድነት እቀይራለሁ፣ መሰረተ ልማቶች አይተርፉኝም ፣ ሁሉንም አወድማለሁ" ሲል የኢራን ህዝብ ግልብጥ ብሎ ወጥቶ በየባቡር መንገዱና በየኢነርጂ ተቋማቱ እረዥም ሰንሰለት በመስራትና የኢራንን ባንዲራ ይወድማሉ በተባሉ መሰረተ ልማቶች ላይ በማንጠፍ ከሐገራቸው ጎን ቆሙ! እኛንም አብረህ ታወድመናለህ እንጂ ሐገራችንን አናስነካም ነው መልእክቱ።
ኢራናውያን ከሐገራቸው መንግስት ጋር ትልቅ ቅራኔ አላቸው። ያለፈው አመት ለምሳሌ ከፍተኛ ህዝባዊ ቁጣ ተቀስቅሶ ብዙ ሰዎች በሐገሪቱ መንግስት ጉዳት እንደደረሰባቸው ይታወቃል። ነገር ግን የኢራን ህዝብ መንግስትንና ሐገርን ለይቶ የሚያይ የረዥም አመት ያልተቆራረጠ ስልጣኔ ያለው ታላቅ ህዝብ ነውና መቼ ከሐገሩ መንግስት ጎን መቆም እንዳለበትና መቼ ተቃውሞውን ማሰማት እንዳለበት ያውቃል።
እንዳለመታደል ሆኖ እኛ ለዚህ አልታደልንም። የባንዳው ቁጥር መጠን የለውም። ግብፅ ልትወጋን ብትመጣ በዘር ጥላቻ ታውሮና ለጥቂት ፍራንክ ብሎ ሐገሩን ለመሸጥ የተዘጋጀ ብዙ ባንዳና ሹምባሽ ይሰለፋል። ተማርን የሚለውም በየሐገሩ ተበትኖ ሚለፈልፈው ፖለቲከኛ ነኝ ባይ 90 በመቶው የገዛ ሐገሩ ጠላት ሲሆን፣ የሱ የጥላቻ ውቃቢ ይጥገብለት እንጂ ሐገሩ በአንዲት ጀምበር ተበታትና ብታድር ደንታው አይደለም። ይሄ የሚያሳዝን ነገር ግን ልንጋፈጠው የሚገባ የኛ እውነት ነው።
ደግነቱ የባንዳውን ያህል ብዙ አርበኛም አለ። ፖለቲካና ሐገርን ለይተው የሚመለከቱ ጥቂት ምሁራንም አይጠፉም። ባንዳና ሐገር ሻጩ ምን ብዙ ቢሆን ከሐገሩ ጋር የሚሰለፈው ንፁህ ኢትዮጵያዊ ልክ እንደትናንቱ ያሸንፋል።
በኢራን ህዝብ ግን ቀናሁ። ሐገርን ካፈቀሩ ከነ እንከኗ ነው።

AM

@IRanMediaco Iran has the right but America band Israel are F* Terro***
English






















