Ethiopia Election

278 posts

Ethiopia Election banner
Ethiopia Election

Ethiopia Election

@ethioelections

የኢትዮጵያ ኢንሳይደር የምርጫ ዘገባዎች - #ምርጫ2018 | Ethiopia Insider's dedicated platform for election coverage

Addis Ababa, Ethiopia เข้าร่วม Nisan 2019
1 กำลังติดตาม2.9K ผู้ติดตาม
Ethiopia Election
Ethiopia Election@ethioelections·
ለ7ኛው ጠቅላላ ሀገራዊ ምርጫ ታዛቢነት 45 እና የመራጮች ትምህርት ለመስጠት 143 የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች እውቅና ተሰጥቷቸዋል፤ የተሳታፊ ድርጅቶች ቁጥር ካለፈው ምርጫ አንፃር ቅናሽ አሳይቷል። #ምርጫ2018 #EthiopiaElection
Ethiopia Election tweet media
AM
0
0
0
36
Ethiopia Election
Ethiopia Election@ethioelections·
የመንግሥት "ጣልቃ ገብነቱ የማይቆም ከሆነ ከ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ፉክክር እንወጣለን" ሲሉ የዎላይታ ሕዝባዊ ነፃነት ንቅናቄ (ዎሕነን) ፕሬዚዳንት ዶ/ር ወልደማርያም ልሳኑ አስጠነቀቁ:- ዝርዝሩን ➡️ ethioelections.com/2026/04/17466/ #ምርጫ2018 #EthiopiaElection
Ethiopia Election tweet media
AM
0
0
0
55
Ethiopia Election
Ethiopia Election@ethioelections·
በአማራ እና ትግራይ ክልሎች “አከራካሪ” አካባቢዎች የመራጮች ምዝገባ አልተጀመረም:- ዝርዝር ዘገባውን ለማንበብ 👉 shorturl.at/T0JPT #ምርጫ2018 #EthiopiaElection
Ethiopia Election tweet media
AM
0
1
1
88
Ethiopia Election
Ethiopia Election@ethioelections·
“ያስቀመጥኳቸው ቅድመ ሁኔታዎች ሳይሟሉ በምርጫው ብወዳደር ከአጃቢነት የዘለለ ትርጉም አይሰጠኝም” ኢሕአፓ ዝርዝሩን :- shorturl.at/E52Dw #ምርጫ2018 #EthiopiaElection
Ethiopia Election tweet media
AM
0
0
1
81
Ethiopia Election
Ethiopia Election@ethioelections·
“የሶማሊላንዱ የባሕር በር ስምምነት ነገሮችን አበላሽቶ ኢትዮጵያ እንዳትታመን አድርጓል” - ዶ/ር አብዱልቃድር አደም ዝርዝሩን :- shorturl.at/fvA16 #ምርጫ2018 #EthiopiaElection
Ethiopia Election tweet media
AM
0
0
0
87
Ethiopia Election
Ethiopia Election@ethioelections·
የፖለቲካ ፓርቲዎች የዲጂታል ምዝገባ ስርዓቱ ሊያስመዘግቡ ያቀዱትን የዕጩዎች ቁጥር እንደቀነሰባቸው አስታወቁ። ዝርዝሩን :- shorturl.at/qHOft #ምርጫ2018 #EthiopiaElection
Ethiopia Election tweet media
AM
0
0
1
73
Ethiopia Election
Ethiopia Election@ethioelections·
ኢዜማ መንግሥት ለመመሥረት የሚያበቃ ዕጩ ያስመዘገብኩ ብቸኛው ተቃዋሚ ፓርቲ ብሆንም፣ የምጠብቀውን ውጤት መጥኛለሁ አለ። ዝርዝሩን :- shorturl.at/IJMQM #ምርጫ2018 #EthiopiaElection
Ethiopia Election tweet media
AM
1
1
3
1.5K
Ethiopia Election
Ethiopia Election@ethioelections·
ትበብር ለኢትዮጵያ አንድነት መልክዓ ምድራዊ አቀማመጥን የተከተለ የፌደራል ሥርዓት እንደሚከተልና የቤትና የቦታ ግብርን እንደሚቀንስ ይፋ ባደረገው ማኒፌስቶ ገልጿል። ዝርዝሩን :- shorturl.at/6LcWl #ምርጫ2018 #EthiopiaElection
Ethiopia Election tweet media
AM
0
0
0
116
Ethiopia Election
Ethiopia Election@ethioelections·
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የፖለቲካ ፓርቲዎች የክርክር መድረክ ማዘጋጀት መጀመሩን አስታወቀ። ዝርዝሩን shorturl.at/3rnEC #ምርጫ2018 #EthiopiaElection
Ethiopia Election tweet media
AM
0
1
0
84
Ethiopia Election
Ethiopia Election@ethioelections·
ኢዜማ በ“ምርጫ 2018 - ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ዘገባ የተሰማውን ቅሬታ አቀረበ። ሙሉውን የፓርቲውን የቅሬታ ድብዳቤ እዚህ ያንብቡ፤ ethioelections.com/2026/03/17436/
Ethiopia Election tweet media
AM
0
3
5
758
Ethiopia Election
Ethiopia Election@ethioelections·
በማዕከላዊ ጎንደር ዞንና በጎንደር ከተማ በአዘዞ ክፍለ ከተማ የምርጫ ምዝገባ ሲያስተባብሩ የነበሩ የአካባቢ ሚሊሺያዎች መገደላቸው ተሰማ :- ዝርዝሩን👉 shorturl.at/t2UTe #ምርጫ2018 #EthiopiaElection
Ethiopia Election tweet media
AM
0
0
0
91
Ethiopia Election
Ethiopia Election@ethioelections·
ብልጽግና ፓርቲ የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት ካሉት 158 መቀመጫዎች መካከል በ24ቱ አይወዳደርም:- ዝርዝሩን👉shorturl.at/gu499 #ምርጫ2018 #EthiopiaElection
Ethiopia Election tweet media
AM
0
0
1
122
Ethiopia Election
Ethiopia Election@ethioelections·
ገዢው ፓርቲ የኢዜማ መሪና ምክትላቸው ለፓርላማ በሚወዳደሩባቸው የምርጫ ክልሎች ዕጩ ተወዳዳሪዎችን ሳያቀርብ ቀረ :- ዝርዝሩን👉shorturl.at/3pDrB #ምርጫ2018 #EthiopiaElection
Ethiopia Election tweet media
AM
0
0
0
85
Ethiopia Election
Ethiopia Election@ethioelections·
ነፃነትና እኩልነት ፓርቲ (ነእፓ) ማንፌስቶውን ይፋ አደረገ፤ በዓመት 500,000 ቤቶችን እሠራለሁ ብሏል :- ዝርዝሩን👉shorturl.at/y4Q0R #ምርጫ2018 #EthiopiaElection #ነአፓ
Ethiopia Election tweet media
AM
0
0
0
80
Ethiopia Election
Ethiopia Election@ethioelections·
ብልፅግና፣ ኢዜማና ትብብር ለኢትዮጵያ ከፍተኛ የእጩዎች ቁጥር ያስመዘገቡ ሦስት ፓርቲዎች ሆኑ:- ዝርዝሩን👉shorturl.at/KwXUu #ምርጫ2018 #EthiopiaElection
Ethiopia Election tweet media
AM
0
2
6
1.5K
Ethiopia Election
Ethiopia Election@ethioelections·
የኢንተርኔት ተደራሽነት መቆራረጥ በዲጂታል የሞርጫ ምዝገባ ሂደት ላይ ችግር እንደፈጠረበት እና በአንዳንድ አካባቢዎች ወደ ማኑዋል ምዝገባ ሊመለስ እንደሚችል የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ ዝርዝሩን👉shorturl.at/PsLoz #ምርጫ2018
Ethiopia Election tweet media
AM
0
1
0
541
Ethiopia Election
Ethiopia Election@ethioelections·
የደንጣ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ለፍትህ ፓርቲ ለ7ተኛው ጠቅላላ ምርጫ እንዳልሳተፍ ምርጫ ቦርድ አደናቅፎኛል ማለቱን  ቦርዱ አስተባበለ ዝርዝሩን👉ethioelections.com/2026/03/17417/ #ምርጫ2018 #EthiopiaElection
Ethiopia Election tweet media
AM
0
0
0
112